ንቁ ሚዲያ Nequ Media

  • Home
  • ንቁ ሚዲያ Nequ Media

ንቁ ሚዲያ Nequ Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ንቁ ሚዲያ Nequ Media, Media, .

ከዘጠኝ ዓመታት በላይ ትኩረቱን በስነ-ልቦናና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ አድርጎ በተወዳጁ ጣቢያ ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ12:30 - 2:00 እያስተማረና እያዝናና ከቆየው ንቁ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በተጨማሪ አቤት ሚዲያ በሚል ስያሜ የተለያዮ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅቶችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።

የማንነት መሠረት፤ የመጀመሪያው ተቋም ቤተሰብ ነው!

09/03/2025
https://youtu.be/b982BQuLygsለሰው ልጆች ነጻነት አድዋ ግንባር ላይ ለአንዲት ኢትዮጵያ ሀገራቸው የተዋደቁ ጀግኖች አባቶቻችንን ታሪክ እንሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰው በሰውነቱ...
26/02/2025

https://youtu.be/b982BQuLygs

ለሰው ልጆች ነጻነት አድዋ ግንባር ላይ ለአንዲት ኢትዮጵያ ሀገራቸው የተዋደቁ ጀግኖች አባቶቻችንን ታሪክ እንሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰው በሰውነቱ ይከበር ዘንድ አባቶቻችን ለወራት በእግር ተጉዘው ስለሃገራችን ውድ ህይወታቸውን ሰውተዋል። የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክያቱን ፣ በወቅቱ የነበረውን ኩነት በዚህ ትረካ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ሁለተኛውና የመጨረሻውን ክፍል እንሆ!
ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

We present to you the story of our courageous fathers who fought for the freedom of mankind. Our ancestors walked for months and sacrificed their precious lives for our country so that people could be respected for who they are. In this narration, we share the origin of the Adwa War and the events that occurred during that time. Here is the second and final part!
Listen to our show, enjoy, like, comment, and share with others.

#ንቁ #ኢትዮጵያ #ታሪክ #ህይወት #ፖድካስት #ሬዲዮ #ብስራትቴሌቪዥን #አድዋ #ድል #ጀግና

https://youtu.be/5foYv2PPs2Yhttps://t.me/nequ_rp/64 ንቁ ሚዲያ | Nequ Media, [Feb 26, 2025 at 15:07]ለሰው ልጆች ነጻነት አድዋ ግንባር ላይ...
26/02/2025

https://youtu.be/5foYv2PPs2Y

https://t.me/nequ_rp/64 ንቁ ሚዲያ | Nequ Media, [Feb 26, 2025 at 15:07]
ለሰው ልጆች ነጻነት አድዋ ግንባር ላይ ለአንዲት ኢትዮጵያ ሀገራቸው የተዋደቁ ጀግኖች አባቶቻችንን ታሪክ እንሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰው በሰውነቱ ይከበር ዘንድ አባቶቻችን ለወራት በእግር ተጉዘው ስለሃገራችን ውድ ህይወታቸውን ሰውተዋል። የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክያቱን ፣ በወቅቱ የነበረውን ኩነት በዚህ ትረካ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ክፍል አንድን እንሆ!
ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

We present to you the story of our courageous fathers who fought for the freedom of mankind. Our ancestors walked for months and sacrificed their precious lives for our country so that people could be respected for who they are. In this narration, we share the origin of the Adwa War and the events that occurred during that time. Let’s start with part one!
Listen to our show, enjoy, like, comment, and share with others.
https://t.me/nequ_rp/65 ንቁ ሚዲያ | Nequ Media, [Feb 26, 2025 at 15:07]
#ንቁ #ኢትዮጵያ #ታሪክ #ህይወት #ፖድካስት #ሬዲዮ #ብስራትቴሌቪዥን #አድዋ #ድል #ጀግና

https://youtu.be/n-k2adCnK38በየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች...
18/02/2025

https://youtu.be/n-k2adCnK38

በየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች አካፍሎናል። የመጨረሻውንና አምስተኛውን ክፍል እንሆ! ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

In my story (Yene Tarik), our storyteller shared the ups and downs of his life in his autobiography (from childhood to adulthood), which was previously featured on our radio program. Here is the fifth and final part. Listen to our show, enjoy it, like and comment, and share with others to show your support for your family.

https://youtu.be/rn-6OCiGAScበየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች...
18/02/2025

https://youtu.be/rn-6OCiGASc

በየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች አካፍሎናል። ክፍል አራትን እንሆ! ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

In my story (Yene Tarik), our storyteller shared the ups and downs of his life in his autobiography (from childhood to adulthood), which was previously featured on our radio program. Here is part four. Listen to our show, enjoy it, like and comment, and share with others to show your support for your family.

https://youtu.be/hxGzj85wDYoበየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች...
18/02/2025

https://youtu.be/hxGzj85wDYo

በየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች አካፍሎናል። ክፍል ሦስትን እንሆ! ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

In my story (Yene Tarik), our storyteller shared the ups and downs of his life in his autobiography (from childhood to adulthood), which was previously featured on our radio program. Here is part three. Listen to our show, enjoy it, like and comment, and share with others to show your support for your family.

https://youtu.be/yPawAw2kZREበየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች...
18/02/2025

https://youtu.be/yPawAw2kZRE

በየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች አካፍሎናል። ክፍል ሁለትን እንሆ! ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

In my story (Yene Tarik), our storyteller shared the ups and downs of his life in his autobiography (from childhood to adulthood), which was previously featured on our radio program. Here is part two. Listen to our show, enjoy it, like and comment, and share with others to show your support for your family.

https://youtu.be/wC0-wbW8OUsበየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች...
18/02/2025

https://youtu.be/wC0-wbW8OUs

በየኔ ታሪክ ባለታሪካችን ቀድሞ በሬዲዮ ፕሮግራማችን ቀርቦ በነበረ ግለ ታሪኩ (ከልጅነት እስከ ጉልምስና) ወቅት ያለፈባቸውን የሕይወት ውጣ ውረዶች አካፍሎናል።
ዝግጅታችንን ያድምጡ፣ ይዝናኑ ላይክና ኮሜንት ያድርጉ ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያረጋግጡ።

In my story (Yene Tarik), our storyteller shared the ups and downs of his life in his autobiography (from childhood to adulthood), which was previously featured on our radio program. Listen to our show, enjoy it, like and comment, and share with others to show your support for your family.

Celebrating my 8th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉
17/02/2025

Celebrating my 8th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ንቁ ሚዲያ Nequ Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ንቁ ሚዲያ Nequ Media:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share