Elilta Mezmur

  • Home
  • Elilta Mezmur

Elilta Mezmur Welcome to Elilta mezmur Channel. We are here to bless you with Amazing Protestant Mezmurs. youtu

28/07/2025

አውጃለሁ ዛሬም መልካምነትህን ባልሞላው ነገሬ
ስንፍናን አልሰብክም እምነቴን አልጥልም ከንቱ ተናግሬ
ካንተ በላይ ለኔ ለመጪው ዘመኔ እኔ አላውቅምና
መቆዘሜን ትቼ ይሄም ያልፋል ብዬ ልለፍ በምስጋና

26/07/2025

ምስክር ነኝ እኔ አምላክ እንደሆንክ
ምስክር ነኝ እኔ ጌታ እንደሆንክ
እመሰክራለሁ እንደምትረዳ
ምስክር ነኝ እኔ እንደምትደርስ ለተጎዳ

Orginal Song by - Official Samuel T Michael

ምርጥ ምርጥ ልብን የሚያድሱ የድሮ መዝሙሮች ቁጥር 2 ተለቋል ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/GWKBYoIrvnU

የተወዳጆቹ የናዝሬት አማኑኤል ኳይር መዝሙሮች ተለቋል👇👇
05/03/2025

የተወዳጆቹ የናዝሬት አማኑኤል ኳይር መዝሙሮች ተለቋል👇👇

በቅንነት ቪዲዩውን LIKE 👍, COMMENT 💬, SHARE ↗️, SUBSCRIBE በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። 🙏ምርጥ ምርጥ የናዝሬት አማኑኤል መዝሙሮች⏳ Video Chapters:📍 00:07 - አዋቂ ነህ (📍 07:32 - እግዚያብሄር አም...

ልብን የሚነኩ ምርጥ ምርጥ የድሮ መዝሙሮች ተለቀቀ👇👇
10/02/2025

ልብን የሚነኩ ምርጥ ምርጥ የድሮ መዝሙሮች ተለቀቀ👇👇

ቆየት ያሉ ድንቅ መዝሙሮች ስብስብ00:07 - ትናንትን በአንተ አልፌ (Tekeste Getnet)06:48 - ሁልጊዜ የማይሰለቸው (Awtaru Kebede)13:06 - የሚረባኝን የሚያውቅልኝ (Betty Tezera)18:45 - ስትወድ ብዙ (Yohann...

ልብን የሚያድሱ ምርጥ ምርጥ የአስፋው መለሰ መዝሙሮች ተለቋል ሊንኩን በመንካት ይመልከቱ👇👇
07/02/2025

ልብን የሚያድሱ ምርጥ ምርጥ የአስፋው መለሰ መዝሙሮች ተለቋል ሊንኩን በመንካት ይመልከቱ👇👇

ምርጥ ምርጥ የአስፋው መለሰ መዝሙሮች00:07 - ይሄ ለምን ሆነ አልልም06:49 - ትዝ ይለኛል11:39 - አይረባም ከንግዲህ16:07 - መሰዉያዬን ልስራ21:44 - ልጅነት28:49 - መልስልን ያንን ደመና34:22 - እንደኔ ያለ .....

tnxs for 400k views🙏🙏Please subscribe and like our youtube channel with the love of God👇
10/04/2024

tnxs for 400k views🙏🙏
Please subscribe and like our youtube channel with the love of God👇

ልብን የሚያድሱ ክላሲካል መዝሙሮች ስብስብ (Ethiopian oldies protestant instrumental mezmur) | Elilta Mezmur oldies instrument...

ወንጌልን መስበክ፣ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት ማጋራት፣ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የዳነና ሕይወቱ ያለበት ሰው መገለጫ እንጂ በየትኛውም ወገን ላይ የሚደረግ ትንኮሳ አይደለም። የስብከት ኢላ...
20/12/2022

ወንጌልን መስበክ፣ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት ማጋራት፣ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የዳነና ሕይወቱ ያለበት ሰው መገለጫ እንጂ በየትኛውም ወገን ላይ የሚደረግ ትንኮሳ አይደለም።

የስብከት ኢላማችንም ፍጥረት ሁሉ እንጂ ይሄኛው ወይም ያኛው ኃይማኖታዊ ጎራ አይደለም። ካዳነንና ሕይወትን ከሰጠን ጌታ የተቀበለው አደራም ይህ ነው።

