Teliko

Teliko Telling God's story! RedeeMedia aims to redeem various communication means, especially the visual media to reach the young people with the gospel.

Join us as we launch our new book featuring powerful stories of Ethiopian and Eritrean missionaries, engage in missional discussions and showcase compelling documentary films from the field. We use various channels comprising interpersonal communication, visual media and the new media. We develop tailored messages and approaches to preach the gospel of Jesus Christ that take into account the tradition, culture, values, beliefs and the context of the target audience.

በኩሉ ኮንታ የነበራቸው የወንጌል አገልግሎት ምላሽ አስደንጋጭ ነበር። አንድ ሰው እንኳን በወንጌል አላመነም። ብሩ ለወንጌል ስብከት የሚጠቀምበትን መጽሐፍ በአንድ የዋሻ አለት ስር ፈልፍሎ በመ...
26/06/2025

በኩሉ ኮንታ የነበራቸው የወንጌል አገልግሎት ምላሽ አስደንጋጭ ነበር። አንድ ሰው እንኳን በወንጌል አላመነም። ብሩ ለወንጌል ስብከት የሚጠቀምበትን መጽሐፍ በአንድ የዋሻ አለት ስር ፈልፍሎ በመቅበር በእምነት እንዲህ ሲል ለህዝቡ ተናገረ “ዓመታት ቆጥሮ የሚፈነዳ ፈንጂ ቀብርያለሁ። ሲፈነዳ ሁላችሁም ታያላችሁ። የእግዚያብሔር ቃል ትቀበራለች እንጂ ሞታ አትቀርም!”

ሙሉዕ ታሪኩን በተልእኮ መጽሐፍ ላይ ያግኙ።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

በ1856 ዓ.ም በጸአዘጋ ሐማሴን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግድግዳ ውስጥ ተደብቆ የተገኘ አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በቤተ ክርስቲያን ዲያቆናትና ቄሶች ዘንድ ልዩ የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢያን ...
24/06/2025

በ1856 ዓ.ም በጸአዘጋ ሐማሴን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግድግዳ ውስጥ ተደብቆ የተገኘ አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በቤተ ክርስቲያን ዲያቆናትና ቄሶች ዘንድ ልዩ የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢያን የተሃድሶ እንቅስቃሴ መነሳት ምክንያት ሆኗል።

ከዚህ እንቅስቃሴ መሪዎች አንዱ ቄስ ሰለሞን አጽቁ ሲናገሩ፡ “እግዚያብሔር ልጁን ሊገልጥልኝ በመረጠ ጊዜ በቀላሉ ላነበው የምችለው መጽሐፍ ቅዱስ ላከልኝ…የጌታን ቃል ከተረዳሁ በሗላ በልጅነቴ ተምሬአቸው የነበሩትን ትምህርቶች ወደ ሗላ ትቼ አሁን ወንጌሉን መስበክ ጀመርኩ” ብለዋል።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

22/06/2025

መጽሐፍ ቅዱስ ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማስተላለፍ የሙስሊም ወንድሞች አስተዋፆ እንዳለበት ያዉቃሉ?

የጋሽ ሽጉጤን ቅንጭብ ታሪክ በ 'ተልእኮ ቀደምት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሚስዮናውያን የታሪክ ውልብታ' መጽሐፍ ላይ ያገኙታል።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

20/06/2025

የጋሽ ሽጉጤ የወንጌል ተጋድሎ

ወንጌልን በሚታይ በሚዳሰስ መልኩ ለትውልድ ያስተላለፉትን የጋሽ ሽጉጤን ቅንጭብ ታሪክ በ 'ተልእኮ ቀደምት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሚስዮናውያን የታሪክ ውልብታ' መጽሐፍ ላይ ያገኙታል።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

18/06/2025

የሚንጊ እጣ ፈንታ
ሀገራችን ውስጥ ብሎም አለማችን ውስጥ ብዙ አይነት ክፉ ልምምዶች አሉ። እነዚህን ልምምዶች የሚገታውን ወንጌል የመመስከር ተልእኮ አለብን።

"ታድያ እውነት ከሆነ ከዚህ ቀደም መታችሁ ለምን አልነገራችሁንም?" ማሄ በአሪ አካባቢ ወንጌል ሲሰብክ አንድ የእድሜ ባለፀጋ እናት በመገረም ጠየቁ። የወንጌሉ የምስራች ቃል እውነት ከሆነ በሕ...
16/06/2025

"ታድያ እውነት ከሆነ ከዚህ ቀደም መታችሁ ለምን አልነገራችሁንም?" ማሄ በአሪ አካባቢ ወንጌል ሲሰብክ አንድ የእድሜ ባለፀጋ እናት በመገረም ጠየቁ። የወንጌሉ የምስራች ቃል እውነት ከሆነ በሕይወት ዘመናቸው ማንም ቀድሞ ለምን እንዳልነገራቸዉ ትልቅ ግርምታ ፈጥሮባቸዋል። ሙሉዕ ታሪኩን በተልእኮ መጽሐፍ ላይ ያግኙ።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

15/06/2025

እየሱስ ማነው?
ስለእየሱስ ስንመሰክር "እየሱስ ማነው?" የሚለውን ጥያቄ እንዴት ነው የምንመልሰው?

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

ተካ ክህደት እና ግድያ እንደጀብድ በሚታይበት ማህበረሰብ መካከል የወንጌል አርበኛ ሆኖ ሕይወቱ በዛዉ ተሰውቷል። ሙሉ ታሪኩን በተልእኮ መጽሐፍ ላይ ያግኙ።  #ተልእኮመጽሐፍ  #ተልእኮ     ...
14/06/2025

ተካ ክህደት እና ግድያ እንደጀብድ በሚታይበት ማህበረሰብ መካከል የወንጌል አርበኛ ሆኖ ሕይወቱ በዛዉ ተሰውቷል።
ሙሉ ታሪኩን በተልእኮ መጽሐፍ ላይ ያግኙ።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

13/06/2025

ለተልእኮ እንሞት ይሆን?
ወንጌል ከሰውነታችን ሶስት ፈሳሽ ይፈልጋል... ላባችንን፣ እንባችንን እና ደማችንን!

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

09/06/2025

የወንጌል አርበኞች
ገናዬ በመፅሐፏ ከአራቱም አቅጣጫ ተነስተው ወንጌል ያሻገሩልንን አርበኞች ዳስሳለች። ከተጋድሏቸው ብዙ እንማራለን።

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

07/06/2025

ያልተነገረላቸው...
ቀደምት ሚስዮናውያን ለወንጌል የከፈሉትን መንገር፣ ለትውልድ ማሻገር ተተኪን ማፍራት ነው። እልፍ ሚስዮናውያንን ለመፍጠር ስላለፉት እንነጋገር።

03/06/2025

ይመለከተናል!
ታላቁ ተልእኮ ለሐዋርያት ብቻ የተሰጠ አይደለም። እኛንም ዛሬ ይመለከተናል። አኖኖራችን ይህን ያሳይ ይሆን?

#ተልእኮመጽሐፍ #ተልእኮ
#እኔምተልኬያለሁ

Address


Telephone

+251911381929

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teliko posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share