15/08/2025
“ሌላ ጉዳይ አልነበራቸውም! በወንጌል አምነው ከዳኑ በኋላ ዋና ጉዳያቸው የሆነው፣ ወንጌልን ላልሰማው ማህበረሰብ ሄዶ ወንጌልን መናገር ነው።”
ተልእኮን ሳነብ… በረድኤት
We are back with a fun challenge for all Teliko readers: an opportunity for you to share your experience reading the book and be featured on our social media channels. Here is a video from one of our readers reflecting on the book.
We want to hear from you, too! We'd love for you to send us a video sharing your thoughts and feelings. We're excited to see your different perspectives on the book. 🙂
እንዴት አላችሁ የተልእኮ አንባቢያን!!
መጽሐፉ የፈጠረብንን ስሜት: ያስተማረንን ቁም ነገሮች የምንለዋወጥበት አስደሳች ዕድል ይዘንላችሁ መተናል። በዚህ ቪዲዮ ላይ አንድ አንባቢያችን ይህን ልምዷን ታካፍለናለች። እናንተም ዉድ አንባቢዎቻችን በመጽሐፉ ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና ስሜት እንድትልኩልን እንፈልጋለን።
የራስዎን ቪዲዮ ለመስራት የሚረዳዎ መመሪያ:
• ቪዲዮውን በሚቀርፁበት ጊዜ ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ።
• ስልክዎን በአቀባዊ (Portrait) በመያዝ ቪዲዮ ይቅረጹ።
• መጽሐፉ ካነሳብዎት ሀሳቦች፣ ስሜቶች ወይም ከባለታሪኮች ማንነት ጋር ከተመሳሰሉበት ገጠመኝ አንዱን ይምረጡ።
• ቪዲዮውን ከ1-2 ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ይስሩና ይላኩልን።
ድጋፍ ከፈለጉ ወይም ጥያቄ ካለዎት፣ inbox ላይ አሁኑኑ ያነጋግሩን!
የእናንተን ሀሳብ ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን።
Step-by-step guide on how to shoot your own video:
• Find a quiet place to record your video.
• Use your phone to record in portrait mode (vertically).
• Choose one key takeaway, feeling, or a character you connected with from the book.
• Keep your video brief, no longer than 1-2 minutes, and send it to us.
If you need any help or have questions, feel free to inbox us for support!
We can't wait to hear your thoughts.
#ተልእኮንአንብብያለሁ
#እኔምተልኬያለሁ
#ተልእኮመጽሐፍ