Kimsha TV

Kimsha TV We believe in this digital era, Habesha Expats needs latest information about their home country and world in their own languages.

KIMSHA (ቅምሻ) is a media platform which gives reliable information in the form of digital media and a bi monthly Magazine. KIMSHA is registered brand of Adamant Investment PLC.

  እኛና እነሱ በቅርብ ቀን - በቅምሻ ቲቪ
04/12/2023

እኛና እነሱ በቅርብ ቀን - በቅምሻ ቲቪ

ቅምሻ ቲቪ ወቅታዊ የሆኑ ሚዛናዊ መረጃዎችን አዳዲስ ዜናዎችን አነቃቂ መልእክቶችን በየእለቱ ለእናነት ለተመልካቾቻችን የምናቀርብበት የሚዲያ አውታር ነው፡፡_________________________________________...

እንኳን ፡ ለ2014 ዓ.ም ፡ በሠላም ፡ በጤና ፡ አደረሳችሁ። #ዓውደአመት #አዲስዓመት #እንቁጣጣሽ  #2014 #ኢትዮጵያ  #ቅምሻቲቪ
11/09/2021

እንኳን ፡ ለ2014 ዓ.ም ፡ በሠላም ፡ በጤና ፡ አደረሳችሁ።
#ዓውደአመት
#አዲስዓመት
#እንቁጣጣሽ
#2014
#ኢትዮጵያ
#ቅምሻቲቪ

እንኳን ፡ ለደብረ ፡ ታቦር (ቡሄ) ፡ በዓል ፡ በሠላም ፡ በጤና ፡ አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ፡ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ፡ እንዲሆንላችሁ ፡ ከልብ ፡ እንመኛለን።ሀገራች...
19/08/2021

እንኳን ፡ ለደብረ ፡ ታቦር (ቡሄ) ፡ በዓል ፡ በሠላም ፡ በጤና ፡ አደረሳችሁ፡፡

በዓሉ ፡ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ፡ እንዲሆንላችሁ ፡ ከልብ ፡ እንመኛለን።

ሀገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ፈጣሪ ፡ አምላካችን ፡ ከችግር ፡ ይጠብቅልን ፡ ሠላም ፡ ያደርግልን።

መልካም ፡ በዓል።




11/07/2021
Rest in Peace.
06/07/2021

Rest in Peace.

ዜና እረፍት !ክብርት ዶ/ር  አበበች ጎበና ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡እናታችን ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና በቅርቡ በኮቪድ-19 ተይዘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ...
05/07/2021

ዜና እረፍት !

ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡

እናታችን ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና በቅርቡ በኮቪድ-19 ተይዘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ገብተው ክትትል ሲደረግላቸው እንደነበር መገለፁ ይታወቃል።

ትላንትና ጠዋት በተወለዱ በ85 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ምንጭ፦ አበበች ጎበና የህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር።

15/06/2021

"Always wake up with a smile knowing that today you are going to be a step closer to your dreams."

Have a good day!

.plc &Communication

عيد الفطر السعيد Happy ‘Īdu l-Fiṭr
13/05/2021

عيد الفطر السعيد Happy ‘Īdu l-Fiṭr

ወ/ሮ ዘሚ የኑስ ከእዚህ አለም በኮቪድ 19 ምክንያት በሞት ተለዮ ወ/ሮ ዘሚ የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው (ኦቴስቲክ) ህፃናት ማሳደጊያ እና መርጃ የኒያ ፋውንዴሽን መስራችና ባለቤት ነበሩ። ...
11/05/2021

ወ/ሮ ዘሚ የኑስ ከእዚህ አለም በኮቪድ 19 ምክንያት በሞት ተለዮ ወ/ሮ ዘሚ የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው (ኦቴስቲክ) ህፃናት ማሳደጊያ እና መርጃ የኒያ ፋውንዴሽን መስራችና ባለቤት ነበሩ። ነፍስ ይማር
Via Assefa

መልካም የትንሳኤ በዓል!
02/05/2021

መልካም የትንሳኤ በዓል!

ቅምሻ ቲዩብ ወቅታዊ የሆኑ ሚዛናዊ መረጃዎችን አዳዲስ ዜናዎችን አነቃቂ መልእክቶችን በየእለቱ ለእናነት ለተመልካቾቻችን የምናቀርብበት የሚዲያ አውታር ነው፡፡______________________________________...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kimsha TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kimsha TV:

Share