07/09/2026
ጽናት ለተቋማዊ ስኬት እና ለላቀ የዜጎች አገልግሎት!
ፈተናዎችን ወደ ዕድል ቀይረው፣ በጽናት ቆመው አገልግሎታቸውን እያዘመኑ ያሉ ተቋማትን ሥራዎች እንከታተል።
ጳጉሜንን ከኢቢሲ ጋር - የጽናትን ትርጉም በተግባር ከተፈተኑት የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ጋር!
ነገ ጳጉሜን 3 (የጽናት ቀን) ይጠብቁን!