20/12/2024
“ስላሴ ለነፍሴ”
ቅርሶቻችን የሁሉም የሀገራችን ህዝብ የጋራ ሀብት ተንከባክበን ለትዉልድ
የምናስተላልፈዉ የታሪክ አደራ ነዉ።
እነሆ መ/ ፀ ቅድስት ስላሴ በአለም አቀፍ ቅርስ እድሳት ጥራትና ምዘና ልክ ታድሶ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደረሰ
በታሪካዊዉ ህንፃ ቤ/ክርስትያን ከ81 አመታት በኋላ ታድሶ ለህዝብ ክፍት ሲሆን
ከሀይማኖታዊ አገልግልሎቶች በተጨማሪ ቱሪስቶች ፣ የታሪክ
ተመራማሪዎች ፣ ታዳጊ ተማሪዎች
የኪነህንፃዉን ዉበት ፣ብቸኛ የዻዻሳት መሾሚያ ስፍራ ፣ የነገስታቱን መሳፍንቱን ስርአተ መንግስት ማፅደቂያ
የታላላቅ ነገስታትና የሀይማኖት አባቶች መካናት ፣ የሀገር ባለዉለታ መቀበሪያ ሰፍራ ፣
አልባሳትና የወግ እቃዎችን ንዋየ ቅድሳት ባለቤት የሆነዉን ካቴድራል ይተዋወቃሉ ይጎበኛሉ።
ይህ እንዲሳካ ከአንድ ብር እስከ ሚሊዩን ብር ድጋፍ ያደረጋችሁልን ግለሰብ ፣ ተቋማት፣ ድርጅቶች፣
የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ ጋዜጠኞች ፣
በሀሳብ ፣ጉልበት ፣በምክር የደገፋችሁ የታሪኩ ባለድርሻ እና የበረከቱ ተካፋዪ ሆናችኋል።
የህንፃ ቤተክርስትያኑ መጠናቅቅ አስመልክቶ የተዘጋጁ መርሀግሮች
ታህሳስ አስራ ሁለት ከ12 ሰአት ጀምሮ የቀጥታ ስርጭት የምስጋና እና የመጨረሻ የገቢ ማሰባሰቢያ መሰናዶ
ታህሳስ 27 ከቀኑ ሰባት ሰአት ጀምሮ በኢንተር ሌግዠሪ የምስጋና መርሀግብር
ጥር 7 የህንፃ ቤ/ ክርስትያኑ የምረቃ ስነስርአት ላይ ቅ /ስላሴ ይነግሳል
በመጠናቀቁ ተደስታችሁ ከበረከቱ ሳልሳተፍ ብላችሁ የተቆጫችሁ ካላችሁ በፅዳት ፣ በማስዋብም ፣
ምንጣፍ መጋረጃ መግዣ ላይ በመሳተፍ አሻራችንን እናሳርፍ ከበረከቱ እንቋደስ
ሁላችሁም በክብር ተግብዛችኋል
ቅ/ ስላሴ ካቴድራል ለሚያምኑበት በረከታቸዉ ለመላዉ ኢትዮዽያዊ ቅርሳቸዉ ነዉ ።