Eyob Lalibela

Eyob Lalibela ስለ ቅዱሰ ላሊበላ እወነትን እናገራለው፡፡

14/01/2023
በሰላም ግቡየኑሮ ውድነቱንና የትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሪውን ተቋቁመው ወደ ቅዱሱ ላሊበላ  ደብር ወገዳም የመጡ እንግዶቻችን በሰላም ደርሰው ምልካም ገበያ ገብይተዋል፡፡ ተሸከርካሪዎችም በማረፊያ...
07/01/2023

በሰላም ግቡ
የኑሮ ውድነቱንና የትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሪውን ተቋቁመው ወደ ቅዱሱ ላሊበላ ደብር ወገዳም
የመጡ እንግዶቻችን በሰላም ደርሰው ምልካም ገበያ ገብይተዋል፡፡ ተሸከርካሪዎችም በማረፊያ ቦታቸው እንዲህ ተደርድረዋል፡፡ በሰላም እንደመጣችሁ በሰላም ግቡልን
ታህሳስ 29/2015 ዓ.ም
ቅዱስ ላሊበላ =አዲሲቷ ኢየሩሳሌም

የተሰለፉ እንግዶቻችንቅዱስ  ላሊበላ  ከሰራቸው  መካከል በሰማያዊት ኢየሩሳሌም የሚመሰሉ አሉ፡፡  የሲኦል ምሳሌም አለ፡፡ ይህ ሰልፍ  ከሲዖልን የጨለማ ህይዎት የሚያሳየውን   መንገድ ለማየት...
07/01/2023

የተሰለፉ እንግዶቻችን
ቅዱስ ላሊበላ ከሰራቸው መካከል በሰማያዊት ኢየሩሳሌም የሚመሰሉ አሉ፡፡ የሲኦል ምሳሌም አለ፡፡ ይህ ሰልፍ ከሲዖልን የጨለማ ህይዎት የሚያሳየውን መንገድ ለማየት ረጅም ሰልፍ ይዘው የሚጠባበቁ ናቸው ፡፡ ከዚያም የገነት ምሳሌ ከሆነው ቤተ መርቆርዮስ ይደርሳሉ፡፡
ታህሳስ 29/2015 ዓ.ም
ቅዱስ ላሊበላ= አዲሲቷ ኢየሩሳሌም

07/01/2023
07/01/2023
25/09/2022
26/08/2022

ሰበር ዜና

መንግሥት የተመረጡ የጁንታው ወታደራዊ ዐቅሞች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።

መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን ቀጥሎበታል።
በመኾኑም የፌዴራል መንግሥት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር የገለጸው ዝግጁነት እንደተጠበቀ ኾኖ፣ ለጁንታው ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የኾኑ ወታደራዊ ዐቅሞችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ ይወስዳል ብሏል።

ስለኾነም በትግራይ የምትኖሩ ወገኖቻችን በተለይም የጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎች እና ማሠልጠኛዎች ካሉባቸው አካባቢዎች ራሳችሁን እንድታርቁ ይመከራል ነው ሲል አስቸኳይ መልዕክት አስተላልፏል።

Address

Ethiopia
Roha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyob Lalibela posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share