Ethio-Fast News

Ethio-Fast News ሁሌም ብሆን ለእናንቴ ፈጣንና አድስ መረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነን።

ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸችMarch 27, 2025አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋ...
27/03/2025

ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸች
March 27, 2025
አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል
ኤርትራ በትግራይ ክልል እና በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ትገባለች በሚል የሚቀርብባትን ክስ አስተባበለች፡፡
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ በኤርትራ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በደረጉት ማብራሪያ ሀገራቸው በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንደማትገባ ተናግረዋል፡፡
በመግለጫው ላይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሀላፊዎች እና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ አስመራ እየቀረበባት ያለው ክስ ሀሰተኛ መሆኑን እንዲረዱላት ጠይቃለች፡፡
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት ሊቆም እንደሚገባ የአሜሪካና አውሮፓ ዲፕሎማቶች አሳሰቡ
የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ማብራርያ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ፣ የኤርትራ የጦርነት ዝግጅት እና በኢትዮጵያ የባህር ወደብ ጥያቄ ዙሪያ አተኩሯል፡፡
የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት በህዳር 2022 ግጭቱ ካበቃ በኋላ ወደ ኤርትራ ዓለም አቀፍ እውቅና ወደ ተሰጠው ድንበሮች እንዲዘዋወረ መደረጉን ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
ጦሩ አሁንም በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ እንደሚገኝ የሚናገር ማንኛውም አካል ለውስጥ ችግር ኤርትራን ተጠያቂ ማድረግ የሚፈልግ ነው ብለዋል፡፡
እነዚህ ውንጀላዎች የኤርትራና ኢትዮጵያ የድንበር ኮሚሽን ውሳኔን ውድቅ ባደረጉት የቀድሞ የህወሓት አባላት እና በኤርትራ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ ከፍተኛ ጥረት በሚያደርጉ አካላት የሚሰራጩ መሆኑንም ነው ሚኒስትሩ ያነሱት፡፡
በሌላ በኩል የኤርትራ መንግስት የፕሪቶሪያ ስምምነትን የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ አድርጎ ስለሚመለከተው በዚህ ሂደት ውስጥ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት የለውም ተብሏል።
በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና በህወሓት መካከል እየተካሄደ ባለው የውስጥ ግጭት ውስጥ የኤርትራ መንግስት ምንም አይነት ሚና የለውም ያለው መግለጫው ፤ ከዚህ በተቃራኒ ያሉ ውንጀላዎችን እና ክሶችን ሙሉ በሙሉ ውድቅ እንደሚያደርግ አመላክቷል፡፡
በዚህ ረገድ ኤርትራ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የሚመለከታቸው አካላት ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንድታከብር ጫና እንዲያደርጉ ሚኒስትሩ ጠይቀዋል።
ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች መካከል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት እንዳሉ እናውቃለን-ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ባሳለፍነው ሳምንት በሰጡት መግለጫ፤ “ከትግራይ ክልል ትርምስ እናተርፋለን የሚሉ አካላት ውሰጥ የኤርትራ መንግስት አንዱ ነው” ማታቸው ይታወሳል።
አቶ ጌታው በመግለጫቸው፤ “ህገ ወጥ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች መካከል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት እንዳሉ እናውቃለን” ብለዋል።
የኤርትራ ፍላጎት የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራ መንግስትን ይወራል ብለው በሚሰጉበት ሰአት ትግራይን እንደ መሸሸጊያ መጠቀም አሊያም ጠንከር ያለ አጋጣሚ ተፈጥሯል ብለው ካመኑ ከትግራይ ጋር በመሆን ወደ አዲስ አበባ ማማተር ሊሆን እንደሚችልም ገልጸዋል።
ይህንን ተከትሎም የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ ቡድኖች ውስጥ ያለውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም ማለታቸው።
ምክንያቱም በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው የውስጥ ሽኩቻ ማባባስ በትግራይ ህዝብ ላይ አላስፈላጊ እና ሊወገድ የማይችል ስቃይ የሚያስከት መሆኑን አክለዋል።

19/03/2025

ማን ምን ጥሎ እንደወጣ አናውቅም #እንረጋጋ።

★ ኦሞ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - 75 Vacancies in 19 positions.♦Deadline: March 21, 2025.Omo Bank invites interested and qualifi...
18/03/2025

★ ኦሞ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - 75 Vacancies in 19 positions.

♦Deadline: March 21, 2025.

Omo Bank invites interested and qualified applicants for the following job positions.

● 1. Security Guard
● 2. Branch Auditor I
● 3. Branch Auditor II
● 4. Junior Customer Relationship Officer
● 5. Customer Service Officer
● 6. Customer Relationship Officer III
● 7. Resource Mobilization Officer I
● 8. Customer Relationship Officer I
● 9. Customer Relationship Officer II
● 10. Senior Customer Service Officer I
● 11. Branch Operation Manager I
● 12. Branch Operation Manager II
● 13. Branch Manager I
● 14. Branch Manager II
● 15. Branch Manager III
● 16. Senior Finance Officer
● 17. Head, Talent Administration Section
● 18. Manager, General Accounts Division
● 19. Manager, Strategy Development & Planning Division

How to Apply Online??
👇👇👇
https://effoysira.com/omo-bank-job-vacancy-2025/

 #ጥንቃቄዩኒቨርሲቲ አብሮኝ የተማረ ልጅ በ3 ሺህ ዶላር እንደሸጠኝ ያወኩት ቦታው ላይ ከታገትኩ በኋላ ነው”- ከማያንማር ወደ ሀገሩ የመጣ ኢትዮጵያዊMarch 16, 2025በታይላንድ መንግስት...
16/03/2025

#ጥንቃቄ
ዩኒቨርሲቲ አብሮኝ የተማረ ልጅ በ3 ሺህ ዶላር እንደሸጠኝ ያወኩት ቦታው ላይ ከታገትኩ በኋላ ነው”- ከማያንማር ወደ ሀገሩ የመጣ ኢትዮጵያዊ
March 16, 2025
በታይላንድ መንግስት እርዳታ ከእገታ የተለቀቁት ኢትዮጵያዊያን የመስራት አቅም የላቸውም ተብለው እንደሆኑ ተመላሾቹ ተናግረዋል
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በእስያዊቷ ማይንማር የታገቱ፣ ለባርነት ተዳርገናል፣ ግፍ እየተፈጸመብን ነውና እርዱን የሚሉ ኢትዮጵያዊያንን ድምጽ እየተሰማ ነው፡፡
የሰላባዎቹ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች፣ አንቂዎች እና መገናኛ ብዙሃንም ጉዳዩን ውሳኔ ወደሚሰጡ አካላት ለማድረስ የተለያዩ ጥረቶችን ማድረጋቸውን ተከትሎ ከቀናት በፊት በሁለት ዙር 77 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ለራሳቸው እና ለቤተሰባቸው ደህንነት ሲባል ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉት ተመላሾች ወደ ማያንማር የሄዱት በሚያውቋቸው ሰዎች ተታለው እንደሆነ ለአል ዐይን አማርኛ ተናግረዋል።
ከዩንቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ በቤተሰቦቹ እርዳታ በሐዋሳ ከተማ ንግድ ከፍቶ ሲንቀሳቀስ እንደነበር የገለጸ አንድ ተመላሽ እንዳለው ከሆነ አብሮት ዩንቨርሲቲ ይማር የነበረ የቀድሞ ጓደኛው አነሳስቶት ወደ ማያንማር ተጉዟል፡፡
“በጣም የማምነው ልጅ ነበር፣ በቴሌግራም አልፎ አልፎ እናወራ ነበር፡፡ የታይላንድ ዋና ከተማ በሆነችው ባንኮክ እንደሚኖር፣ በአንድ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ እንደሚሰራ እና በወር በትንሹ 120 ሺህ ብር ገቢ እያገኘ እንደሆነ ነገረኝ፡፡ እኔም ጓጉቼ እድል ካለ ፈልግልኝ አልኩት፡፡ እድሉ እንዳለ ከነገረኝ በኋላ ማሽኖቼን ሸጩ ወደ ባንኮክ አቀናሁ፡፡ ነገር ግን እዛ ስደርስ የተቀበለኝ ሌላ ሰው ነበር፡፡ የማላውቃቸው ሰዎች ኤርፖርት ውስጥ ተቀብለውኛል፣ አንተ የት ነህ ስለው አይዞህ እነሱ ናቸው አሰሪዎችህ ዝም ብለህ አርግ የሚሉህን አድርግ ተባበራቸው ምንም አትሆንም:: ወደ እኔ ነው እያመጡህ ያሉት ብሎኝ ማይንማር ግዛት ስንገባ በድንገት አድራሸውን አጠፋብኝ፣ ከዚያ በኋላ ለአራት ወራት ያለ ደመወዝ እና እረፍት አሰሩኝ” ሲልም አክሏል፡፡
ሌላኛው አስተያየት ሰጪም በተመሳሳይ በሚያውቀው ሰው መታለሉን የተናገረ ሲሆን አታለው ለሚያመጡ ለእያንዳንዳቸው ሰዎች ሶስት ሺህ ዶላር ድርጅቱ እንደሚከፍል እኔም በማንኛውም መንገድ አዲስ ሰው ካስመጣሁ ሶስት ሺህ ዶላር እንደሚከፈለኝ ቃል ተገብቶልኝ ነበር ብሏል፡፡
ለ10 ወራት በከባድ ስቃይ ውስጥ መቆየቱን የሚናገረው ይህ ተመላሽ ቤተሰቦቹ ሞቷል ብለው አምነው እንደነበር ነገር ግን በተዓምር ተርፎ ለሀገሩ መብቃቱን ጠቅሷል፡፡
ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ በማይንማር እገታ ስር ያሉ ዜጎች ሁሉም በሚባል ደረጃ በባንኮክ በኩል የገቡ በመሆኑ የታይላንድ መንግስት ዓለም አቀፍ ጫና ሲበዛበት ባደረገው ጥረት የተወሰኑትን ሲያስለቅቅ እነሱም ለዚህ እድል መብቃታቸውን ተመላሾቹ ተናግረዋል፡፡
አል ዐይን ያናገረው ሶስተኛው ተመላሽ በቅርብ በሚያውቀው ሰው አማካኝነት የተሻለ ህይወት ፍለጋ ወደ ታይላንድ ከዚያ በማያውቃቸው ሰዎች አማካኝት ከሶስት ቀናት የመኪና ጉዞ በኋላ ማይንማር መግባቱን ተናግሯል፡፡
ወደ ታይላንድ ከመጓዙ በፊት ቤተሰቦቹ መኖሪያ ቤታቸውን አሲዘው በብድር ባወጡለት ገንዘብ ስራ ጀምሮ እንደነበርና ዕለታዊ ገቢ ያገኝበት የነበረውን ስራውን አቋርጦ ለህይወት ዘመን ችግር መዳረጉን አክሏል፡፡
በቀን ውስጥ 17 ሰዓት ያለ ዕረፍት የግዳጅ ስራ ሲሰራ እንደነበር የሚናገረው ይህ አስተያየት ሰጪ ተስፋ ቆርጬ ሞቴን እየተጠባበቅሁ እያለ በታይላንድ መንግስት እርዳታ እሱን ጨምሮ የተወሰኑ ኢትዮጵያዊን ከእገታ መለቀቃቸውን ነግሮናል፡፡
“ከማይንማር የተለቀቅነው መስራት አይችሉም፣ ገንዘብን አያስገኙልንም ብለው የለዩንን ነው፣ አጋቾቹ የመስራት አቅም አላቸው ብለው ያመኑባቸውን ይዘው አድራሻ ቀይረው ወደ ሌላ ቦታ ወስደዋቸዋል” ብሏል ይህ ተመላሽ፡፡
“ከደረሰብኝ የውስጥ ስባራት በተጨማሪ በስራ ጫና ምክንያት ለኩላሊት ህመም ተዳርጊያለሁ” የሚለው ይህ አስተያየት ሰጪ 350 ሺህ ብር መክሰሩንም ተናግሯል፡፡
አስተያየት ሰጪው አክሎም በእኔ ግምት አሁንም በማይንማር ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን በማይታወቅ ቦታ ለባርነት ተዳርገው አሉ ፣ መንግስትን ጨምሮ ሁሉም ጥረት
ኢትዮጵያዊያን በማይታወቅ ቦታ ለባርነት ተዳርገው አሉ ፣ መንግስትን ጨምሮ ሁሉም ጥረት እንዲደርግም ተመላሹ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሌሎች ሀገራት ዜጎች ማያንማር ውስጥ ለሚገኙ የስካም(በኦንላይን አጭበርባሪ) ኩባያዎች ይሰሩ እንደነበር በርካታ አለምአቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ያነጋገርናቸው ተመላሾች "ስራ" የሚሉት የተሻለ ደሞዝ ታገኛለች በሚል ተታለው ከሄዱ በኋላ በስካም ኩባንያዎቹ ተገደው የሚፈጽሟቸውን ተግባራት ነው።
ኩባንያዎቹ ሰዎቹን በታይላንድ ድንበር በሚገኘው ካምፓቸው ካስገባቸው በኋላ ሀሰተኛ ማንነት እንዲላበሱ በማድረግ የሌሎች ሀገራት ዜጎችን ገንዘብ ከማጭበር እስከ ክሪፕቶ ማጭርበርና ህገወጥ ቁማር ድረስ ያሉ የወንጀል ተግባራትን እንዲፈጽሙ እንደሚያስገድዷቸው ሲገለጽ ቆይቷል።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተደጋጋሚ በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣው መግለጫ በህገወጥ ሰዎች አዘዋዋሪዎች ተታለው ወደ ታይላንድ እና ማይንማር የተጓዙ እና ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት እየተንቀሳቀስ መሆኑን መናገሩ ይታወሳል፡፡
ኢትዮጵያዊያኑ ለዚህ ጉዳት የተዳረጉት በምናውቃቸው እና በኢትዮጵያዊያን ነው ማለታቸውን ተከትሎ ተጎጂዎችን ወደ ሀገራቸው ከመመለስ ባለፈ አዘዋዋሪዎችን ተጠያቂ ለማድረግ የተጀመረ ጥረት እያደረገ እንደሆነ ላቀረብነው ጥያቄ ሚኒስቴሩ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥቧል፡፡
ሚኒስቴሩ በሁለት ዙር 77 ኢትዮጵያዊያንን ከማይንማር ወደ ሀገራቸው በያዝነው ሳምንት መመለሱን ገልጿል፡፡
ተጨማሪ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ታይላንድ እና ጃፓን ባሉ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎች በኩል ጥረቱ እንደሚቀጥልም ከዚህ በፊት በሰጠው መግለጫ ላይ ጠቅሷል፡፡

16/03/2025

የአንዳንዱ #አስገራሚ አፈጣጠር
ከደበራችሁ እናንተም ሳቁ
አሁን ይሄን ልጅ ከደበረው ፀጉር ቤት ወስዶ አብሮ መሳቅ ነው😁

  ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እግድ የተጣለባቸው ሀገራት እነማን ናቸው ?የትራምፕ አስተዳደር 43 ሀገራት ላይ የቪዛ እግድ መጣሉ ተነግሯል። እግዱ ሦስት ክፍሎች ያሉት መሆኑን ጊዜያዊ እቅዱ እን...
15/03/2025



ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እግድ የተጣለባቸው ሀገራት እነማን ናቸው ?

የትራምፕ አስተዳደር 43 ሀገራት ላይ የቪዛ እግድ መጣሉ ተነግሯል። እግዱ ሦስት ክፍሎች ያሉት መሆኑን ጊዜያዊ እቅዱ እንደሚያሳይ ተዘግቧል።

በዚህም በመጀመሪያው ምድብ ሙሉ ለሙሉ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የተከለከሉት ውስጥ ሶማሊያ እና ሱዳን ይጠቀሳሉ። ሰሜን ኮሪያም በዚህ ዝርዝር ውስጥ ተካታለች።

በከፊል እግዱ ከተጣለባቸው ሀገራት መካከል ደግሞ ኤርትራ፤ ደቡብ ሱዳን እንዲሁን ማይናማር ይገኙበታል። በዚህም የእነዚህ ሀገራት ዜጎች በቱሪስት፣ በትምህርት እና መሰል ቪዛዎች ተከልክለዋል።

ሌሎች ወደ 26 የሚደርሱ ሀገራት ደግሞ የጸጥታ ሁኔታቸው ወይም ለአሜሪካ መንግስት በ60 ቀናት ውስጥ በሚሰጡት መረጃ ላይ ተንተርሶ የሚወሰን እግድ ቀርቧል።

የሀገራቱ ቁጥር ከዚህም ሊጨምር ሊቀንስ እንደሚችል ተነግሯል።

የ93 አመት እድሜ ባለጸጋ አዛውንት በድንገት ራሳቸውን ይስቱና መተንፈስ አቅቷቸው ወደ ሆስፒታል ይወስዳሉ። እናም ለ 24 ሰዓታት ኦክስጅን ተሰጥቷቸው ይቆያሉ። ከጥቂት ሰዓት በኋላ ተሽሏቸው ...
15/03/2025

የ93 አመት እድሜ ባለጸጋ አዛውንት በድንገት ራሳቸውን ይስቱና መተንፈስ አቅቷቸው ወደ ሆስፒታል ይወስዳሉ። እናም ለ 24 ሰዓታት ኦክስጅን ተሰጥቷቸው ይቆያሉ። ከጥቂት ሰዓት በኋላ ተሽሏቸው ወደቤታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ። ዶክተሩም ‘’እስካሁን ለተደረገልዎት የህክምና እርዳታ 5000 ዶላር መክፈል ይጠበቅብዎታል’’ ይልና ሂሳቡን ያሳያቸዋል።

አዛውንቱም ሂሳቡን አይተው ማልቀስ ጀመሩ። ዶክተሩ በሂሳቡ ምክንያት ከሆነ እንዳያለቅሱ ነገራቸው። አዛውንቱ ግን "በገንዘብ ምክንያት አላለቅስም። ገንዘቡን በሙሉ መክፈል እችላለሁ። ያለቀስኩበት ምክንያት ለ 24 ሰአታት ኦክሲጅን በመጠቀሜ 5000 ዶላር መክፈል አለብህ አላችሁኝ። ነገር ግን 93 አመት ሙሉ ፈጣሪዬ የሰጠኝን አየር ስተነፍስ ቆይቻለሁ። ግን ይህን ያህል ዘመን ምንም አልከፍልም ነበር። ከፈጣሪዬ ምን ያህል ዕዳ እንዳለብኝ ታውቃለህ? ይህ ቸርነቱ ነው ያስለቀሰኝ።’’ ብለው መለሱለት።

ዶክተሩም አንገቱን ደፍቶ ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ።

ይህን ለምታነቡ ሁሉ፣ ለፈጣሪ ምንም የምንከፍለው ነገር ሳይኖር ለዓመታት ነፃ አየር ስንተነፍስ ኖረናል፣ እንኖራለንም።

በህይወታችን ውስጥ ይህን ሁሉ በገንዘብ የማይተመን አገልግሎት በነፃ ለሰጠን ፈጣሪያችን 2 ሰከንድ ብቻ ወስደን ማመስገን ይከብደናል?

ፈጣሪያችንን እናመስግነው! 🙏🙏🙏

 ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከወን ነው።የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎ...
14/03/2025



ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከወን ነው።

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር "በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ዲግሪዎች ህትመት ወጥ በሆነ መልኩ ደህንነታቸው ተጠበቆ የዲግሪ ማስረጃ/ሰርተፍኬት ህትመት በማዕከል ለማሳተም መታሰቡን" ገልፀዋል።

በመሆኑም ተቋማቱ በዲግሪ የምስክር ወረቀቱ ላይ ሊካተትላችሁ የሚፈልጉትን ሎጎ እና ሌሎች መካተት አለበት የሚሉትን እንዲያካትቱ እንዲሁም በየተቋማቱ በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉና ለምርቃት የተዘጋጁ የተማሪዎች ዝርዝር እንዲልኩ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።

የህትመት ሥራው በ2017 ዓ.ም ከሚመረቁ ተማሪዎች ጀምሮ የሚፈፀም መሆኑ ተገልጿል።
Follow for more

ስራ እየፈለጋቹ ያላቹ ይሄን Course በነፃ በመማር በመማር በሃገር እና አለማቀፍ Company ውስጥ ዳጎስ ባለ ደሞዝ ይቀጠሩየኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በ...
14/03/2025

ስራ እየፈለጋቹ ያላቹ ይሄን Course በነፃ በመማር በመማር በሃገር እና አለማቀፍ Company ውስጥ ዳጎስ ባለ ደሞዝ ይቀጠሩ

የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።

ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::

ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሆነው ይማራሉ::

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals
4. Artificial Intelligence

የመመዝገብያ Website

https://carraadesk.com/launched-the-five-million-ethiopian-coders-initiative


Follow for more

ከህወሓት የውስጥ ሽኩቻ ጋር ተያይዞ ስሟ የተነሳው ኤርትራ ምን ምላሽ ሰጠች?March 14, 2025አቶ ጌታቸው “ከትግራይ ክልል ትርምስ እናተርፋለን የሚሉ አካላት ውሰጥ የኤርትራ መንግስት አ...
14/03/2025

ከህወሓት የውስጥ ሽኩቻ ጋር ተያይዞ ስሟ የተነሳው ኤርትራ ምን ምላሽ ሰጠች?
March 14, 2025
አቶ ጌታቸው “ከትግራይ ክልል ትርምስ እናተርፋለን የሚሉ አካላት ውሰጥ የኤርትራ መንግስት አንዱ ነው” ብለዋል
የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል “ኤርትራ የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት የማፍረስ ፍላጎት የላትም” ብለዋል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት በሰጡት መግለጫ “ከትግራይ ክልል ትርምስ እናተርፋለን የሚሉ አካላት ውሰጥ የኤርትራ መንግስት አንዱ ነው” ማለታቸው ይታወሳል።
ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች መካከል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት እንዳሉ እናውቃለን-ጌታቸው ረዳ
ይህንን ተከትሎም የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ ቡድኖች ውስጥ ያለውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም ብለዋል።
ምክንያቱም በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው የውስጥ ሽኩቻ ማባባስ በትግራይ ህዝብ ላይ አላስፈላጊ እና ሊወገድ የማይችል ስቃይ የሚያስከት መሆኑን አክለዋል።
ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ጋር በተያያዘም የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል፤ “ኤርትራ የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት የማፍረስ ፍላጎት የላትም” ብለዋል።
የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፤ “ከዚህ ቀደም በተለያዩ አጋጣሚዎች በማያሻማ መልኩ እንደተገለጸው፣ ኤርትራ የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ለማፍረስ ምንም ፍላጎት የላትም” ሲሉ ገልጸዋል።
የማስታወቂያ ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል አክለውም፤ ከኤርት ጦር ጋር በተያያዘ ጦሩ አሁንም የትግይ ክልል አካባቢዎች ውስጥ አለ በሚል በተወሰኑ አካላት የሚሰነዘረው ሀሳብ “የሀሰት ውንጅላ እና ግጭት መቀስቀስ የፈለጉ አካላት የሚፈጥሩት ምክንያት ነው” ብለዋል።
የኤርትራ ጦር አባላት ሙሉ በሙሉ በሀገራቸው ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ ተሰማርተው እንደሚገኙም ነው ሚኒስትሩ ያስታወቁት።
ከቀይ ባህር ጋር በተያያዘም የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በየጊዜው የሚያወጡት ግጭት ቀስቃሽ መግለጫዎች አላስፈላጊ እና ውጥረት የሚያባብሱ ሆነው ቀጥለዋል ብለዋል ሚኒትሩ የማነ ገብረመስቀል።
እንዲህ አይነት እንቅስቀሴዎች ያለምንም ማወላወል በጠንካራ ቃላት መወገዝ እንዳለበትም ሚኒስተሩ አሳስበዋል።
“ከትግራይ ክልል የፖቲካ አለመረጋት ጋር ተያይዞ የኤርትራ ስም ከሰሞኑ በተደጋጋሚ ሲነሳ ተስተውሏል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ትናነን በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫም “ከትግራይ ክልል ትርምስ እናተርፋለን የሚሉ አካላት ውሰጥ የኤርትራ መንግስት አንዱ ነው” ማታው ይታወሳል።
አቶ ጌታው በመግለጫቸው፤ “ህገ ወጥ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች መካከል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት እንዳሉ እናውቃለን” ብለዋል።
የኤርትራ ፍላጎት የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራ መንግስትን ይወራል ብለው በሚሰጉበት ሰአት ትግራይን እንደ መሸሸጊያ መጠቀም አሊያም ጠንከር ያለ አጋጣሚ ተፈጥሯል ብለው ካመኑ ከትግራይ ጋር በመሆን ወደ አዲስ አበባ ማማተር ሊሆን እንደሚችልም ገልጸዋል።
በዚህ ጉዳይ ውስጥ አንዳንድ የፖለቲካ ኃይል ወይም የፀጥታ ኃላፊ ከነሱ ጋር በማበር ለመሥራት ማሰቡ አስደንጋጭ ነው በማለትም በመግለጫቸው ላይ ጠቅሰዋል።

Ministry of Labor and Skills የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰ...
14/03/2025

Ministry of Labor and Skills የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- Cardiologist
2- Marketing specialist
4- Chemical engineer
5- Bass driver
6- Architect
7- Accountant
8- Automotive technician
9- Laboratory technician
10- IT specialist
11- Pharmacist
12- sales professional
13- Software expert
14- Medical doctor
15- computer repair specialist
16- Nurse
17- Graphic designer
18- Hairdresser
19- Customer service specialist

https://carraadesk.com/job-opportunities-by-ministry-of-labor-and-skills/

Deadline: Open Now
us for more👇

 #አስገራሚ ክስተትየሚስቱ እግር እባብ መስሎት ከባድ ጉዳት ያደረሰው ባልይህ ነገር የተፈጠረው በአውስትራሊያ ከተማ ሜልበርን ሲሆን ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤቱ ይሄዳል። ወዲያው ቤቱ ገብቶ ወ...
14/03/2025

#አስገራሚ ክስተት

የሚስቱ እግር እባብ መስሎት ከባድ ጉዳት ያደረሰው ባል

ይህ ነገር የተፈጠረው በአውስትራሊያ ከተማ ሜልበርን ሲሆን ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤቱ ይሄዳል። ወዲያው ቤቱ ገብቶ ወደ መኝታ ክፍል ሲገባ ሚስት ባሏን ለማማል ብላ እንደ እባብ ያለ እስቶኪንግ አድርጋ ተኝታ ነበር።

ወዲያው ባል ወይኔ ጉድ ሁለት እባብ አልጋ ላይ አለ ብሎ በBaseball መምቻ እንጨቱ ቀስ ብሎ ገብቶ አንድ እግሯን ሲመታው ሚስት "ውይ ኡኡኡ.... እኔ ነኝ" ብላ በመንቃት ሁለተኛው ሳይደግም አንደኛው ተሰብሮ ሆስፒታል ገብታለች።😁


Address

London
093468

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Fast News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share