Prophetess Meron

  • Home
  • Prophetess Meron

Prophetess Meron በወንጌል አላፍርም TV ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ዮሐንስ ወንጌል 1÷12
(1)

 ይህ ቃል በኢየሱስ ስም ተፈፀመ አሜን።                መዝሙር 27÷6
24/09/2025


ይህ ቃል በኢየሱስ ስም ተፈፀመ አሜን።
መዝሙር 27÷6

  ስለማይወደን** ሳይሆን  #ስለማይጠቅመን ነው።የድል ቀን ይሁንላችሁ* እወዳችኋለሁ🙌
22/09/2025

ስለማይወደን** ሳይሆን #ስለማይጠቅመን ነው።የድል ቀን ይሁንላችሁ* እወዳችኋለሁ🙌

20/09/2025

>
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ መንገድ አለው.....ሰምታችሁ ተባረኩበት🙌

 #ማንኛውም የተመከረ ክፉ ምክር በኢየሱስ ስም ይፍረስ አሜን                2ኛ ሣሙኤል 17÷1_24
17/09/2025

#ማንኛውም የተመከረ ክፉ ምክር በኢየሱስ ስም ይፍረስ አሜን
2ኛ ሣሙኤል 17÷1_24

15/09/2025

!!
በሆሳህና አደባባይ ላይ👉 ይህን vedo share በማድረግ መልዕክቱን ያድርሱ!! ብሩካን ናቸው።

11/09/2025

በደቡብ ሶዶ ወረዳ በኬላ ከተማ ልዩ ቆይታ!!
ምርቃታቸውን አሜን ብላችሁ ተቀበሉ!!

11/09/2025

እንኳን አደረሳችሁ
2018 የአዲስ ምዕራፍ ዓመታች ነው!!

 ፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ።ገላትያ 2÷10  እገዛ ከሚያስፈልጋቸው አረጋዊያን ጋር አብሮ ማዕድ በመቁረስና እገዛ በማድረግ ጌታ እረድቶን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ባላችሁ ነገር ከጎናችን በመ...
10/09/2025

፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ።ገላትያ 2÷10
እገዛ ከሚያስፈልጋቸው አረጋዊያን ጋር አብሮ ማዕድ በመቁረስና እገዛ በማድረግ ጌታ እረድቶን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል
ባላችሁ ነገር ከጎናችን በመሆን በትጋት ያገለገላችሁ አንዳች ነገር አይጉደልባችሁ 2018 የአዲስ ምዕራፍ እና አዲስ ነገር የሚሆንበት ጊዜ ነው ላመናችሁ ሆነላችሁ።

09/09/2025

እሰይ እልልልልልል.....ዛሬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 🇪🇹ሐገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ። ይህስ የእግዚአብሔር እጅ ነው። ስለ አባይ ግድብ ከመላው ኢትዮጵያ ከመጡ እናቶች ጋር ነሐሴ 28 እግዚአብሔርን እንዲህ አመስግነነዋል ይህንን vedo የምትመለከቱ እግዚአብሔርን አመስግኑ።

2018 የአዲስ ምዕራፍ ዓመት ነው !!በኢየሱስ ስም አሜን ላለ ሁሉ ሆነ።
08/09/2025

2018 የአዲስ ምዕራፍ ዓመት ነው !!በኢየሱስ ስም አሜን ላለ ሁሉ ሆነ።

07/09/2025

Address


Telephone

+251991413183

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophetess Meron posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophetess Meron:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share