
25/08/2025
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ለ100 የሚሆኑ የባቡር አስተናጋጅ (Train Crew) ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
አመልካቾች የሥራ ማስታወቂያውን ለማግኘት ከታች ያለውን ዌብሳይታችንን ማስፈንጠርያ በመጫን ያመልክቱ ።
EDR