03/07/2025
👋ሰላም ውድ ተከታታዮቻችን የ🌍FIFA club cup ጨዋታዎችን ተከትሎ የbisskey አሞላል ከናንተው በብዛት እየተጠየቅን ይገኛል። እኛም በግል inbox ከመመለስ ለሁላቹም ይጠቅማል ብለን በሀገራችን የሚገኙ ሪሲቨሮች በሙሉ bisskey አሞላል እና 🤩ኮድ ተቀይሮ ለተረሳ ድብቅ የማስተር ኮዳቸውን አቅርበንላቹኋል...💪
🫵እናንተም ላይክ ሼር በማረግ አብሮታቹ ይቀጥል....🤝
👇 ከold ሞዴሎች እንጀምር👇
✅LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY
ቻናሉን ከፍተን አረንጓዴ በተን ስንጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል። ይሄ ሲስተም ካልሰራላቹ በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3503
✅LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666
✅GOLDSTAR 9000 GHOST HD,
GS-7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD
🔐BISS KEY ለማስገባት F1+333 መጫን ነው
🔑የረሲቨሩ Master Password 987
✅LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሩ Master Password 9876
✅LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ goto የምትለዋን መጫን በዚህ system ካልሰራ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8888
✅LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት አረንጓዴ በተን መጫን በዛ system ካልሰራልን INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666
✅LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8765
✅LIFESTAR 6060, 8080, 8585
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅REALSTAR 1010, 5050
🔐BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1512
✅SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
🔐BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
🔐BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3606
✅SUPER MAX 2550HD CA MINI
🔐BISS KEY ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329
✅IBOX 3030, 3030S, 3030S2
🔐BISS KEY በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅SUPER MAX F18 ALL TYPE
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ page- በመጫን እናስገባለን። በዚህ system ካልሰራ software UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑 የረሲቨሮቹ Master Password 9876
✅SALVADOR እና STRONG RECIEVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት በቅድሚያ 8899 ይንኩና በመቀጠል ⏮ Button መጫን ብቻ ነው
✅CORONET HD RECIVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ 8888 በመንካት PATCH ENABLED አርገን Biss Key ለመሙላት ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876, 9999, 8888
🔊ስለ ነፃ የእግርኳስ ቻናሎች መረጃ ከስር የቴሌግራ ቻናላችንን ሊንክ በመጫን join በማረግ ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ እና መረጃ ማግኘት ትችላላቹ!🤝
👇👇የቴሌግራም ቻናላችን👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw