Berebere Media-በርበሬ ሚዲያ

  • Home
  • Berebere Media-በርበሬ ሚዲያ

Berebere Media-በርበሬ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃዎችና ዝግጅቶች እንዲሁ ዶክመንተሪዎች

https://youtube.com/-media21?si=dmK2rC5ysbyYCPZw

18/09/2025

''በህብረት ችለናል''

ገጣሚ አብዲ እመም ሱራጅ

17/09/2025

Hagere Restaurant
🇰🇼UAE Al Ain

17/09/2025
17/09/2025

Halaba Stadiyum

ከማል በጂጎ የሀላባ ስታዲዮምን በFIFA የተደረገውን የጥራት ደረጃ ምርመራ አስመልክቶ የተጀመረውን የድጋፍ ቻሌንጅ በ2ሺ ብር ተቀላቅሏል።እናመሰግናለን!!
16/09/2025

ከማል በጂጎ የሀላባ ስታዲዮምን በFIFA የተደረገውን የጥራት ደረጃ ምርመራ አስመልክቶ የተጀመረውን የድጋፍ ቻሌንጅ በ2ሺ ብር ተቀላቅሏል።

እናመሰግናለን!!

ውጤቴን ስሰማ በጣም ደንግጫለው ፥ ተማሪ ካሊድ በሽር *********************************************የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊ...
15/09/2025

ውጤቴን ስሰማ በጣም ደንግጫለው ፥ ተማሪ ካሊድ በሽር
*********************************************

የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡

ተማሪ ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከ600 ነጥቦች 9 ብቻ በማጣት ነው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው።

ተማሪ ካሊድ በሽር
እንግሊዘኛ 96🔥
ሒሳብ 100🔥
ፊዚክስ 100🔥
ኬሚስትሪ 98🔥
ባዮሎጂ 99🔥
አፕቲትዩድ 98🔥 ውጤት አምጥቷል፡፡

ውጤቴን ስሰማ በጣም ደንግጫለው የሚለው ተማሪ ካሊድ፥ ማንኛውም ተማሪ ዓላማ ሊኖረው ይገባል፤ ለዓላማ መድከም ካለ ከድካም በኋላ ጥሩ ውጤት እንደሚመጣ ገልጿል፡፡

እንኳን ደስ አለህ
15/09/2025

እንኳን ደስ አለህ

ትላንት ወዲያ የተጀመረው የተባበሩት አረብ ኤምሬት የሚገኙ የሀላባ ልጆችና ወዳጆች ለሀላባ ስታዲዮም ያስጀመሩት ልዩ የድጋፍ ቻሌንጅ ተጀምሮ በርካቶች ተሳትፈዋል!!ዛሬም ቻሌንጁ ይቀጥላል!! በ...
15/09/2025

ትላንት ወዲያ የተጀመረው የተባበሩት አረብ ኤምሬት የሚገኙ የሀላባ ልጆችና ወዳጆች ለሀላባ ስታዲዮም ያስጀመሩት ልዩ የድጋፍ ቻሌንጅ ተጀምሮ በርካቶች ተሳትፈዋል!!

ዛሬም ቻሌንጁ ይቀጥላል!! በሺዎች የሚቆጠሩ ሀገር ወዳዶች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል!!

በሸይክ ከይረዲን ሀጂ ማህዲ የሚመራው የቁሊቶ ከተማ አስተዳደር እ/ጉ/ም/ቤት እንቅስቃሴዎችን ጀምሯል ።በዛሬው እለት 5/1/2018 EC ከድሮ ጀምሮ በመጅሊስ ቢሮነት ሲያገለግል የነበረው ቤት...
15/09/2025

በሸይክ ከይረዲን ሀጂ ማህዲ የሚመራው የቁሊቶ ከተማ አስተዳደር እ/ጉ/ም/ቤት እንቅስቃሴዎችን ጀምሯል ።

በዛሬው እለት 5/1/2018 EC ከድሮ ጀምሮ በመጅሊስ ቢሮነት ሲያገለግል የነበረው ቤት ጉብኝት አድርገው ቤቱ እድሳት እንደሚፈልግና የተለያዩ አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ማሟላት እንዳለበት ተወያይተው ከርክክቡ ብሗላ በአፋጣኝ ወደ እንቅስቃሴ ለመግባት ወስነዋል።

15/09/2025


ቡራቲቾ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 100% ማሳለፍ ችሏል።

14/09/2025

ክብርት ሂክማ ከይረዲን
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድኤታ በዛሬው እለት የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲዮም ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል!!

  የሀላባ ቁሊቶ ከተማ የጁስ አምባሳደር...ሀላባ ላይ የፈለጉትን ጁስ በሚገርም ጣዕም የሚያገኙበት...ፍሩት ፓንቹ ልዩ ነው...ጁስዎን ከቆንጆ ሳንድዊች ጋር የሚያጣጥሙበት👉ያሚ ፍሬሽ ጁስ!‎...
14/09/2025



የሀላባ ቁሊቶ ከተማ የጁስ አምባሳደር...ሀላባ ላይ የፈለጉትን ጁስ በሚገርም ጣዕም የሚያገኙበት...ፍሩት ፓንቹ ልዩ ነው...ጁስዎን ከቆንጆ ሳንድዊች ጋር የሚያጣጥሙበት👉ያሚ ፍሬሽ ጁስ!

‎አድራሻ :-ሀላባ ቁሊቶ አዲሱ ልማት ማህበር ህንጻ

Address


Telephone

+251919097805

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Berebere Media-በርበሬ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Berebere Media-በርበሬ ሚዲያ:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share