
26/05/2025
ብር ለሰማዕቷ መቅደስ ግንባታ ለግሶልናል። ። #እናመሰግናለን
።
ለጪዳ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ህንፃ መቅደስ ግንባታ ማስጨረሻ 2.6 ብር የማሰባሰብ ዘመቻን ጀምረናል።
!
ህጋዊ የቤተክርስቲያኒቱ የሂሳብ ቁጥር
1000690720888
ለቁጥጥር ይመች ዘንድ ያስገባችሁትን ገንዘብ የባንክ ስሊፕ በገጻችን የውስጥ መስመር ወይም ኮመንት ሴክሽን ይላኩልን
ለተጨማሪ መረጃ
0910603574
0919708349
ስለሰማዕቷ፣ ስለአርሴማ !