Tesfaye Woldesilassie

Tesfaye Woldesilassie Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de Tesfaye Woldesilassie, Création digitale, Chagni, Chagny.

24/12/2025

የህወሀት ሰራሽ የርሃብ ፕሮፓጋንዳውን ዋነኛ አራጋቢው የህወሀት አማራ አክቲቪስቶች ናቸው።

መረጃ ከስፍራው‼️ የእጅ ቆ*ራ*ጩ የተጣራ አና ግልፅ የሆነ መረጃ እነሆ! አሰቃቂ ድርጊት የፈፀመው ግለሰብ ስሙ ቃሉ አሰፋው ይባላል ፡፡ በሸዋ አካባቢ ይንቀሳቀስ ነበር። ከወራት በፊት ከሸዋ...
25/11/2025

መረጃ ከስፍራው‼️

የእጅ ቆ*ራ*ጩ የተጣራ አና ግልፅ የሆነ መረጃ እነሆ!

አሰቃቂ ድርጊት የፈፀመው ግለሰብ ስሙ ቃሉ አሰፋው ይባላል ፡፡ በሸዋ አካባቢ ይንቀሳቀስ ነበር። ከወራት በፊት ከሸዋ ወደ ወረኢሉ ክፍለጦር አሁን ስሙን ወደ ዋሲል ክ/ጦር የቀየረውን አደረጃጀት በመቀላቀል ለረዥም ጊዜ ሲታገል የቆየ ግለሰብ ነው፡፡ በኋላ ላይም በፋኖ ስልጣን ተሰጥቶት ስንጥቅ ሻለቃ ውስጥ ሻለቃ አዛዥ ነበረ፡፡

ይህ ግለሰብ በቪድዮ ያየነውን አሰ$ቃቂ ድርጊት ከፈፀመ ከወራት በኋላ ህዳር 3/2018/ዓ/ም ከሳምንት በፊት ወረኢሊ ላይ የሻለቃ ዘመቻ ኃላፊውን ጨምሮ እጅ ሰጥተው ነበር ፡፡

አሁን ዋናው ጥያቄ እጅ ከመስጠቱ በፊት ተፈፀመ ወይስ በኋላ ተፈፀመ? የሚለው ነው።

አሁን ማለቃቀስ ለምን አስፈለገ ካልን ነገሩ ወዲህ ነው፡፡

ከባን*ዳው ቃሉ አሰፋ ጋር ሲታገሉ የነበሩ ፋኖዎች ናቸው "ለምን ከዳን" በማለት አገዛዙ እርም$ጃ እንዲወስድበት ቪዲዬውን አሳልፈው በመስጠት የለቀቁበት ፡፡

ይህ ማለት ልጁ ይህንን አሰ$ቃቂ ድርጊት የፈጸመው ከሳምንት በፊት እጁን ከመስጠቱ በፊት እንጂ በጭራሽ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ አይደለም ፡፡

ይሄ አሳፋሪ ፋኖ ስልኩን ባይሰጡበት ኖሮ ወንጀሉ ተዳፍኖ ይቀር ነበር።

ሌላው ከዚህ የከፋ ነገር ከዚህ ባን*ዳ ጋ አብሮ ሲታገል የነበረን ፋኖ ማሜ/ መሀመድ የሚባል ልጅ በሴት ምክንያት ተጣልተው "ገድ*ሎ ጫካ ላይ ቀብ*ሮ*ታል"፡፡

ሌላም ጉድ አለ ልጁ ከኋላ እንደምታዩት አይደለም የለመደ ነፋሰ ገ-ዳይ አሪዮስ እና ጭ*ራ*ቅ ነው" ይላሉ የውስጥ አዋቂው ምንጮች፡፡

ክፍለጦሩ ይሄን ሁላ ሲሰራ ለምን ዝም ብሎት እንደቆዬ ግልፅ አልነበረም ሲሉ በአግራሞት የሚገልጹት የውስጥ አዋቂው መረጃዎች ከዚህ በበለጠ መልኩ በዚህ ጭ*ራ*ቅ ተገ*ድ*ለው የተ-ቀ-በሩ ልጆችን በዝርዝር እንደሚያመጡም ቃል ገብተዋል።

ይህ ሀሳብ ለመላው የአማራ ህዝብ እና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እውነተኛውን መረጃ ለመስጠት እና አየር ላይ ያለውን የፕሮፖጋንዳ ክፍተት ለመሙላት የተዘጋጀ ቢሆንም እውነተኛ መረጃዎች ከተጎጅ ቤተሰቦች እና ከትግል አጋሮቹ በመምጣቱ መላው ህዝብ ከመደናገር ይወጣ ዘንድ በግልጽ አስቀምጠናል ።

"በወያኔ ተላላኪዎች ትዕዛዝ በጋሸና ውጊይ ማግሰት ላይ በእኔና በአጃቢወቸ ላይ የግድያ ሙከራ አድርገዋል"‎‎ፍቅሩ ሙልዬ ‎የተከበራቹህ አማራውያን እንደ ሚታወቀው በዚህ የአማራ ትግል ውስጥ ከ...
14/10/2025

"በወያኔ ተላላኪዎች ትዕዛዝ በጋሸና ውጊይ ማግሰት ላይ በእኔና በአጃቢወቸ ላይ የግድያ ሙከራ አድርገዋል"

