Mereeri Sidaami Zoone Jireenyu Paarte Sinu/Bo/Mine

Mereeri Sidaami Zoone Jireenyu Paarte Sinu/Bo/Mine Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mereeri Sidaami Zoone Jireenyu Paarte Sinu/Bo/Mine, Digital creator, Yirga.

Ayiiradu Zoonete Qaru Gashaanchi  Kalaa Mengistu Maatwosihu Sayisino Sokka!"        👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌     Sidaamu Qoqowu ikki...
02/07/2025

Ayiiradu Zoonete Qaru Gashaanchi Kalaa Mengistu Maatwosihu Sayisino Sokka!"
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Sidaamu Qoqowu ikkihu kawa Sa'iha Ontu(5) Zoonenkera Wo'munku handaarinni Jawu Gumu Maarekisiinsoommo. Xaano Halamummoro Harancho Dirra giddo Daganke Heesho Woyyeessa Dandiineemmo!!
ሲዳማ በክልልነት ከተደራጀ በኋላ በሁሉም ዘርፎች አመርቂ ውጤት ተመዝግበዋል ። በርትተን ከሠራን ባጠረ ጊዜ ውስጥ የህዝባችን ኑሮ ማሻሻል እንችላለን !!

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የ...
02/07/2025

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ከሁሉም ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ከህዝብ ግንኙነት አመራሮች ጋር የዘርፉ አፈጻጸም ተገምግሟል።

በበጀት ዓመት ባለፉት12 ወራት የፓርቲውን ፕሮግራም መሰረት በማድረግ ህዝብን ከፓርቲ ጋር የሚያቀራርቡ እና የፓርቲውን እሳቤ፣ፕሮግራምና ስኬቶችን ያስተዋወቁ ዝርዝር ስራዎች መፈፀማቸው በሪፖርቱ ተመላክቷል።

በክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አለማየሁ በላይ እንደገለጹት ባለፉት 12 ወራት ሁለተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ የታቀዱ ክልላዊና ሀገራዊ ዕቅዶችን ለህዝብ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ውጤታማ የህዝብ ግንኙነት ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን በመግለጽ ብልፅግና የጀመረውን ገዢ ትርክት ለማስረፅ የሚያግዙ በርከት ያሉ የስልጠናና ክትትል ተግባራት በዘርፉ መፈፀማቸውን በመግለፅ የህዝብ ግንኙነት ስራዎቻችን ሁሉንም የሚዲያ አማራጮችንና አቅሞችን በአግባቡ በመጠቀም ረገድ እመርታ ማስመዝገቡን ያነሱት አቶ አለማየሁ ብልጽግና ፓርቲ እሳቤዎች በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ የማስረጽ ስራ በልዩ ትኩረት መከናወኑን አንስተዋል።

ፓርቲያው በእውቀት በክህሎትና በአስተሳሰብ የተገነባ ሚዛናዊና ለህብረ ብሔራዊ አንድነትና ወንድማማችነት የሚታገል ጠንካራ የሚዲያ ሠራዊት ለመገንባት የሚያስችል የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስራዎችን በመስራቱ በየጊዜው በክልሉና በሃገር ደረጃ እየተመዘገቡ ያሉ ሽኬቶች በወቅቱና በጥራት ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆን በትኩረት መሠራቱን የዘርፉ ኃላፊ አቶ አለማየሁ በላይ ተናግረዋል።

ዘርፉ ከተጣለበት ኃላፊነትና ተልዕኮው አኳያ የፓርቲውን እሳቤ፣ ፕሮግራምና ስኬቶችን በተደራጀና በተቀናጀ የሚዲያ ኮሙኒከሽን ስርዓት በፓርቲው የተመዘገቡ ድሎችን ከማጉላት አንፃር ከፍተኛ ሚና መጫወቱና

የህዝብ ግንኙነት ስራዎች የዕለት ተዕለት ክትትልን የሚፈልጉ በጥብቅ ዲሲፕሊን የሚመሩ በመሆኑ የዘርፉ አመራሮች እስካሁን ለተመዘገበው ስኬት ምስጋና የሚገባቸው ሲሆን በቀጣይነት ውጤታማ ስራዎቻችን እንዲዘልቁ የዘርፉ አመራሮች እና አጋሮች ከወትሮው በላቀ ትጋት መንቀሳቀስ እንደሚገባቸው አቶ አለማየሁ በላይ ተናግረዋል።

ብልፅግና ፓርቲ ያቀዳቸውና እያሳካቸው ያሉ ሃገራዊና ክልላዊ ሁለንተናዊ ብልፅግና ማረጋገጫ ዕቅዶች ተጨባጭ ውጤት እያስገኙ መሆናቸውን ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲያውቅና የድጋፉ አካል እንድሆን በማድረግ፣ የመንግስትና የፓርቲ አቋሞችና የትኩረት አቅጣጫዎች በወቅቱ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆን የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማገልገልም ችሏል ተብሏል።

