AL-Hadra Tube አል-ሐድራ ቲዩብ

  • Home
  • AL-Hadra Tube አል-ሐድራ ቲዩብ

AL-Hadra Tube አል-ሐድራ ቲዩብ አል ሐድራ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽ በሀገራችን በድምቀት የሚከበረውን የሰይዳችንንﷺየመውሊድ በዓል በሚዲያው ዘርፍ ተደራሽነቱን ለማስፋፋት እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው

22/09/2025

الله ياكريم يا من يسأل تفضل علينا بما تقبل ويسر عسرنا أنت المؤمول || عبدجواد

ዛሬ የጎሮ አምቢያ መስጂድ መውሊድ በደማቁ ተከብሮ ውሏል። አልሐምዱሊላህ😊ያኔ አምቢያ መስጂድ ተገምብቶ ሳያልቅ ከፊት ለፊት በነበረው ሐሪማ መሳይ ደሳሳ ቤት ውስጥ ነበር የምንሰግደው። ያኔ ት...
20/09/2025

ዛሬ የጎሮ አምቢያ መስጂድ መውሊድ በደማቁ ተከብሮ ውሏል። አልሐምዱሊላህ😊
ያኔ አምቢያ መስጂድ ተገምብቶ ሳያልቅ ከፊት ለፊት በነበረው ሐሪማ መሳይ ደሳሳ ቤት ውስጥ ነበር የምንሰግደው። ያኔ ትንንሽ ልጆች ነበር እናም የአምቢያ መስጂድ መውሊድን በጉጉት እንጠብቅ ነበር። ጊዜው ደርሶ ረቢዕ ገብቶ መውሊዱ ሲከበር እንደዛሬው በጥ*ባጭ አልነበረም። አንደውም አሁን ላይ የ*ተግ*ፊ*ር ባንዲራ ያዥ ሆኖ የዘንድሮው መውሊድ እንዳይከበር ነቀርሳ የሆነ አንድ ሰው አለ... ያኔ ቀልቡ ደህናነበር ታድያ ረመዷን ላይ አንድ ው*ሀብ*ያ መጣና ዚክር አይባልም ብሎ አፉን መክፈት ጀመረ። የዘንድሮው በጥበጭ ሰውዬም ከልካዩን ሰው ፂሙን ይዞ በጥፊ አጮኸው እየጎተተም ከመስጂድ አስወጣው። ይህ ሰው የአሪፎቹን ቂሷ ላወራ አይደክምም ነበር ግና ስርዓት አልበኚነት፣ ትዕቢት በውስጡ ነበርና የመሻዒኽ ቀልብ እንዳገኘውም ይነገራል። ዛሬ ላይ የሸ*ይ*ጦን ቀንድ ሆኖ ተግ*ፊ*ርን እያገለገለ ይገኛል።
ያም ሆነ ይህ ዛሬ ግን መውሊዳችን በደማቁ አክብረናል ወደፊትም ይቀጥላል ኢንሻአላህ😊

18/09/2025

አምባሳደር ሐሰን ታጁ የተገኙበት የሃጂ አልፋድሊ (ሸኽ ሙቀረብ) የመውሊድ አከባበር በአሶሳ || ራምሳ || Al Hadra Tube Ambassador/Ustaz Hasen Taju

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አንቢያ መስጂድ ወጣቶች ማህበር እንደከዚህ ቀደሙ ዘንድሮም 1500ኛውን የነብዩ ሙሀመድ ﷺ የመውሊድ በአል ለማክበር ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን አሰናድተን ...
17/09/2025

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አንቢያ መስጂድ ወጣቶች ማህበር እንደከዚህ ቀደሙ ዘንድሮም 1500ኛውን የነብዩ ሙሀመድ ﷺ የመውሊድ በአል ለማክበር ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን አሰናድተን ቀኑን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።

በዚህ ደማቅ መሰናዶ ላይ ታላላቅ መሻኢኾች ኢማሞች እንዲሁም ተወዳጅ ማዲሆቻችን የፕሮግራሙ ድምቀቶች ናቸው።

እርስዎም ቅዳሜ መስከረም 10 በሚደረገው በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙልን በአክብሮት ጠርተንዎታል።

የ1500ተኛዉ የመዉሊድ በዓል በታላቁ ሱመያ መስጂድ
15/09/2025

የ1500ተኛዉ የመዉሊድ በዓል በታላቁ ሱመያ መስጂድ

የሚንበሩ ድምቀትየሃቅ ቃል-አቃባይሸይኽ ሰይድ ሁሴን    👏      ታላቁ ሸኻችን ሸኽ ሰዒድ (ሱመያ) አላህ ﷻ  በጀነቱ ጨፌ ያደላድላቸውና 🤲 ዒልም ሲለግሱ እና ኢማም ሆነው ሲያሰግዱበት የ...
12/09/2025

