Ethio-Addis TV

  • Home
  • Ethio-Addis TV

Ethio-Addis TV Stay connected with the latest in media, news, lifestyle, and sports. Join Threads today!

https://youtu.be/3j5BaowFfCM?t=10
20/09/2024

https://youtu.be/3j5BaowFfCM?t=10

#ፕሮፌሰርበየነጴጥሮስ የጉምቱው ፓለቲከኛ እና መምህር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ መንገድ! / Professor Beyene Petros, የፕሮፌር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ስነስርዓት | professor Beyene Petros funeral ceremony | Et...

11/08/2024

በጾም ወቅት ይህን በመጻፌ ይቅር በሉኝ።

ተወዳጁ ድምጻዊ አብዱ ኪያር ከዝነኛው የራዲዮና ቲቪ ሆስት ሰይፉ ፋንታሁን ጋር በሰይፉ በኢቢኤስ መሰናድኦ ላይ የሰጠው ቃለ መጠይቅ ሁለት ጊዜ ዐየሁትና የተናገራቸው ሀሳቦች በጣም ግዙፍ እንደሆኑ ተሰምቶኝ በተደጋጋሚ አእምሮዬ ውስጥ ሲመላለሱ በዚህ ሰዓትም ቢሆን መተንፈስ እንደሚገባኝ ቢሰማኝ ይህን ጻፍኩ።

ቀለል ባለ የከተሜ ቋንቋ ልክ ልካችንን የነገረን ዘመን ተሻጋሪ ብዙ እውነታዎች የታጨቁበት ቃለ መጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

አብዱ ኪያርን ያስጨነቀው ጉዳይ ከአንደበቱ ከሰማሁ በኋላ እኔንም በእጅጉ አስጨንቆኛል። የፍቅር ቃላቶቹ ልቤ ውስጥ የታሰሩ ቸልታዎችን ፈቶ ለቋቸዋል። ሰላማዊ ሰውነቱ አሸንፎኛል።

በዚህ ዘመን ተፈጥሮ መላ እና ዘዴው የጠፋበት ትውልድ አካል እንደ መሆኔ ህመሙ ህመሜ ነው።

ከዚህ በላይ ምን እላለሁ። ያመቅሁት ያልተነፈስኩትን ብዙ ነገር ቀስቅሶብኛል ብዬ ርዕሱን ልዝጋው እንጂ

ሰላም ሁኑልኝ!!

29/07/2024

በቡልቡላ ኢንደስትሪ ዞን የ7 ፋብሪካ ባለቤት ሀጂ ቶፊክ!

28/06/2024

ለብስክሌት ክፍት ሆነ. BOLE ROAD

https://youtu.be/apPiD2mqqk8
20/04/2024

https://youtu.be/apPiD2mqqk8

ከቀኝ ወደ ግራሸዊት ከበደሄለን በድሉመሰረት መብራቴሜላት ነብዩማክዳ አፈወርቅ.

https://youtu.be/LlD3bYqdemA
02/03/2024

https://youtu.be/LlD3bYqdemA

ለስጋ ወዳጆች ጥሬ ስጋ በግዮን ሆቴል ለጉድ እየተበላ ነው በሚገርም ዋጋ ድባቡ ደስ ይላል የካቲት 23 -24.Experience the ultimate Ethiopian raw meat food expo festival in Addis Ababa! Join us ...

Address


Telephone

+251717323290

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Addis TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio-Addis TV:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share