በመድረኩም ላይ የሁሉም ዞኖች እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቶች ቀርበው ሰፊ ምክክር በማካሄድ የቀጣይ በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦች ላይ ተግባቦትን በመፍጠር መድረኩ ተጠቃሏል።

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዘርፉን እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሄደ። የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ የመሩት የ...
02/07/2025

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የዘርፉን እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሄደ።

የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ የመሩት የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ኤርሚያስ በክልሉ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥና የዴሞክራሲ ስነምህዳር ለማስፋት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በተሠራው ስራ አበረታች ዉጤቶች እንደተመዘገቡ ተናግረዋል።

አቶ ተስፋዬ አክለው እንደገለጹት በዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ረገድ አስቻይ ሁኔታ በክልሉ እንዲፈጠር በርካታ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየታቸውን በማንሳት የወጣቶችና የሴቶችን ክንፍ በማጠናከር የወጣቶችና የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ረገድ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ የነበሩ ስኬቶችና ትምህርት ሊወሰድባው የሚገባቸውን ጉዳይ ጥልቀት ባለው መልኩ በመድረኩ መገምገሙን ገልጸዋል።

በመድረኩም ላይ የሁሉም ዞን የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊዎች፣ የሴቶችና ወጣቶች ክንፍ አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን ለዴሞክራሲ ተቋም ግንባታና የፖለቲካ ስነምህዳር ለማስፋት የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ማቋቋምና ማጠናከር ፣ ከሲቪክ ማህበራት ጋር የቅንጅትና ትብብር ስርዓት መዘርጋት፣ የወጣቶችና ሴቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በበጀት ዓመቱ በትኩረት ሲሰራ መቆየቱን በመድረኩ ተመላክቷል።

Sidaamu Qoqqowi Mereeri Sidaami Zoonera Latishshu Loossa Towaanyo Assinanni Hee'noonni.Ella 25/2017(MSZ) Mootimmate Komi...
02/07/2025

Sidaamu Qoqqowi Mereeri Sidaami Zoonera Latishshu Loossa Towaanyo Assinanni Hee'noonni.

Ella 25/2017(MSZ) Mootimmate Kominikeshiine

Sidaamu qoqqowinni federaalete amaale mini riqiwamaanonna babbaxitino uurrinshubbanni fultino bissa mereeri sidaami zoonera mootimmatenna dagate beeqqonni loonsoonni latishshu loossa towaanyo assitanni afantanno.

Barraho towaanyote gaamo massaginohu mereeri sidaami zoone qaru gashshaanchi kalaa Mengistu Maatiwosihu xawissanni, sa'u soorrote dirrara qoqqowunna zoonete hattono dagate beeqqonni haammata latishsha loonsoonnita kule,techo barra rosu minna,fayyimmate uurrinshubba,waa, doogga,buussa,maatete jireeny loossa, gorsu pirojekitubba, babbaxitino hajora hossanno ijaaruwa,saadatenna mannu dagate xaggichu minnanna labbeemere towaanyo assinannita xawisino.

Towaanyo assa hananfoonnihu Daraaru woradira qoqqowu mootimma irkonni ijaarronniha yannillicha saadate dikko mereershi ijaari iillino deerra towaanyo assine,eo garunni gamba assine latishshaho hosiisate luphiima qeechi noosita xawinsoonni.

Woraddate dagate fayyimmate xaggichu minna xaggichu mitiimma tirate qoqqowu mootimma xaggichu kaa'lonninna mootimmate baajjeettenni fanneenna dagate owaante uytanni noota uurrinshu komite towaanyo assitino.

Woraddate Jireenyu Paarte Sinu Borro Mini ijaari dagate beeqqonni ijaarranni hee'noonnihu ijaaru loosi islanchimmasi aggareenna murroonni yannanni maassamate iillinota uurrinshu komite towaanyo assitino.

Lokka Abbaayyu Woradira Dasete olliira qoqqowu mootimma irkonni ijaarronniha agatenna gorsaho ikkitanota 500m bale bushshu giddonni umme gunde waa kuunsanni rezerwayre ijaarranna Duguni Buusi ijaara towaanyo assinoonni.

Wole widoonni,rosu hiiqqamme sissatenna rosaanote guma woyyeessatenni heewisamaancho qansicha kalaqate daaimu hoshshora ikkitanno rosi minna dagate beeqqonninna mootimmatenni ijaarre biifaddanna islanchimmansa agadhitino rosi minna towaanyo assinoonni.

