Haba Media

Haba Media ዓለማችን ሁል ጊዜም አገራችን ሰላም እንድትሆን ነው ምኞታችን/ ደግሞም ሰላም ትሆናለች

25/05/2026

አረሴናል ይችላል!

17/05/2026

ደግመኛ እንደማንዝን በህያው አምላኬ ስም እምላለው እውነት የጫካኞች ጊዜ እያበቃ ነው

it is very sad recently south africa Xenophobic protestest have erupeted & extermely tragic incident have occerd it is h...
01/05/2026

it is very sad recently south africa Xenophobic protestest have erupeted & extermely tragic incident have occerd it is hertbreaking

it is disappointing to see South Afireca portrayed as such backward Country.the cruel and shameful acts committed against Ethiopian are unacceptebel. we are continet

this is truly painful.

but ethiopian protect yourselves Do not just sit helplessly as if you have no country shaw your Ethiopian country identities and strength Do not bow your head to such brutality!

በሳውዝ አፍርካ ላይ በዜጎቻችን ላይ የተፈፀመው ፍፁም አረማነ እና ኋላቀር የሆኑ በባርነት ሀሞታቸው የፈሰሰ ውዳቂ ህዚቦች ንፁሐንን ለሥራ ባጎነበሰቡት በሽጉጥ ስዳፋ ሳይ በጣም ነው ያመኝ በጣ...
01/05/2026

በሳውዝ አፍርካ ላይ በዜጎቻችን ላይ የተፈፀመው ፍፁም አረማነ እና ኋላቀር የሆኑ በባርነት ሀሞታቸው የፈሰሰ ውዳቂ ህዚቦች ንፁሐንን ለሥራ ባጎነበሰቡት በሽጉጥ ስዳፋ ሳይ በጣም ነው ያመኝ በጣም ያሳዝዝናል

29/04/2026

ስሜታዊ መሆን ብዙን ግዜ ዋጋ ያስከፍላል ለዚህ ምሳሌ የሚያስፈልግ አይመስለኝም የመንጋ ጩሀት ዛሬ ላይ ላለንበት ስቃይ ዳርጎናል የጭፍን ጥላቻ፣ እንድሁም ሳይገበን መደገፍ ኋላይ ከመፀፀት ሌላ ጥቅም የለውም

ዛሬም ብሆን ወደፊት እንደዜጋ ሃላፍነት የተሰማን ማህበረሰ የማንሆን እንደሆነ ከማንወጣ መዓት ውስጥ ይከተናል ለምድነው መከባበር የተሳን

ሁልጊዜ የያለፈውን ስራትዓት መተቸት ማጣጣል መፈረጅ፣ በተቃረኒው ደግሞ ተበዳይ ባይ የያለፈውን ወደኋላ መመኘት እሰከመቸ ነው ፣ ከተረኝነት መንፈስ የሚንላቀው

መንግስትም ብሆን ከያለፎው የተሻለውን መሰቀጠል የማይጠቅመውን መተው ሁልጊዜ አድስ የመጣ ብዱን እራሱ ስያመግስ ስዋሸን፣ ስዋሸን ስያዶንቅረን ህይወታችን አሰለቸ የያለፈውን ስተች ሰያስተች እርሱ አለዉ ሺ አመት በስልጣን እቆያለው እንደማለት ያለ ግፊ ስፈፅም እሽ እንበል እኛ ለምን በእኛ ጊዜ ጥሩ ነገር አሻራ አናስቀምጥም

ሁሌ የምንሰማው የበደሉን አጥፈተናል ያሰመሙን አሳምመናል መቸነው ይቅር ብለን የያለፈው ከመወቀሰ አባዜ የምንወጣው?

አዲሱ የቴዲ አፍሮ ሀይፐርሶኒክ አለበም  ሳምንቱን መሉ ትልቅ ጫጫታ ፈጥሯልከምር ሸጋ የሆነ ሥራ ነው እኔ አሁን ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነውእኔ ዘፈን ይመኛል በፖሊቲካ ምናም ዓይቸ አይደለም ምርጥ...
25/04/2026

አዲሱ የቴዲ አፍሮ ሀይፐርሶኒክ አለበም ሳምንቱን መሉ ትልቅ ጫጫታ ፈጥሯል
ከምር ሸጋ የሆነ ሥራ ነው እኔ አሁን ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነው

እኔ ዘፈን ይመኛል በፖሊቲካ ምናም ዓይቸ አይደለም ምርጥ ሥራ ነው ይችላል ቴዲ ይችላል

21/04/2026

ቴዲ አፍሮ
ጠላትን ወደጅን አንጫጭቷል

ቴዲ ንግስናውን የሚያሰቀጥል ሥራ እንካቹ አለ
16/04/2026

ቴዲ ንግስናውን የሚያሰቀጥል ሥራ እንካቹ አለ

ቴዲ ቴድ ቴድ የአፍርካ ንጉስ
16/04/2026

ቴዲ ቴድ ቴድ
የአፍርካ ንጉስ

Address

Wendo
BABETOYOHANNES

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haba Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share