Amhara Mass Media Agency Family

  • Home
  • Amhara Mass Media Agency Family

Amhara Mass Media Agency Family This Page is created to only for those who are dedicated to change our Agency. The purpose is to str

24/05/2025

📻 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ! 🎙

የአማራ ራዲዮ 28ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ግንቦት 16/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች እለቱን ያከብራል።

በዚህ መሰረት ቅዳሜ በ 16/09/17፦
🎙 ከማለዳው 12:30 እሰከ 1:00 የራዲዮ ጣቢያወን አመሰራረት አስመልክቶ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ከጋዜጠኛ ጌታቸው ፈንቴ ጋር ቆይታ ይደረጋል።

🎙 ከጠዋቱ 2:00 እሰከ 3:00 እለቱን አስመልክቶ የጥያቄና መልስ ወድድር ይኖረናል

🎙 ከረፋዱ 3:00 እሰከ 4:00 የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ የተለያዩ ዝግጅቶች እና የአሚኮ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሙሉቀን ሰጥዬ መልዕክት ይቀርባል

🎙 ከቀኑ 4:00 እሰከ 5:00 በተለያዩ ዓመታት ራዲዮ ጣቢያውን አሰመልክቶ የአድማጮች አስተያየት ይስተናገዳል

🎙 ከቀኑ 5:00 እሰከ 6:00 መሪዎቻችን ምን ይላሉ የተሰኘ ዝግጅት ይቀርባል

🎙 ከ7:30 አስከ 8:10 የአንጋፋ ጋዜጠኛች ገጠመኝ ይቀርባል

🎙 ከቀኑ 9:00 እሰከ 9:30 የአማራ ራዲዮ ቴክኒሻኖች ገጠመኝ ይቀርባል

🎙 ከቀኑ 10:00 እሰከ 10:30 በአማራ ራዲዮ በተለያዩ ዝግጅቶች አየር ላይ የዎሉ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ

🎙 ከምሽቱ 11:00 አስከ 12:00 የአማራ ራዲዮ ትናንት እና ዛሬ በተመለከተ ዳይሬክቶሮች ምን ይላሉ? የተሰኘ ዝግጅት ይቀርባል

አማራ ራዲዮ
#አሚኮ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

24/05/2025
24/05/2025

አማራ ራዲዮ

22/05/2025
21/05/2025

#አማራ ራዲዮ 28 ዓመታትን በትጋት

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Mass Media Agency Family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share