Lokka Abbaayyu woradira aradagaalete ollirra daga wo'ma tekinoloo

Mereeri Sidaami Zoone Irgaalamete Quchumi gashshooti Eote Biillonye sinu borro mininna Daddallu borro mini mitimmatenni ...
02/07/2025

Mereeri Sidaami Zoone Irgaalamete Quchumi gashshooti Eote Biillonye sinu borro mininna Daddallu borro mini mitimmatenni hallame 2017 Giwiru diro deerra A,B,C Daddaano millimillote bare har'nssonni.

Mereeri Sidaami Zoone Irgaalamete Quchumi gashshooti Eote Biillonye sinu borro mininna Daddallu borro mini mitimmate hallame 2017 Giwiru diro deerra A,B,C Daddaano millimillote bare har'nssonn
Baraho bare Massaginori Ir/Qu/Ji/Pa/Si/Bo/Mini Soorresi kalaa Siidamo Kiimmisohunna Irgaalamete quchumi Jireenyu paarte Sinu borro mini Jireenyu Paarte Poletikunna Dhuku Kaajjilli Handaari Sooreessi kalaa Yilmi Yisihaqihu ikkanna Eote Biillonye sinu borro mini soorresi kalla Muse Yisihaqihu sai diri loosu jeefeshi sanade titirishunni shiqishenna barete massagano hedonssa woritanni giwire Bata gadachonke ikkase kayise maajja 1/2017M.D kayise mite lamala gido guda noota kajjishe hedonssa kayisenna jefishate barete beqqano uumisea hedo wortenna kajjado hassawa assine hassawu anna raga worenna Gumulaantinno.

ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይርጋዓለም ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2017 ግብር ዘመን የደረጃ ሀ,ለ,እና ሐ ነጋደዎች የንቅናቀ መድረክ ተካህዶአል።
ሴኔ 25/2017

Irgaalame!!

Federaaletenni Dagino Towaanyote Gaamo Sidaami Qoqqowi Giddo loonsoonni latishshu Pirojekitubbate Loossa Giddo MSZ Daraa...
02/07/2025

Federaaletenni Dagino Towaanyote Gaamo Sidaami Qoqqowi Giddo loonsoonni latishshu Pirojekitubbate Loossa Giddo MSZ Daraaru Woradi Gashshooti loonsoonni loossa Towaanyo assinoonni.

Daraara Ella 26/2017 M.D

Federaaletenni irkonna Towaanyo assatenni Sidaami Qoqqowi Giddo MSZ Daraaru Woradi Gashshooti giddo loonsoonni latishshu loosa towaanyo assatenni Zoonete qaru gashshaanchi massagonni Daraaru Woradira loonsoonni loossa Towaanyo assinoonni.

Dagate beeqqoni loonsoonni
➡️Jireenyu Paartete ijaara,
➡️Polisete Borro mini ijaara
➡️balaxote rosi mine
➡️Sidaamu Qoqqowi Saadate Jiro latishshi Borro mini ijaarsino saadate dikko Hoowe
➡️saadate kilinikete mine
➡️fayyimmate uurrinsha gatamarshshi loossa
Qoqqowu waayinna shiilote Borro mini loosino waayi ganda
Hattono duuchanta latishshu loossa federaaletenni dagino wosini towaanyo assatenni Zoonete qaru gashshaanchinni lowo latishshu loossa loosantino buuxate dandiinoonni.

Halamme mittimate dandiineemmo!
Ledote mashalaqqera
Daraaru woradi Jireenyu Paarte Dagate Xaadooshshi Qoola
Daraara

በሲዳማ ክልል በአራቱም ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የተሠሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ይገኛሉ ሰኔ 25/2017 የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮበሲዳማ ክልል በአራቱም ዞኖችና ሀዋሳ...
02/07/2025

በሲዳማ ክልል በአራቱም ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የተሠሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ይገኛሉ

ሰኔ 25/2017 የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

በሲዳማ ክልል በአራቱም ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የተሠሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ይገኛሉ። በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፣ ሰሜናዊ ፣ማዕከላዊ ፣ደቡባዊና ምስራቃዊ የሲዳማ ዞኖች ሁሉንም አከባቢዎች ባማከለ መልኩ ላለፉት 5 ዓመታት የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ነው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ አካላት እየጎበኙ ያሉት።

በኢኮኖሚያዊ ዘርፍ በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ፣ በእንስሳት ሀብት ፣በኢንዱስትሪ ልማት እንዲሁም በቱሪዝምና ቴክኖሎጂ በክልሉ ላለፉት 5 ዓመታት በርካታ ድሎች መመዝገባቸው ይታወቃል።

