22/12/2025
የምስራች፡ ኢትዮጵያዊቷ ቲክቶከር ዩቲ ናስ ሽልማቷን ተቀበለች
I ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ዩቲ ናስ (Yuti Nas) በIAEA የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች የዓመቱ ምርጥ በመባል ሽልማቷን ተረክባለች።
ዩቲ ናስ አሸናፊ የሆነችባቸው ዘርፎች፡-
📌 Iconic Influencer of the Year (የዓመቱ ተጽእኖ ፈጣሪ)
📌 Iconic Content Creator of the Year (የዓመቱ ምርጥ ይዘት ፈጣሪ)
ይህ ስኬት ለኢትዮጵያውያን የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ትልቅ ኩራት ነው። ዩቲ ናስ በፈጠራ ስራዎቿ እና በማህበራዊ ሚዲያ ስታደርግ የቆየችው ተሳትፎ ለዚህ ክብር አብቅቷታል።
እንኳን ደስ አለሽ! 👏🇪🇹