ሶዶ ከተማ አስተዳደር ጉሩሞ ላዲሳ ማዘጋጃ ቀበሌ

  • Home
  • ሶዶ ከተማ አስተዳደር ጉሩሞ ላዲሳ ማዘጋጃ ቀበሌ

ሶዶ ከተማ አስተዳደር ጉሩሞ ላዲሳ ማዘጋጃ ቀበሌ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሶዶ ከተማ አስተዳደር ጉሩሞ ላዲሳ ማዘጋጃ ቀበሌ, Social Media Agency, .

12/07/2025
04/07/2025

ግብርን በታማኝነት መከፈል አዳጊ የህዝባችንን ፍላጎቶች በተሟላ መልኩ ለማሳካት ያስችላል፦ አቶ ፀጋዬ ተ/ሀይማኖት

30/06/2025
30/06/2025
እኛ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የተሳሰረ እና የተጋመደን ህዝቦች ነን:- ዶ/ር ፍሬው ሞገስ ለነገ ዛሬ ጠንክረን ሰርተን ሁለንተናዊ ብልጽግና እና ለሰላም የማይበገር ትውልድ ፈጥረን ለውጡን እና...
30/06/2025

እኛ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የተሳሰረ እና የተጋመደን ህዝቦች ነን:- ዶ/ር ፍሬው ሞገስ

ለነገ ዛሬ ጠንክረን ሰርተን ሁለንተናዊ ብልጽግና እና ለሰላም የማይበገር ትውልድ ፈጥረን ለውጡን እናስቀጥላለን የዎላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ፍሬው ሞገስ።

የከተማችን ህዝቦች የተጋመደ ማንነት የማይለያይ ለልማት እና ለሰላም ቀን ማታ እንሰራለን።

10/06/2025
05/06/2025

የወላይታ ሶዶ ከተማ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ተ/ሀይማኖት በከተማችን በድምቀት የሚከበረውን ለ1446ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል።

አቶ ፀጋዬ በመልክታቸው ዒድ መንፈሳዊ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ የሚከበር ነብዩ ኢብራሂም ልጁን በፈጣሪ ዘንድ መሰዋት በማድረግ በእምነት ያቀረበበት ምሳሌ የታየበት ታላቅ በዓል ነው ያሉት አቶ ፀጋዬ በዓሉ ሰዎች በፈጣሪ ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነት ታማኝነት ቆራጥነት የታየበት እንደ ሀገራችን እንደ ከተማችን ለጀመራቸው በረካታ የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተጀመሩ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ተግባራትና አጀንዳዎች ጥሩ ልምድ ነው ብለዋል።

በዚህም የህዝባችንን ቁርጠኝነት እና ተነሳሽነት በሚፈልጉ ጉዳዮች ልማትና ዕድገት ለማረጋገጥ በጋራ መሠራት ይገባል ብለዋል።

አቶ ፀጋዬ አክለው ለ1446ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓልን ስናከብር ህዝበ ሙስሌሙ የቆየውን ማህበራዊ እሴት የመረዳዳት እና የመደጋገፍ ወንድማማችነት፣ እህትማማችነት የበለጠ በማጎልበት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ አካላትን መደገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉም አስገንዝበዋል።

በዓሉን እያከበርን ሰላማችንን በማጽናት የተጀመሩ ብልጽግናዊ ጉዞዎች የበለጥ በማሳለጥ የሁላችንም የሆነች የወል ሀገር በመገንባት የወል ዕውነቶቻችንን የሚናፀናበት፤ በብሔራዊ ገዥ ትርክት ሁለንተናዊ ተምሳሌትነት የሚናስቀጥለበት ጊዜ መሆን ይኖርበታል ብሏል።

በመጨረሻም አቶ ፀጋዬ ለ1446ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓልን በማስመልከት በአስተላለፉት መልክት ለመላው ህዘበ ሙስሊሙ በዓሉ የደሰታ የአብሮነት እንዲሆን በመመኘት መልካም በዓል ሲሉ ተናግረዋል።

በመልካም በዓል

አቶ ፀጋዬ ተ/ሀይማኖት
የወላይታ ሶዶ ከተማ የመንግሥት ዋና ተጠሪ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሶዶ ከተማ አስተዳደር ጉሩሞ ላዲሳ ማዘጋጃ ቀበሌ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share