በመሠረተ ልማት ሥራዎች በንጹሕ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት 38% ከነበረበት ከ60.5% በላይ ማድረስ የተቻለበት ፣ ከ1,200 በላይ ኪ.ሜ አዳዲስ መንገዶች በአዲስ መልክ ታቅዶ የተሠሩት፣ 39 ግዙፍ የድልድይ ግንባታዎች ፣የከተሞች ኮርደር ሥራዎችና ሌሎች በርካታ ተግራት መከናወናቸው ይታወቃል።

በማህበራዊ ዘርፍም በትምህርት ፣በጤና ፣ሰው ተኮር ተግባራት ሰፊ ድሎች የተመዘገቡ ስሆን በዘርፉ የማህበረሰቡቡ ተጠቃሚነት እየተረጋገጠ ይገኛል።

በጉብኝቱ ከፌደራል ፣ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ከዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች፣ ከክልል፣ከዞኖችና ወረዳዎች የመጡት አመራሮችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተገኝተዋል።

ከሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!ተጫውተን አሸንፈናል!የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት  በዛሬው ቀን የሰጠው ተገቢነት የለሌው  ውሳኔ እጅግ አሳ...
02/07/2025

ከሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!!
ተጫውተን አሸንፈናል!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በዛሬው ቀን የሰጠው ተገቢነት የለሌው ውሳኔ እጅግ አሳዝኖናል ብሏል የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ቦርዱ።

ብርቅዬ የክለባችን ተጫዋቾች በጨዋታ ሜዳ የገጠሙትን ሁሉንም ከጨዋታ ብልጫ ጋር በማሸነፍ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ ማሸነፉ የአደባባይ ምስጥር ነዉ። ይሁን እንጂ የሊግ ካምፓኒ ያወጣውን የፋይናንስ ደንብ አላከበራችሁም በሚል በክለቡና በተጫዋቾች ላይ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ቢባልም ክለቡ ያነሳዉ ዋንጫ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ በ48 ክለቦች መካከል የተደረገው መሆኑ ዕሙን ነው።

የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የታገዱ ተጫዋቾችን አሰልፎ ከሆነ በጥሎ ማለፉ ያሸነፋቸው ክለቦች በሙሉ ፎርፈ አግኝተው ጉዳያቸው እንደገና መታየት አለበት እንደ ማለትም ይሆናል ።ስለዚህ እርስ በርስ የሚጣረሱ ሀሳቦችን በማገናኘት ውጤቱን ለመቀማት መሞከር ተገቢና ህግን የተከተለ ውሳኔ ነው ብለን አናምንም።

ፌዴሬሽኑም ዉሳኔውን ከህግጋቱ ጋር በማገናዘብ እንደገና እንዲያጠነዉ ቅሬታችንን እናሰማለን። ጀግኖች ተጫዋቾቻችን የህዝባችን የሁልጊዜ ባለውለታዎቻችን ስለሆናችሁ አሁንም ህዝቡ የስፖርቱ ቤተሰብ ከጎናችሁ መሆኑን እንገልፃለን ።

ህዝባችን በፌደሬሽኑ ውሳኔ የተከፋ ቢሆንም የአፊኒ ባህል ያለው ታላቅ ህዝብ ስለሆነ ክስተቶችን በመረጋጋት መርምሮ በተገቢው እንዲያጠነውና ሂደቱን በትዕግሥት እንዲጠባበቅ በአክብሮት እየጠየቅን የተነፈግነው ፍትህ እስኪረጋገጥ ድረስ ጉዳዩን እስከ ፊፋ ገላጋይ ፍርድ ቤት ድረስ በይግባኝ ወስደን ለጉዳዩ ተገቢው እልባት እስኪሰጥ ድረስ የክለቡ ቦርድ ቁርጠኛ መሆኑን እያረጋገጥን መላው ህዝባችን፣ የስፖርቱ ቤተሰቦችና አፍቃሪያን በትዕግሥት እንድጠባበቅ እና ከክለቡ ጎን እንዲቆም የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

👉የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

Techo Ella 24/10 2017 M.D MSZ Daalle Woradi Jireenyu Paarte Jireenyu Mittimma 2017 M.D 4kki Dooyicho Wo'mate  Dagoomu Ha...
01/07/2025

Techo Ella 24/10 2017 M.D MSZ Daalle Woradi Jireenyu Paarte Jireenyu Mittimma 2017 M.D 4kki Dooyicho Wo'mate Dagoomu Handaari Jireenyu Mittemanni Gambooshenna Xaphooma Miilla Konforaanse Bare Harinsoonniha Hassawu Barera Massaganonna Miila Leeltino!!

01/07/2025

Address

Yirga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mereeri Sidaami Zoone Jireenyu Paarte Sinu/Bo/Mine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share