“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማርቆስ 16፥15

የእግዚአብሔር ቃል እውነት በበራበት ጊዜ የሚጋለጥ ጨለማ እውነት ብለህ አቅፈህና አሳቅፈህ ካለህ ግን እውነትን መናገር ማቆም አንችልምና እናዝናለን።

አምላክ እስከሞት የወደዳቸውን ውድ የሰው ልጆች አሳውሮ በሞት ሊያቆይ የተበጀ ከንቱ የውሸት እውቀት ሁሉ ይጋለጥና ይተያዙበትም ነፍሳት ያመልጡ ዘንድ እውነት የሆነውን ኢየሱስን እንመሰክራለን።

'ኢየሱስ ያድናል!'ሲባል ውስጥህ ሃሴት በማድረግ ፈንታ ቁጣ ቁጣ ካለህ በርግጥ ከየትኛው ወገን መሆንህን አመላካች ነውና ራስህን መርምር። የኢየሱስ ስም ሲጠራ ከተቆጣህ ከጨለማ ወገን ስለሆንክ ብቻ ነውና ድነት ከሌለበት የጎራ ጦርነት ወጥተህ በኢየሱስ ክርስቶስ ከብርሃናውያን ወግን። ያን ጊዜ፣ ኢየሱስ ያድናል! ሲባል ሌላ ሳይሆን 'አሜን!' ትላለህ።

አሁንም መዳን ሌላ በማንም የለም፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል🙏🏾

ዘሪቱ ከበደ

"በሰማችሁት ስትሄዱ ባልሰማችሁት ትፈተናላችሁብትፈተኑም ለችግሩ ችግር ሳትሆኑ ለችግሩ ግን መልስ ናችሁ"            ዘማሪ አስፋው መለሰElilta Mezmur
09/12/2022

"በሰማችሁት ስትሄዱ ባልሰማችሁት ትፈተናላችሁ
ብትፈተኑም ለችግሩ ችግር ሳትሆኑ ለችግሩ ግን መልስ ናችሁ"
ዘማሪ አስፋው መለሰ

Elilta Mezmur

https://gofund.me/fd6cc986ጎፈንድሚው ተከፍቷል ሁላችንም ሼር በማድረግ ትብብራችንን እንቀጥል ተባረኩ!ሀገር ውስጥ ላላችሁ ፦1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መ...
03/12/2022

https://gofund.me/fd6cc986

ጎፈንድሚው ተከፍቷል ሁላችንም ሼር በማድረግ ትብብራችንን እንቀጥል ተባረኩ!

ሀገር ውስጥ ላላችሁ ፦
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)

2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)

3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና

በቻልነው ሁሉ ከእህታችን ጎን እንቁም!
Elilta Mezmur

20/11/2022

እግዚአብሔር የጠራውን ደካማ ንገሩኝ እስቲ?
(አሌክስ አብርሃም)

ብዙ ሰባኪዎች""እግዚአብሔር ተማርክ አልተማርክ ፣ ጠንካራ ሆንክ ደካማ ፣ ሊሰራብህ ካሰበ ችግር የለበትም! እንደውም ደካሞችን ነው የሚጠራው ... ይላሉ! ለምሳሌ ሙሴ ኮልታፋ ነበር ፣ ሳኦል አህያ ሊፈልግ በወጣበት የኢስራኤል ንጉስ ሆኖ የተቀባ ፣ ዳዊት እረኛ ፣ ያቆብ አጭበርባሪ ይላሉ ... ከሐዋሪያት መካከል አንዳንዶቹ አሳ አጥማጅ አንዳንዶቹ ቀረጥ ቀራጭ ...ጳውሎስ አሳዳጅ እያሉ ይቀጥላሉ! እኔ በበኩሌ የእነዚህ ሰዎች ደካማነት አልታየኝም! "አንተ ብርቱና ሀያል" ብሎ እግዚአብሔር ከማሳቸው የጠራቸውም ነበሩ!

