ማራኪ ጤና Hanted Studio

  • Home
  • ማራኪ ጤና Hanted Studio

ማራኪ ጤና Hanted Studio This is the official page of Hanted Studio.

ለስንፈተ ወሲብ የሚያጋልጠን የትኛዉ አይነት የስኳር ህመም ይሆን ??      በማራኪ ጤና ዝግጅት ክፍል  ተዳሷል  ይከታተሉ subscribe  :  share አና like  ያድርጉ
24/07/2025

ለስንፈተ ወሲብ የሚያጋልጠን የትኛዉ አይነት የስኳር ህመም ይሆን ??
በማራኪ ጤና ዝግጅት ክፍል ተዳሷል ይከታተሉ
subscribe : share አና like ያድርጉ

ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀንቴድ ስቱዲዮ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች ፤ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቅላላ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናላ....

23/07/2025

መጥፎ የአፍ ጠረን የሚመጣባቸዉ ዋና ዋና ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸዉ :
በዶ/ር ሮቤራ

በአራት ወይም በአምስት ሰአት ለዉጥ ዉስጥ ሙሉ ራሰ በረሃነትን እንዴት ወደ ሙሉ ፀጉር (ዉበት ) እንዴ ት ነዉ የምንቀይረዉ ?     መልሱን ከማራኪ ጤና ዩቱዩብ ቻናል ይከታተሉ subscri...
14/07/2025

በአራት ወይም በአምስት ሰአት ለዉጥ ዉስጥ ሙሉ ራሰ በረሃነትን እንዴት ወደ ሙሉ ፀጉር (ዉበት ) እንዴ ት ነዉ የምንቀይረዉ ?
መልሱን ከማራኪ ጤና ዩቱዩብ ቻናል ይከታተሉ
subscribe . Like እና share ያድርጉ

ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀንቴድ ስቱዲዮ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች ፤ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቅላላ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበ....

አንተ ብቻህንም ብትሆን ትክክል ልትሆን ትችላለህ ።
04/07/2025

አንተ ብቻህንም ብትሆን ትክክል ልትሆን ትችላለህ ።

26/06/2025

ሆሊዉድ ስማይል ምንድን ነዉ ?

ግሪን ላይፍ የጥርስ ህክምና በስራ አስፈፃዉ በኩል መረጃዉን አካፍዉናል ። like comment እና ሼር በማድረግ የጥርስ እጥበት ይሸለሙ

የልምድ ወጌሻ ህክምና  በዘመናዊው የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ህክምና አንፃር እንዴት ይታያል ?  ዶር ብርሃኑ አያና የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት  በደንብ በማራኪ ጤና ፕሮግራማችን ያብራ...
18/06/2025

የልምድ ወጌሻ ህክምና በዘመናዊው የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ህክምና አንፃር እንዴት ይታያል ?
ዶር ብርሃኑ አያና የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት በደንብ በማራኪ ጤና ፕሮግራማችን ያብራሩልናል ።
ሊንኩን ይክፈቱ ? subscribe እና like

ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀንቴድ ስቱዲዮ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች ፤ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቅላላ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናላ....

በዛሬዉ እለት በአዲስ አበባ ወደ ወጭ ሃገር ለህክምና የሚደረግ ጉዞን ያስቀራል የተባለ እጅግ ዘመናዊ ሆስፒታል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተመርቆ ወደ ስራ ገባ ።በህክምና አሰጣጥ...
15/06/2025

በዛሬዉ እለት በአዲስ አበባ ወደ ወጭ ሃገር ለህክምና የሚደረግ ጉዞን ያስቀራል የተባለ እጅግ ዘመናዊ ሆስፒታል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተመርቆ ወደ ስራ ገባ ።
በህክምና አሰጣጥ የዋጋ ደረጃም 25 በመቶ የዋጋም ቅናሽ ተደርጎበታል ያሉት የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አየለ ተሾመ ገልፀዉ አያይዘዉም የህክምና ማእከሉም A I ( በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ )የታገዘ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአጥንት መሳሳት መመርሪያ : የልብ እና የአንጎል : እንዲሁም በሰዉነት ዉስጥ የሚከሰቱ የደም ስር ችግሮችን ያለ ቀዶ ህክምና መስራት እና በድምፅ መታዘዝ የሚችል መሆኑን ለጋዜጠኞች አብራርተዋል ።
ከንቲባ ኣዳነች አበቤም ይህን ሃሳብ በምረቃ ስነስርአቱ ላይ ለተገኙ እንግዶች ገልፀዉ የሆስፒታሉ ሃሳብ አሜሪካን ሃገር እያሉ ከሆስፒታሉ ሃላፊዎች ጋር በአምባሰደሩ ዶር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አማካኝነት የዚህ ሆ/ል መጠንሰስ እንደተነገራቸዉ እና የቢሮክራሲ ችግር ከተፈታላቸዉ በአጭር ግዜ እንደሚገነቡ ተገልጾላቸው እሳቸዉም ለዚህ እንደሚተባበሩ ቃል ገብተዉ ስራዉም ተጀምሮ በዚህ አጭር ግዜ ይጠናቀቃል ብለዉ እንዳልጠበቁ እና በዚህ ፍጥነት ተጠናቆ ለምረቃ እንዲበቃ ላስቻሉ ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል ።
ሆስፒታሉ ወደ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደተደረገበት በፕሮግራሙ ላይ የገለፁት ደግሞ የሆስፒታሉ ም/ል ስራ አስፈፃሚ ናቸዉ ። ሆስፒታሉም ዘመኑ የሚጠይቀዉን ቴክኖሎጂ እንዳሟላ በጉብኝቱ ወቅት የተረዳን ሲሆን ስራዉንም በይፋ መጀመሩ ተበስሯል ።

11/06/2025

ዶር ሮቤራ ስለ ህፃናት ጥርስ መቦርቦር በኦሮምኛ የሚሉን መልእክት አላቸዉ

07/06/2025

የልጆች ጥርስ መቦርቦር ዋነኛ ምክንያቶችን ዶር ሮቤራ ሃሳባቸዉን አካፍለዉናል ።
ሃንቴድ ስቱዲዮ

እንኳን 1446 ኛዉ የኢድ አል አድሃ የአረፋ በአል አደረሳችሁ       ሃንቴድ ስቱዲዮ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
06/06/2025

እንኳን 1446 ኛዉ የኢድ አል አድሃ የአረፋ በአል አደረሳችሁ
ሃንቴድ ስቱዲዮ ሃ/የተ/የግ/ማህበር

መ ል ካ ም  የጤና ቀን  ይህንላችሁ  !     ሃንቴድ ስቱዲዮ ሃ/የተ/የግ/ ማህበር
04/06/2025

መ ል ካ ም የጤና ቀን ይህንላችሁ !
ሃንቴድ ስቱዲዮ ሃ/የተ/የግ/ ማህበር

Mpox   የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንነት እና ባህሪያት     በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ሆ/ል  እንዳመለከተዉ
02/06/2025

Mpox የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንነት እና ባህሪያት
በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ ሆ/ል እንዳመለከተዉ

Address


Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251989880888

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማራኪ ጤና Hanted Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ማራኪ ጤና Hanted Studio:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share