Tamirat

መላው የወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች እና ሒዝብ እና ባጠቃላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ አለን Congratulations to all the fans and support...
01/07/2025

መላው የወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች እና ሒዝብ እና ባጠቃላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ አለን Congratulations to all the fans and supporters of Wolaita Dicha Sports Club and the people of Southern Ethiopia in general.

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንግዲህ ምን ይባላል በመዳንዋ አመስግነን የደስታችን እንባ ከአይናችን ሳይደርቅ ይህንን ሰማን መልካም ረፍት 😢 እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏😢
02/06/2025

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

እንግዲህ ምን ይባላል በመዳንዋ አመስግነን የደስታችን እንባ ከአይናችን ሳይደርቅ ይህንን ሰማን መልካም ረፍት

😢 እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏😢

01/06/2025
ዛሬ ግንቦት 24/09/2017ዓ.ም የምታስመርቀው በተክርስቲያን ይሄን ይመስላል
01/06/2025

ዛሬ ግንቦት 24/09/2017ዓ.ም የምታስመርቀው በተክርስቲያን ይሄን ይመስላል

🏆 🏆 የ2025 አራት የ UEFA ክለብ ውድድር አሸናፊዎቻችንን በማስተዋወቅ ላይ!
01/06/2025

🏆 🏆 የ2025 አራት የ UEFA ክለብ ውድድር አሸናፊዎቻችንን በማስተዋወቅ ላይ!

🇳🇬  የሟቾች ቁጥር 151 ደርሷል  | በናይጄሪያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ አድማሱን እያሰፋ መምጣቱን የሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር (SEMA) አስታውቋል።ጎርፉ 380 ኪሎሜትር መሸፋኑን ...
31/05/2025

🇳🇬 የሟቾች ቁጥር 151 ደርሷል

| በናይጄሪያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ አድማሱን እያሰፋ መምጣቱን የሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር (SEMA) አስታውቋል።

ጎርፉ 380 ኪሎሜትር መሸፋኑን የገለፀው አስተዳደሩ ሌሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች የማፈላለግ ስራው ቀጥሏል ብሏል።

በዚህ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ከ3000 የሚበልጡ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገልጿል።

በተመሳሳይ መልኩ 500 የሚደርሱ መኖሪያ ቤቶች በጎርፍ ተወስደዋል ተብሏል።ስል የዘገበው የናይጄሪያ የዜና አግልግሎት ነው

31/05/2025

ወድ family ሰላም ናችሁ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ

የዛሬው ጨዋታዎች ይሄን ይመስላል የዕለት ሰኞው ቀን 21
30/12/2024

የዛሬው ጨዋታዎች ይሄን ይመስላል የዕለት ሰኞው ቀን 21

ቼልሲ ዘንድሮ ተጫዋቾችን መግዛት ትቶ መሸጥ አለበት ምክንያቱም ውጠት ማጣቱ ምክንያት ናቸው Chelsea have to stop buying and selling players this year beca...
30/12/2024

ቼልሲ ዘንድሮ ተጫዋቾችን መግዛት ትቶ መሸጥ አለበት ምክንያቱም ውጠት ማጣቱ ምክንያት ናቸው Chelsea have to stop buying and selling players this year because of the lack of talent

  በሰላም ዘርፍ አሸነፉ* በሀገር አቀፍ ደረጃ BIWs PRIZE ውድድርን አሸነፉ* የ10,000.000.00 ( አሥር ሚሊዮን ብር) እና 5 ኪሎ የብር ዋንጫ ተረክበዋል  | በሀገርችን ኢትዮጵ...
27/12/2024

በሰላም ዘርፍ አሸነፉ

* በሀገር አቀፍ ደረጃ BIWs PRIZE ውድድርን አሸነፉ
* የ10,000.000.00 ( አሥር ሚሊዮን ብር) እና 5 ኪሎ የብር ዋንጫ ተረክበዋል

| በሀገርችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች እና ብሔሮች ቱባ ባህላዊ እሴቶች ያሉ ሲሆን በጋሞ ብሄረሰብ ውስጥ የሚገኙት የጋሞ የእርቅ አባቶች በአከባቢያቸውና በተለያዩ አከባቢዎች ችግሮች ሲፈጠሩ ችግሮችን በባህላዊ ሕግና ደንባቸው ሲፈቱና የማህበረሰቡን ሰላም ሲያስጠብቁ ኖረዋል።

በተለይም በቡራዩ ከተማ ወጣቶች ጋር እና በጉጂ ዞን፣በኮሬና ደራሼ እንዲሁም በራሳቸው በጋሞ ዞን የተፈጠሩ ችግሮችን በባህላዊ እርቅ መፍታት የቻሉ አባቶች ናቸው።

(ጌች ሐበሻ)

ስማኝ እማ አላችሁ አምላክ ያኑራሃችሁ ለሰው ልጅ ሁሉም እግዚአብሔር ሰላምን ይስጥልን አሜን OK family Good night
15/12/2024

ስማኝ እማ አላችሁ አምላክ ያኑራሃችሁ ለሰው ልጅ ሁሉም እግዚአብሔር ሰላምን ይስጥልን አሜን OK family Good night

የአርባ ምንጭ ጥቅጥቅ ደን ይሄን ይመስላል Arba spring dense forest looks like this
13/10/2024

የአርባ ምንጭ ጥቅጥቅ ደን ይሄን ይመስላል
Arba spring dense forest looks like this

Address

Arba Minch'

Telephone

+251919724775

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tamirat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tamirat:

Share