7podcast

7podcast join my page🙏

⚡ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ የፕሮቴስታንት እምነትን ተቀበለ!!ተወዳጁ ድምፃዊ ና የዜማና ግጥም ደራሲ ጌትሽ ማሞ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ በማድረግ መቀበሉን በማህበራዊ ትስስር ገጾች በስፋት ተ...
04/07/2025

⚡ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ የፕሮቴስታንት እምነትን ተቀበለ!!

ተወዳጁ ድምፃዊ ና የዜማና ግጥም ደራሲ ጌትሽ ማሞ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ በማድረግ መቀበሉን በማህበራዊ ትስስር ገጾች በስፋት ተዘግቧል።

ድምፃዊው ከዚህ በኃላ ድምፃዊነቱን አቁሞ ሙሉ በሙሉ የመዝሙር ሥራዎችን የሚሰራ መሆኑን አሳውቋል ነው የተባለው።

በጌታ ውድ ወንድማችን ጌትሽ ማሞ እንኳን የዓለም ቤዛ ወደሆነው የክርስቶስ እቅፍ በሠላም መጣህ ❤🙏❤

https://youtu.be/Fn3KK-pPfis?si=vL_N95LVn0TSmWIo
28/06/2025

https://youtu.be/Fn3KK-pPfis?si=vL_N95LVn0TSmWIo

የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው።

Waaqayyo ni arga😭😭😭🥹🥹🥹
01/02/2025

Waaqayyo ni arga😭😭😭🥹🥹🥹

22/08/2024
እንግዲ እቺ የ7 አመት ህፃን ነች በአለባበስ የማትለካ ከልጅነት ፈገግታዋ ውጪ ሌላ ነገር ፊትዋ ላይ የማይነበብ አይደለም ለመድፈር አቅፎ ለመሳም የምታጓጓ በሙሉ አይን እንኳን የማትታይ አንድ...
17/08/2024

እንግዲ እቺ የ7 አመት ህፃን ነች በአለባበስ የማትለካ ከልጅነት ፈገግታዋ ውጪ ሌላ ነገር ፊትዋ ላይ የማይነበብ አይደለም ለመድፈር አቅፎ ለመሳም የምታጓጓ በሙሉ አይን እንኳን የማትታይ አንድ ፍሬ ህፃን😭
እቺን እርግብ ነው አፏን በአሽዋ ጠቅጥቆ አንገቷን አንቆ ነፍሷ እስኪወጣ የደፈራት😭😭........ደፈራት ሞተች አስክሬኗን አውጥቶ ጣለ ከዛስ እሱ ታስሮ እየበላ ይኖራል አይደል????? ይሄ ነው ህግ??
ለምን ይመስላቹሀል ዛሬም ህፃናት ወጣቶች እናቶች ሳይቀሩ የሚደፈሩት የሚመቱት ወተው ለመግባት የሚሳቀቁት???? ......ትክክለኛ ፍርድ ስለሌለ ይደፍራል ይገላል የሆነ ቀን ከእስር ወቶ ኑሮውን ይቀጥላል በሱ ምክንያት የስንቷ ሴት ህይወት ጨልሞ እሱ ተንደላቆ ይኖራል....

ያሳዝናል😭

16/08/2024

ደስታህን በሚታይ ነገር አታድርግ🤍🔥🔥

join my page🙏

እንኳን ደስ አለን!Baga Gammanne! Tamirat_Tolaa
10/08/2024

እንኳን ደስ አለን!
Baga Gammanne!
Tamirat_Tolaa

01/07/2024

🇦🇪

join my page🙏

https://youtu.be/3PkVNQ9cUbQ?si=lIlvPzPdCDwR_Fys
26/06/2024

https://youtu.be/3PkVNQ9cUbQ?si=lIlvPzPdCDwR_Fys

የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው። #...

21/06/2024

እውነተኛው ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል 🥺
የበፊቱ ወንጌል ከውጭ ነበር ስደቱ አሁን ደግም ከውስጥ
ጌታ መንፈስቅዱስ መልካሙን መንገድ ያሳየን 🙏🙏🙏🙏

https://youtu.be/Fn3KK-pPfis?si=tC4i9htUuaRVmI-wSubscribe share 🔥🙏
14/06/2024

https://youtu.be/Fn3KK-pPfis?si=tC4i9htUuaRVmI-w
Subscribe share 🔥🙏

የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው።

Address


Telephone

+251963413978

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 7podcast posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to 7podcast:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share