Jawara media

Jawara media best cultural life in the world' and never give upp!! Follow, share and like comment.
Ethiopia more views

03/10/2025

አምስት የፖለቲካ ድርጅቶችን በማካተተ በቅርቡ የተመሰረተው «ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት» የተሰኘው ቅንጅት ሰብሳቢ አቶ አብርሃም ጌጡን አነጋግረናቸዋል። ቅንጅቱን የመሠረቱት የመ.....

Irrecha finifine !!!
03/10/2025

Irrecha finifine !!!

Hhhhhaaa  only in Ethiopia 🇪🇹 Commercial Bank
01/10/2025

Hhhhhaaa only in Ethiopia 🇪🇹 Commercial Bank

የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ
የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ

"ክሊዮፓትራ" የሚል ስያሜ የተሰጠዉ የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱን የሳይበር ደህንነት ስጋቶች ላይ የሚሰራዉ ክሌፊስ ቡደን አስታወቀ።

የዚህ ቫይረስ መከሰት በሞባይል ባንኪንግ ስጋት እድገት ዉስጥ ከፍተኛ የሚባል ለዉጦች እየተከሰቱ መሆናቸዉን ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል።

በክሌፊስ ቡድን አማካኝነት በነሃሴ ወር መጨረሻ የተለየዉ ይህ ቫይረስ፤ በአውሮፓ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ባነጣጠሩ መጠነ ሰፊ ዘመቻዎች ዉስጥ ጥቅም ላይ እንደዋለ ተገልጿል።

"ክሊዮፓትራ" የተራቀቀ የባንክ ትሮጃን ቫይረስ፣ የመረጃ መንታፊዎች በርቀት ሆነዉ የተደበቀ ምናባዊ ኔትዎርክ ስርዓትን በመጠቀም፣ ለጥቃት ሰለባ የሆኑ መሳሪያዎችን መቆጣጠር የሚያስችላቸዉ መሆኑ ተነግሯል።

ይህ አጥፊ ሶፍትዌር ከገሃዱ ዓለም የማጭበርበር ሙከራዎች ጋር ቁርኝት የፈጠረ ሲሆን፤ ለጥቃት ኢላማ የተደረጉ አካላት መሳሪያዎቸዉን ቻርጅ ሲያደርጉ እንዲሁም ብዙም ክትትል አይደረግበትም ብለዉ በሚያስቡት ምሽት ላይ ጥቃቶች በጥንቃቄ እንደሚሰነዝሩ ታዉቋል።

የደህንነት ባለሙያዎች ቫይረሱ ለወደፊቱ የዘርፉ ስጋቶች ማሳያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚችል ያስጠነቀቁ ሲሆን፤ ይህም የፋይናንስ ተቋማትን ላይ ያለዉ የስጋት ደረጃ ከፍ እንደሚያደርገዉ ጠቁመዋል።

የቫይረሱ መከሰት ለፋይናንሺያል ተቋማትና ፀረ-ማጭበርበር ቡድኖች፣ ከስታቲክ ትንታኔ በላይ የሆኑ ስራዎችን እንደሚጠበቅባቸዉ ያሳየና በመጠቀሚያ መሳሪያዎች ላይ የሚከሰቱ የባህሪ ለዉጦች ላይ ክትትል ማድረግ እንዲሁም የስጋት ማሳወቂያ መፍትሄዎችን መተግበር ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል።

INSA-

ቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas

 🏦
01/10/2025

🏦

Wolaita Dicha Sport Club
01/10/2025

Wolaita Dicha Sport Club

Happy celebration!!!!!!
30/09/2025

Happy celebration!!!!!!

In south Ethiopia mesqele celebrating : ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ለቱሪስቶች ምቹ መዳረሻ መሆኗን የገለፁት የቱሪዝም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ ናቸው። አገሪቷ ከዝና...
30/09/2025

In south Ethiopia mesqele celebrating : ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ለቱሪስቶች ምቹ መዳረሻ መሆኗን የገለፁት የቱሪዝም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ ናቸው። አገሪቷ ከዝናባማ ወቅት ወደ ፀሐያማ ወቅት እየተሸጋገረች መሆኗን ገልጻ ጎብኚዎች አስደናቂ የተፈጥሮ ለውጦችን እንዲለማመዱ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን አስረድተዋል።

30/09/2025

Law Learning Center

Address

Yabelo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jawara media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jawara media:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share