Carri Rasuk Dawwe/Da/Taama Kee Duddi Ku/Buxa

  • Home
  • Carri Rasuk Dawwe/Da/Taama Kee Duddi Ku/Buxa

Carri Rasuk Dawwe/Da/Taama Kee Duddi Ku/Buxa Taamah Abinaa Na-lem Kassisa🙏 Ayyunttah Taama Gino Abinah Yaybulenim

20/10/2024
16/10/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ali Mohammed, Abdo Hassen Enahaba

 #አሁን   የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጥቅምት 6፤ 2017ከከሰዓት በፊት በነበረ መድረክ የሥራ ዕድል ...
16/10/2024

#አሁን


የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡

ጥቅምት 6፤ 2017

ከከሰዓት በፊት በነበረ መድረክ የሥራ ዕድል ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም የተገመገመ ሲሆን በአሁን ሰዓት የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ተሻለ በሬቻ ተገኝተዋል፡፡

በመድረኩ በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ ሥራዎች፣ የተገኙ ስኬቶች፣ ያጋጠሙ ችግሮች እና የተቀመጠውን የተለጠጠ ዓመታዊ ግብ ለማሳካት መከተል ስለሚገባው አቅጣጫ ላይ ዝርዝር ውይይት በመደረግ ላይ ነው፡፡

በአዲሱ የዘርፉ እሳቤ ክህሎት የሁሉም ስራዎች መነሻና አስቻይ ሚና ያለው ዘርፍ ነው፡፡

ጥቅምት/4/2017ስምምቱ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ራስን የመቻል ጉዞ ከማሳካት አንፃርም ጉልህ ሚና ይኖረዋልክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትርየሥራና ክህሎት  ሚኒስቴር፣ ኢኖ...
15/10/2024

ጥቅምት/4/2017

ስምምቱ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ራስን የመቻል ጉዞ ከማሳካት አንፃርም ጉልህ ሚና ይኖረዋል

ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከቬክና ቴክኖሎጂ እና ከኦርቢት ሄልዝ ጋር በመተባበር ዲጂታላይዝ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ስምምነቱ ‹‹ብራት ቦክስ›› የተሰኘ ቴክኖሎጂን በሀገር ውስጥ በማምረት በገጠር አካባቢዎች ዲጂታላይዝ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ዓላማ ያለው ነው፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በፊርማ ሥነ- ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ስምምነቱ ኢትዮጵያን ከቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወደ አምራችነት የሚሸጋግር እና አዳዲስ ዕውቀትንና ክህሎትን ለመታጠቅ ያስችላል፡፡

ይህም በሂደቱ ሰፊ የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ራስን የመቻል ጉዞ ከማሳካት አንፃርም ጉልህ ሚና ይኖረዋል ብለዋል፡፡

የሥምምነቱ ተግባራዊነት በጤና ቴክሎጂ ምርት፣ በሮቦቲክስና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል ለማልማት የሚያስችል ዕድልን የሚፈጥር መሆኑም ክብርት ሚኒስትር ጠቁመዋል፡፡

🚀 ትኩረት ለዲጂታል ስታርታፖች! 🌟የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በጋራ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ላሉ ዲጂታል ስታርታፖች እና ከፍትኛ የማደግ አቅም ያላ...
10/10/2024

🚀 ትኩረት ለዲጂታል ስታርታፖች! 🌟

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በጋራ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ላሉ ዲጂታል ስታርታፖች እና ከፍትኛ የማደግ አቅም ያላቸውን ዲጂታል ኢንትርፕራይዞች የቴክኒክ ድጋፍ ማሰልጠኛ መርሃ ግብር አዘጋጅቷል!

ይህ የዘጠኝ ቀን የቡትካምፕ ንግድዎን ከፍ ለማድረግ አስፈላጊ ክህሎቶችን እና ግንዛቤዎችን ይሰጥዎታል። በተጨማሪም ሥራዎን ለማሳደግ የሚያስችል የፋናስ ድጋፍ ያገኛሉ::

👉የስልጠና ጊዜ ህዳር/02/13/2017.ዓ/ም

📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ

🗓 እስከ፡ ጥቅምት/15/2017 ድረስ ያመልክቱ

መስከረም 28/2017በአዲስ አበባ በተቀናጀ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት ሰፊና ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንደሚሠራ ተጠቆመፕሮጀክቱን ለመጀመር የሚያስችል ውይይት የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ የሥራ...
08/10/2024

መስከረም 28/2017

በአዲስ አበባ በተቀናጀ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት ሰፊና ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንደሚሠራ ተጠቆመ

ፕሮጀክቱን ለመጀመር የሚያስችል ውይይት የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነን ጨምሮ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ካላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡

በመድረኩ የተቀናጀ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት ዋና ዓላማ እሴት ሰንሰለትን መሰረት በማድግ ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር እና የዶሮና የዶሮ ተዋጽኦ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡

