Abebaw Yeshambel

Abebaw Yeshambel Life must be measured by thought and actions, not by time Writer

07/07/2025
አማራ ግን መቼ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለቱን ትቶ አማራ አማራ  ማለት የሚጀምረው?
11/01/2025

አማራ ግን መቼ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለቱን ትቶ አማራ አማራ ማለት የሚጀምረው?

የማይገድልህ ህመም ጠንካራ ያደርግሃል።
09/08/2024

የማይገድልህ ህመም ጠንካራ ያደርግሃል።

02/08/2023

ለእኔ ለአንተ ለአንች ለሁላችንም ለነፃነታችን ሲታገሉ ለቆሰሉና ደም ላነሳቸው ፋኖ ወንድምና እህቶቻችን የደም ልገሳ/ማሰባሰብ/ ብንሰራ የሚል ሀሳብ አለኝ።

  የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫዋ ደብረ ማርቆስ ትግሉን ተቀላቅላለች።ወንድሞቻችን እየተዋደቁ የምን ስራ ነው በማለት ነጋዴው ሱቁን ዘግቶ ቤሮ ሰራተኛው ቢሮውን ዘግቶ ለትግል ወጥቷል። ሌሎች ከ...
02/08/2023


የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫዋ ደብረ ማርቆስ ትግሉን ተቀላቅላለች።
ወንድሞቻችን እየተዋደቁ የምን ስራ ነው በማለት ነጋዴው ሱቁን ዘግቶ ቤሮ ሰራተኛው ቢሮውን ዘግቶ ለትግል ወጥቷል።
ሌሎች ከተሞችም ይህን የህልውና ትግል እንዲቀላቀሉ የደብረ ማርቆስ ከተማ ጥሪ አቅርቧል።

02/08/2023

ከኦሮሞ ተወላጅ ዉጪ ያሉ የመከላከያ ሰራዊት አባለት ከመከላከያው እየከዱ ፋኖን አየተቀላቀሉ ነው ተባለ

በአርማጭሆ የነበሩ የመከላከያ አባላት ትናንት ምሽት መጥፋታቸው ታውቃል ።

በታች አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባንብ ቀበሌ ፈረስ መግሪያ ካምፕ የነበሩ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ትላንት ሌሊት ወጥተዉ መጥፋታቸዉ ታዉቋል።

ከአምባጊዎርጊስ ትናንት ምሽት 50 የሚሆኑ የሠራዊቱ አባላት መጥፋታቸው ይታዎቃል።

አብዛኛው ሠራዊት ገዳይ ስርዓቱን እየከዳ ህዝብን እየተቀላቀለ ነው።

የአማራ ወጣቶች ማህበር በአርማጭሆ

01/08/2023

Small Ethiopia, in Ethiopia
01/08/2023

Small Ethiopia, in Ethiopia

Address

East Jerusalem

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abebaw Yeshambel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share