‎ፍቅሩ ሙልዬ

‎የተከበራቹህ አማራውያን እንደ ሚታወቀው በዚህ የአማራ ትግል ውስጥ ከገንዘብ እሰከ ህይወት መሰዋት እየከፈልኩ መሆኑ ይታወቃል።

በዚህም መላው የአማራ ህዝብ እና የአማራ ፋኖ ህያው ምስክር ነው።በመሆኑም በጋሸናው ውጊያ ሰሞን ራሴ ባደራጀውት ጦር እና የጠላትን አጀንዳ በተሸከሙ ጥቁር አሞራወች የግድያ ሙከራ ተደርጎብኛል።

በሰራ ጉዳይ ባደረግናቸው የሰልክ ኮንፈረስው ውይይይት መጀመሪያ ድርጅቱ በማይፈቅደው መልኩ የውስጥ አሰራራችን እና ውይይታችን ሪከርድ አድርገው ለጠላት ካቀበሉ በኋላ የእኔን ብቻ ንግግሮች ሚድያ ላይ እንዲወጣ ካንጸባረቁ በኋላ እና እኒህን እና መሰል ጉዳዮች አጀንዳ መሰጠታቸው ሳያንሰ በጋሸና ውጊይ ማግሰት ላይ በእኔና በአጃቢወቸ ላይ የግድያ ሙከራ አድርገዋል በዚህ ትግል ላይ የተጨቆነውን የአማራን ህዝብ ነጻ ለማውጣት ያለኝን ሁሉ ማለትም እውቀቴን ገንዘቤን እድሜየን እና ህይወቴን እንዳልገበርኩ ሁሉ በከሃዲወች በጀርባ እንድገደል ሙከራ ተደርጎብኝ በታምር ተርፊያለው ይህን ህዝቤ እና እያገለገልኩት ያለው ስራውቴ እንዲውቅልኝ እፈልጋለው ።

በመቁሰሌ ለምን ቆሰልኩ ሳልል እንደ አንድ ታጋይ እና አታጋይ ለአማራ ህዝብ ብዙ ዋጋ እንደከፈለ ብሎም እንደ አንድ ከፍተኛ የኮር አመራር እንደምሆኔ ሲያልፍ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ እንኳን ደህና ሆንክ ከማለት ይልቅ አላሰፈላጊ ሰድብ እና ዛቻ ይባሰ ብሎም ለምን ተረፈክ አይነት ማሳደድ እየተደረገብኝ ይገኛል ።

ብዙ ወቻቹህ በተለይም የትግሉ ደጋፊ የሆናቹህ ቅን እህት እና ወንድሞቼ የትግል አጋር ጋደኞቼ እንዲሁም ሰራዊቱ ሰለ እኔ ደህንነት አብዝታቹህ ሰትጨነቁ በሰልክ በተለያየ ሚድያ ሰትጠይቁኝ ዝም ያልኩት እኔ እንደ አንድ አመራር እና እንዳለብን የትግል ፈተናወች በትግል ህይወት ውስጥ አለመግባባት አልፎ አልፎ ያጋጥማል በማለት እንደ ወታደር በትግሰት ይህን ሃላፊንት ወሰደው ለይቅርታ ይቀርባሉ በማለት እንደ ተለመደው ወታደራዊ ውይይት እናደርጋለን በማለት ትግሉን ታሳቢ አድርጌ የደረሰብኝን እና የሆንኩትን ለትግሉ በማሰብ ታቅቤ ነበር ቁሰሌም ቁሰል አድርጌ ህመሜን ህመም አድርጌ ሁሉንም ዋጥ አድርጌ ጠላት ደሰ አይበለው በማለት ምንም ነገር ከመግለጽ ተቆጥቤ ነበር በመሆኑም አሁን ላይ ግን የእኔ መቁሰል ግድ ሳይሰጣቸው ለምን ተረፍክ አይነት ድርጊት እና ማሳደድ እየተደረገብኝ ይገኛል ።

መላው የአማራ ህዝብ እና ህዝባዎ ሰራዊታችን እንዲሁም ለዚህ ትግል ደጋፊወች በሙሉ ማወቅ ያለባቹህ ጉዳይ ቢኖር በብዙ መንገድ እየተገፋው እንደሆነ ነው እናም ተገፋው ብየ አላኮርፍም ትግሌን እሰከመጨረሻው ህቅታ እቀጥላለው የወጣውት ትልቅ ህዝብ ትልቅ አደጋ ሰለተጋረጠበት እና ይህን ለመመከት በመሆኑ እሰከ ህይወት መሰዋትነት ለመክፈል ዝግጂ ነኝ ። በመጨረሻም ህዝቡ ማወቅ ያለበት ዛሪም ነገም ምንግዜም ከህዝቤ ጎን መሆኔን ማሳወቅ እፈልጋለው ።

‎አርበኛ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙልየ
‎የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ሚንልክ እዝ ላሰታ አሳመነው ኮር ምክትል አዛዥ

ጀግናው የአማራ ልጅ ! ሁሌም በልባችን ትኖራለህጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል ድል ለአማራ ሕዝብ #አማራፋኖበጎጃም
19/09/2025

ጀግናው የአማራ ልጅ !
ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
ጀግና ይሰዋል
ትግል ይቀጥላል
ድል ለአማራ ሕዝብ
#አማራፋኖበጎጃም

ጀግኒት
28/03/2025

ጀግኒት

Adresse

Chagni
Chagny

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Tesfaye Woldesilassie publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager