Bubu Dish Work

Bubu Dish Work Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bubu Dish Work, TV Network, lijmisgu@gmail. com, Sawla.

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች  KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation  Antenna Setup Tp List...
10/10/2023

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000

😀 inbox as dish work
📲0960464418
📲0954753991

በኤቪ እና ኤችዲኤምአይ ኬብሎች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?ኤቪ ኬብል ኦዲዮ እና ቪዲዮን ከድሮ መሳሪያዎች እንደ አሮጌ ቴሌቪዥኖች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ጥምር ገመድ ነው። ይህ ገመድ ...
17/08/2023

በኤቪ እና ኤችዲኤምአይ ኬብሎች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?

ኤቪ ኬብል ኦዲዮ እና ቪዲዮን ከድሮ መሳሪያዎች እንደ አሮጌ ቴሌቪዥኖች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ጥምር ገመድ ነው። ይህ ገመድ ሶስት ቀለሞችን (ነጭ, ቀይ እና ቢጫ) ያካትታል.
የኤችዲኤምአይ ገመድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች እንደ LED እና 4k ቲቪዎች ወደ መሳሰሉት አዳዲስ ቲቪዎች ለማስተላለፍ የሚያገለግል ዲጂታል ገመድ ነው።

ባጭሩ ኤቪ የአናሎግ ፍሬም ሲሆን ኤችዲኤምአይ ደግሞ ዲጂታል ፍሬም ነው። ኤችዲኤምአይ ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ምናባዊ የስፔስ ኦዲዮን ለማስተላለፍ የተመቻቸ ሲሆን ኤቪ ደግሞ ለአሮጌ(ለድሮ ቲቪዎች) አናሎግ መሳሪያዎች ተስማሚ ነው። 𝙗𝙪𝙗𝙪 𝙙𝙞𝙨𝙝 𝙬𝙤𝙧𝙠𝙞

⭕️ ብስራት ቲቪ ወደ አየር ተመልሷል ከዚህቀደም በስርጭት የነበረ ሲሆን አሁን በድጋሜ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ። በሚከተለው መረጃ መሰረት ማግኘት ይችላሉ።📺Bisrat Tv📡Nss 12 57E...
07/08/2023

⭕️ ብስራት ቲቪ ወደ አየር ተመልሷል ከዚህቀደም በስርጭት የነበረ ሲሆን አሁን በድጋሜ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ። በሚከተለው መረጃ መሰረት ማግኘት ይችላሉ።

📺Bisrat Tv

📡Nss 12 57E

📶11545 H/V 3000
𝚋𝚞𝚋𝚞 𝚍𝚒𝚜𝚑

04/08/2023

👉ኢትዮ ሳት ላይ አዳዲስ ቻናሎች ተለቀቁ👈
በ 11105 H 45000
👉11165 H 45000
👉 11605 H 45000
👉 11545 H 3000 በ HD ላይ
👉 scan. search. ወይ blind scan
👍በማድረግ አዳዲስ ሀገራዊ ቻናሎችን ይጠቀሙ👌

❤𝙗𝙪𝙗𝙪 𝙙𝙞𝙨𝙝 𝙨𝙖𝙬𝙡𝙖👈 0968464418👈

Address

Lijmisgu@gmail. Com
Sawla
KIYAYE

Telephone

0968464418

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bubu Dish Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bubu Dish Work:

Share

Category