Glory of God

Glory of God Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Glory of God, Digital creator, .

Mark 16 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ And he said unto them, Go ye into all the world, and preach the gospel to every creature.
¹⁶ He that believeth and is baptized shall be saved; but he that believeth not....

21/10/2025

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ‼️

21/10/2025
አዝ፦ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ (ኦሆሆ)አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ለምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)በምድር ላይ ለተገፋው አስታዋሽም ለሌለውሩህሩህ ነው ኢየሱሴ መጠጊያማ ይሆናልየ...
19/10/2025

አዝ፦ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ (ኦሆሆ)
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ለምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)

በምድር ላይ ለተገፋው አስታዋሽም ለሌለው
ሩህሩህ ነው ኢየሱሴ መጠጊያማ ይሆናል
የሃዘን ማቅን ቀዶ እንባንም ከዓይን አብሶ
ታሪክን ይለውጣል ዳግም በክብር ያቆማል

አዝ፦ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ (ኦሆሆ)
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ለምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)

ሰብሳቢ ነው እረኛ ለሆነው መጻተኛ
ሁሉንም እንደየአመሉ በእቅፉ ይይዛል
አይቶ መች ያስችለዋል ተጠግቶም ይረዳል
እንደእርሱ ያለ ቸር ወዳጅ እረ ከየት ይገኛል

አዝ፦ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ (ኦሆሆ)
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ለምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)

ትልቅ ነው ትንሽ አይል ሁሉንም በአንድ ይወዳል
ፍቅር ነው ኢየሱሴ መቼ ሰውን ይለያል
እርዳታውን ፈልጐ እርሱን ለተማጸነው
ታማኝ ነው የእኔ ጌታ የሚያጽናና መልስ አለው

አዝ፦ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ/ኢየሱስ (ኦሆሆ)
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ለምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)

የምድር ኑሮ አማሯችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ
ኑ ዛሬ ወደኢየሱስ ዕረፍት ይሰጣችኋል
ሕይወትን ይለውጣል ተስፋን ያለመልማል
ምሬትን አስወግዶ በምሥጋና ይሞላል

አዝ፦ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ/ኢየሱስ (ኦሆሆ)
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ለምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፫x)

19/10/2025

#መ/ዳዊት 144÷2
2 መሓሪዬና መሸሸጊያዬ፥ መጠጊያዬና መድኃኒቴ፤ ረዳቴና መታመኛዬም፤ ሕዝቤንም ከእኔ በታች የሚያስገዛልኝ።

18/10/2025

ጆሮህ ጥበብን እንዲያደምጥ ታደርጋለህ፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ።
መጽሐፈ ምሳሌ 2:2

18/10/2025

ኢየሱስ የህይወተ ንጉስ

16/10/2025

I have decided to follow Jesus
No turning back

13/10/2025

ኢየሱስም አለ: እኔ...

1: “ኢየሱስም፣ “እውነት እላችኋለሁ፤ 👉አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ፣ እኔ ነኝ” አላቸው።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭8‬:‭58‬ ‭

2: “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤👉 “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭6‬:‭35‬ ‭

3: “ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ 👉“እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭8‬:‭12‬ ‭

4: “ስለዚህ ኢየሱስ ዳግም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤...👉 “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭10‬:‭7- 11‬ ‭

5: “ኢየሱስም እንዲህ አላት፤ 👉“ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ በእኔ የሚኖር፣ የሚያምንብኝም ከቶ አይሞትም፤ ይህን ታምኛለሽን?””
‭‭ዮሐንስ‬ ‭11‬:‭25‬-‭26‬ ‭

6: “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ 👉“መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭14‬:‭6‬ ‭

7: 👉“እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በርሱ ብኖር፣ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭15‬:‭5‬ ‭

7ቱ የኢየሱስ እኔዎች
***ኢየሱስ 👉ከጥንት የነበረ: 👉የህይወት እንጀራ: 👉የአለም ሁሉ ብርሀን: 👉መልካሙ እረኛ: 👉ትንሳኤ እና ህይወት: 👉ብቸኛው መንገድ : 👉የወይን ተክል***

12/10/2025

ዕንባቆም 2+1
1 በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፤ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።

 #ይድነቃቸው ተካብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም  ኸረ አለ መፅናኛዬ አለኸረ አለ መበርቻዬ አለኸረ አለ መነሻዬ አለኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ       ብቸኝነት አይሰማኝም      ...
12/10/2025

#ይድነቃቸው ተካ
ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም
ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኸረ አለ መበርቻዬ አለ
ኸረ አለ መነሻዬ አለ
ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ
ብቸኝነት አይሰማኝም
ብቻዬን አይደለሁም
ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ
ኸረ አለ ደባቂዬ አለ
ኸረ አለ መነሻዬ አለ
መፅናኛዬ አለ ኦሆ
መበርቻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
ልቤን ሞልቶት አለ
የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ
መነሻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
መበርቻዬ አለ

አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም
ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ
አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ
ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ
ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ
ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ
ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል
ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ
ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ
ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ
ፍቅርህ መንፈሴን ሞልቷል
ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ
ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል
መላ እኔነቴ
ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ
ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ
ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ
ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው
ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው
ሲያወሩኝ እሰለቻለው
ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው
ቀን ከሌት የማልጠግብህ
ቢያወሩኝ የማልሰለችህ
ገብተሀል መላ እኔነቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ

ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም
ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ
ኸረ አለ ደባቂዬ አለ
ኸረ አለ መነሻዬ አለ
መፅናኛዬ አለ ኦሆ
መበርቻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
ልቤን ሞልቶት አለ
የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ
መነሻዬ አለ
የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
መበርቻዬ አለ

የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት
ጎደኛ የለኝም
የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት ወዳጅ የለኝም
እኔ አላየሁም *2
እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም
እኔ አላየሁም *2
ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም
ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው
ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው
ሲያወሩኝ እሰለቻለው
ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው
ቀን ከሌት የማልጠግብህ
ቢያወሩኝ የማልሰለችህ
ገብተሀል መላ እኔነቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ
ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ
ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ
እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ

Address


Telephone

+251916648589

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Glory of God posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Glory of God:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share