ከዚህ ቀደም ከዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የጎዳና ላይ የዶሮ ጥብስ ቢዝነስ በአዳማና በሀዋሳ ከተማ ወደ ሥራ በማስገባት ለበርካታ ወጣቶች ሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡

ከዚህ ሥራ የተገኙ ልምዶችን በማላቅ የአዲስ አበባ ወጣቶችን በማደራጀት ከመኖ አቅርቦት ጀምሮ በሥራው ላይ ባለው የእሴት ሰንሰለት በተቀናጀ የዶሮ እርባታ ሰፊና ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት ይሰራል፡፡

ከዚሁ ጋር ተያይዞም የዶሮና የዶሮ ተዋጽኦ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎችን በቅንጅት እንደሚሠራ ተመላክቷል፡፡

Carri Rasuk Dawwe Daqaarak Taama Kee Duddi/Ku/Buxa KobahissolSanat 2017 Liggidi Ikrarok Ugut Abak Ayyunti Gabaqaarsak Ya...
06/10/2024

Carri Rasuk Dawwe Daqaarak Taama Kee Duddi/Ku/Buxa Kobahissol

Sanat 2017 Liggidi Ikrarok Ugut Abak Ayyunti Gabaqaarsak Yawaqu Buqre Uguugus Kee Isi Kee Isi Waklititi Sitali Abitil Buxa Mari Caddo Kee Katayissos Sitali Gacak Egla Xisak Geytimna.

👉Gabuleey Ni Baaxoye Isik Bisol Tani Carsiyeey,
Niinay Ni Fayxi Gari Koh Aysinak Raqele.

👉Abnah Nan Taama Takkuu,Hinnay Nascubem Umman Xaloot Le Murti Takkem Faxximta.🙏

👉 Sisik Xaagu Tama Xaagu Yobeh Yan Mara Sher like Afabaxo 8 Caddol   Saami👉Farmo Iro Baaxo Taama Saami Baaxo Caddol Yece...
25/09/2024

👉 Sisik Xaagu Tama Xaagu Yobeh Yan Mara Sher like Afabaxo 8 Caddol Saami👉Farmo Iro Baaxo Taama Saami Baaxo Caddol Yecen Afkanak Ugtuma Abak Kulli Daqooriti Neh Yecen Taama Saami 2017 liggidih Iro Baaxoh Ikraaro Kinnuk Kaxxa Garbaluk Qinbisak Aydakaakanak Inna kee Ossetinah Yaaxigenim faxximta Axcuk Daffesne Ximmoma Nagay Wagittaanam Sin kassisna.

Oyti Caddol Cede Wayteenim Tenek
Dawwe Daqaarak Taama Kee Duddi/Ku/Buxat Angaaraawuk Oytissanam Duddan.

  Dawwe Daqaarak Taamaa kee Duddi/Ku/Buxa kee Buqre kee Gino'gaddih/Ku/Buxa Fanat Barri Taamâ Saamih Xayrekterih Tabaata...
24/09/2024



Dawwe Daqaarak Taamaa kee Duddi/Ku/Buxa kee Buqre kee Gino'gaddih/Ku/Buxa Fanat Barri Taamâ Saamih Xayrekterih Tabaatabsu Aben.

Ayr14/01/2017

Tama taamah tabaatabsu abne Buqre kee gino' gaddih/Ku/Buxa Saqal Salic Cumad kee Taamaa kee Duddi/Ku/Buxa Saqal Saqiid Qali kinnuk tahaak wadiril kukti qaaqa elle tabseh yan innal barri taamah saami Daqaarak Taama Kee Duddi/Buxa fan yendebbem sin naysixxige.

  Qafar Agatih Rakaakayak Taamaa kee Duddi Biiro kee Buqre kee Gino'gaddih Biiroh Fanat Barri Taamâ Saamih Xayrekterih T...
10/09/2024



Qafar Agatih Rakaakayak Taamaa kee Duddi Biiro kee Buqre kee Gino'gaddih Biiroh Fanat Barri Taamâ Saamih Xayrekterih Tabaatabsu Aben.

Pagume 5/2016

Tama taamah tabaatabsu abtem Buqre kee gino' gaddih biirok gino gaddih luddak ciggiila saqalah yan gifta Qusmaan Macammad Cummad kee Taamaa kee Duddi biirok Interpirayizwa kee taamâ saamih langik awlaytuh yan gifta Qabdalla Cussen kinnuk tahaak wadiril kukti qaaqa elle tabseh yan innal barri taamah saami taamaa kee duddi biiro fan yendebbem sin naysixxige.

Address


Telephone

+251920100077

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Carri Rasuk Dawwe/Da/Taama Kee Duddi Ku/Buxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Carri Rasuk Dawwe/Da/Taama Kee Duddi Ku/Buxa:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share