Amphi - አምፊ

  • Home
  • Amphi - አምፊ

Amphi - አምፊ Amphi!

 #አዳማ  #አምፊግሎሪ ዲጂታል ፎቶ እና ሲኒማ ማሰልጠኛ የ1 ወር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና አዘጋጅቷል። ለበለጠ መረጃ👇👇👇📞 0921709463📞0921372452📞 0936239957📍አዳማ ፣ ...
20/05/2023

#አዳማ #አምፊ
ግሎሪ ዲጂታል ፎቶ እና ሲኒማ ማሰልጠኛ የ1 ወር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና አዘጋጅቷል።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇
📞 0921709463
📞0921372452
📞 0936239957
📍አዳማ ፣ አዳማ ራስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ቴሌግራም:- https://t.me/glorypctc
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/GloryPCTC

ለትውስታ ከአምፊ መጽሔትTinsae Zerfu
19/06/2022

ለትውስታ ከአምፊ መጽሔት
Tinsae Zerfu

Amphi Coming Back!
15/06/2022

Amphi Coming Back!

24/07/2021

ሰላም
ውድ የአምፊ መጽሔት ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ።

ከረጅም ጊዜ መቋረጥ እና ውጣ ውረድ በኋላ አምፊ ዳግም ወደ ዲጂታል ህትመቷ ልትመለስ ዝግጅቱ ተጀምሯል። እንኳን ደስ አላችሁ!

በኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስር ብቻ የሚገኙ ከ50 ያላነሱ ዩኒቨርሲቲዎች እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቢኖሩም እነኚህን ተቋማት የሚያስተሳስር ይኼ ነው የሚባል መገናኛ መንገድ የለም። የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ይኽ ነው የሚባል የግንኙነት ትስስር እና ስራ የላቸውም።

አምፊ መጽሔት ያለሀሳብ ገደብ በስነ-ምግባር ፣ ያለቋንቋ ገደብ፣ በተሻለ የተደራሽነት አድማስ ለመስራት በድጋሚ ቃል ትገባለች።

አብራችሁን ለነበራችሁ በድካማችን ላበረታችሁን ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን ።

አምፊ ነጻ፣ ዲጂታላዊ፣ ክፍት እና ባለብዙ ቋንቋ መጽሔት

አምፊ መጽሔት ዝግጅት ክፍል

ውድ የአምፊ ቤተሰቦች ቅዳሜ ታህሳስ 3  ቃል በገባነው መሰረት አምፊ መፅሔትን መልቀቅ ባለመቻላችን ይቅርታ እይጠየቅን 6ኛ እትማችንን እነሆ ብለናችሀኋል።አምፊ መጽሔት 6ኛ እትም::Barruu...
15/12/2020

ውድ የአምፊ ቤተሰቦች ቅዳሜ ታህሳስ 3 ቃል በገባነው መሰረት አምፊ መፅሔትን መልቀቅ ባለመቻላችን ይቅርታ እይጠየቅን 6ኛ እትማችንን እነሆ ብለናችሀኋል።
አምፊ መጽሔት 6ኛ እትም::
Barruulee Amfii Maxxansa 6ffaa.
Amphi Magazine 6th Edition.

መጽሔቱን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ 👉 bit.ly/አምፊቁጥር6
ወይንም በቀጥታ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኙታል።

ሰናይ ንባብ!

14/12/2020

ውድ የአምፊ ቤተሰቦች ቅዳሜ ታህሳስ 3 ቃል በገባነው መሰረት አምፊ መፅሔትን መልቀቅ ባለመቻላችን ይቅርታ እይጠየቅን 6ኛ እትማችንን እነሆ ብለናችሀኋል።
አምፊ መጽሔት 6ኛ እትም::
Barruulee Amfii Maxxansa 6ffaa.
Amphi Magazine 6th Edition.

መጽሔቱን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ 👉 bit.ly/አምፊቁጥር6
ወይንም በቀጥታ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኙታል።

ሰናይ ንባብ!

Send a message to learn more

09/12/2020

Address


Telephone

+251923507547

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amphi - አምፊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amphi - አምፊ:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share