የሚንበሩ ድምቀት
የሃቅ ቃል-አቃባይ
ሸይኽ ሰይድ ሁሴን

👏

ታላቁ ሸኻችን ሸኽ ሰዒድ (ሱመያ) አላህ ﷻ በጀነቱ ጨፌ ያደላድላቸውና 🤲 ዒልም ሲለግሱ እና ኢማም ሆነው ሲያሰግዱበት የነበረው ሱመያ መስጂድ፣ልዩ የኾነ ታላቅ የመውሊድ ዝግጅት በመስጂዳችን ይደረጋል።

ሐበሻ ካፈራቸው ታላላቅ ዓሊሞች መሃከል አንዱ የኾኑት ታላቁ ሸኻችን ሸይኽ ሰዒድ ሑሰይን(ረ.ዐ) በብዙኃን ሙስለሞች ዘንድ ተወዳጅ የነበሩ ሲሆን፣የርሳቸውን ኹጥባ ለማዳመጥ ከተለያየ አካባቢ ወደ ሱመያ መስጂድ የሚተመው ህዝብ እጅግ በጣም ብዙ እንደነበረ የአደባባይ እውነታ ነው።

የሱመያ መስጂድ ወጣት ጀመዓዎችም የሸይኻቸውን መውሊድ ባማረ እና በደመቀ መልኩ ለማስቀጠል ዝግጅታችንን አጠናቀን እንግዶቻችን እሑድን ከእኛ ጋር እንዲያሳልፉ ስንል በአክብሮት ጋብዘናል 👏
የሸኽ ሰዒድ ወዳጆች የኾንን በሙሉ የፊታችን እሁድ መስከረም 4/1/2018 ከጠዋቱ 2:30 ሱመያ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተን መዉሊዱን በመካፈል የሸይኻችንን መዉሊድ እና የዑለሞቻችንን መንገድ እናስቀጥል 🙏

አልሐምዱሊላህ 🇪🇹🎖... ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች እንኳን ደስ አላችሁ መላዉ ኢትዮጵያዊያን የ14 አመት ልፋታችን ዛሬ ፍሬ አፍርቷል 🇪🇹🇪🇹 🎖 ... ኮራዉ በሀገሬ በኢት...
09/09/2025

አልሐምዱሊላህ

🇪🇹🎖... ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች እንኳን ደስ አላችሁ መላዉ ኢትዮጵያዊያን የ14 አመት ልፋታችን ዛሬ ፍሬ አፍርቷል 🇪🇹

🇪🇹 🎖 ... ኮራዉ በሀገሬ በኢትዮጵያ ሳይሆን በአፍሪካ ትልቁ ግድብ አባይ ተብሎ ስጠራ ያለው ስሜት 🤌🥺 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዞሮ መግቢያዬ ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

04/09/2025

እንኳን ለሰይዳችንﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

💚መውሊድ የሙዕሚኖች ደስታ💚

ወንድማችን ሙሐመድ ሀቢብ የአል-ሐድራ ቲዩብ አወል መስራች ነው። በፕሮዳክሽኑ ላይ በነበረን ቆይታ በብዙ ለፍቷል፣ ገዚፍ አበርክቶን አነብሯል፣ እውቀቱን አጋርቷል። ይህ ወንድማችን በመልካም ስ...
04/09/2025

ወንድማችን ሙሐመድ ሀቢብ የአል-ሐድራ ቲዩብ አወል መስራች ነው። በፕሮዳክሽኑ ላይ በነበረን ቆይታ በብዙ ለፍቷል፣ ገዚፍ አበርክቶን አነብሯል፣ እውቀቱን አጋርቷል።

ይህ ወንድማችን በመልካም ስነ-ምግባሩ ምስጉን የሆነ፣ ስራዎቹን በአግባቡ በመከወን የታወቀ፣ ለሙያው ከፍተኛ ፍቅር በውስጡ ያነበረ፣ ስልቹ'ነት ከልቦናው የተፋቀ፣ በስራ ባልደረቦቹ ተወዳጅ'ነትን ያተረፈ... ጠንካራ ወንድማችን ነውና.. ዛሬ በኑር (በኒን) መስጂድ የ 1500ኛ የመውሊድ ክብረ-በዓል ላይ፤ ያማሩ ውብ ዲዛይኖቹ የክበር ተሸላሚ ለመሆን አብቅተውታል። ይባስብህ ብለናል 🥰

https://youtu.be/bFd13t6FM-U
30/08/2025

https://youtu.be/bFd13t6FM-U

ይህ የነስማ ቲዩብ ይፋዊ ቻናል ነዉ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደዉል ምልክቱን ማጫን አይርሱ ለማንኛዉም ፕሮግራምዎ እኛን ምርጫዎ ያድርጉለሴቶች ፕሮግራም የሴት ካሜራማኖች ...

Address


Telephone

+251911460294

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AL-Hadra Tube አል-ሐድራ ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AL-Hadra Tube አል-ሐድራ ቲዩብ:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share