በመፅሐፍ ቅዱስ ለእግዚአብሔር ስራ ደካማ ሰው ተጠርቶ አላየሁም! (ካለ ንገሩኝ!) ሁሉም ከመጠራታቸው በፊት በተሰማሩበት ስራ ብርቱዎች ፣ ጠንካሮች ነበሩ ! ሙሴ ኮልታፋነቱ ድካም አልነበረም! ወገኖቹን ሊያድን ግብፃዊ እስከመግደል የሄደ ጦረኛ፣ የንጉስ ቤት ክብርና ሰደቃ ልቡ የናቀ ለወገኖቹ የቆመ ብርቱ ነበር! ያዕቆብ ያሰበውን አጭበርብሮም አምታቶም ከማድረግ ማንም የማይመልሰው ከነፋስ የፈጠነ ደግሞ ያፈቀራትን ለማግኘት 14 ዓመት ባሪያ የሆነ ፅኑ ሰው ነበር! ፣ ዳዊት ጎልያድ ጋር ከመግጠሙ በፊት በእረኝነት ዘመኑ በጎቹን ሊበሉ የሚመጡ አንበሳና ድብ የሚገነጣጥል ... ደግሞ በገናውን የሚያናግር ዘማሪ ነበር! ተዋጊም ዘማሪም!

አሳ አጥማጆቹም ቢሆኑ ቀን ከሌት ከባዱን የአሳ ማጥመድ ስራ የሚሰሩ ሲበዛ አካላዊ ጥንካሬ የነበራቸው ሰዎች ነበሩ!(በነገራችን ላይ አሳ አጥማጅነት ከባድ ተብለው ከሚጠቀሱ የዓለማችን ስራዎች አንዱ ነው እንደተራ ስራ እንዳታዩት) ...ጳውሎስ እስከጥግ ታዋቂው መምህር ገማሊያ እግር ስር ተቀምጦ የተማረ ...(አንዳንድ ፅሁፎች እንደሚሉት በዚህ ዘመን ሲመነዘር ሶስተኛ ድግሪ ጋር የሚመጣጠን የእውቀት ደረጃ ላይ የነበረ ሰው ነበር) ላመነበት የቀደመ የብሉይ እምነት የአዲስ ኪዳን አማኞችን ሲያሳድድ ነበር የተጠራው ! ...ለምን መሰለህ ከቀደሙት ደቀመዛሙርቱም በላይ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የረቀቁና ከባድ ትምህርቶች በጳውሎስ በኩል የተነገሩት የተተነተኑት? እዮብ ከትህትናው በተጨማሪ ብርቱ ሰራተኛና ሀብታም...አብርሃም ራሱ አደገኛ ጦረኛ ጭምር ነበር! እንግዳ መቀበል ብቻ ሳይሆን ጠላት ማሳደድም እንደሚችል ተፅፏል! ጌዲዮን ... ዮሴፍ ...እያልክ ከሁለቱም ኪዳኖች የተጠሩትን አገልጋዮች ተመልከት!

አንተ ወንሜ እዚህ " እግዚአብሔር ደካሞችን ይጠራል " እያልክ አልጋህ ላይ አትጥመልመል! በየጓዳው እጅህን አጣጥፈህ አታለቃቅስ ...ፀጉርህን ፈርዘህ በየቸርቹ"ጥራኝና አስጠሩኝ" እያልክ አትንከልከል! (((( ለእግዚአብሔር የሰው ጥበብና ጉልበት ምኑም ባይሆንም )))ላመኑበት የጠኑና የታተሩ ፣በህይወት ውስጥ ተዋጊና ታጋይ መንፈስ ያላቸው የውሳኔ ሰዎች ፀጋው ተመርቆላቸው ለመንግስቱ አገልጋይነት እንደተጠሩ በግሌ ታዝቢያለሁ! እየታገሉ የወደቁትም እንዴት እንደሚያነሳቸው አይተናልና እንመሠክራለን! ወደእግዚአብሔር ቤት ሲጠሩም ደግሞ ብርቱ ነበሩ! እስከሞት የታመኑ! በል የተከበርከው ምዕመን እንዲሁም በሐሳብ የምታምን አገልጋይ የገባህን ንገረኝና ይሄ ሀሳቤ ስተት ከሆነ ንስሀ ልግባ!

Elilta Mezmur

05/11/2022

ዘፋኝ የነበረቺው ቸሊና ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ምስክርነት ሰጠች!!!

"መሞት ነበረብኝ" - ቸሊና
Elilta Mezmur

24/10/2022

ዳንኤል አ/ሚካኤል - ይገባሃልና

ድንቅ አምልኮ በ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል 🎹🎹
Elilta Mezmur

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elilta Mezmur posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Elilta Mezmur:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share