ትግራይ ኩሕሎ

ትግራይ ኩሕሎ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ትግራይ ኩሕሎ, Digital creator, Nairobi.

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 ብሔረ-ዓባይ 🌺
🌻🌻 ትግራይ 🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ታሪኽ ከምዘመላኽቶ ኢትዮጵያ ብዘርኣያዕቆብ! ብምንሊክ! ብሃይለስላሴ! ብደርጊ! ብዓብይ ዘመን ዘፀነተትና ታሪኻዊት ጄኖሳይደር❗️መጥፈኢትና ሃገር እያ❗️
መቼም ሎሚ በፂሓ 🇪🇹 መድሕንና ኣይትኸውንን❗️ስለዚ ሽዋ ብዝነገሰ ቁፅሪ እናተፀነትና ኣይንነብርን። ሃገር ትግራይ ምምስራት ግድን እዩ።❤️💛❤

30/08/2025

የአማራና የትግራይ እሊቶች
ግን በ3ኛ ወገን
👉ተሰዳደቡ ሲባሉ እሺ ብለው የሚሰዳደቡ
👉በጥይት ተገዳደሉ ሲባሉ የሚገዳደሉ 👉ተላለቁ ሲባሉ የሚተላለቁ ኣሻንጉሊቶች ናቸውን❓

30/08/2025

👉አብይ ግብፅ ሂዶ ከማለ በኃላ አባይ 10ዓመት ይቆያል አለን።👉ለስመኘውንም በጀቱ ተበልቷል ዲዛይኑም ትክክል ኣይደለም በል! ከ13 ተርባይንም 10 ብቻ እንስራ አለው። ስመኘው አይሆንም አለ።ከዛ ገደ*ለው

አረጋዊ በርሀ እንኳን ብምፍልላይና ቀሊድና😂😂😂
30/08/2025

አረጋዊ በርሀ እንኳን ብምፍልላይና ቀሊድና😂😂😂

30/08/2025

"ገጢሙና ዘሎ ከቢድ ፈተና ብዝግባእ ተረዲእና ኣፈላላይና ኣፅቢብና ሓድነትና ኣጠናኺርና ክንሰግሮ ይግባእ። "
ኣይተ ትኩእ ሃይሉ ከንቲባ ከተማ ኣኽሱም {ሓው👉ዘረባኻ ጥዑም ነይሩ ግን ዝትግብሮ የለን}

አስተያየቱ ግብሩን ይጠቁማል 😂😂😂
30/08/2025

አስተያየቱ ግብሩን ይጠቁማል 😂😂😂

  ❤💛❤️
30/08/2025

❤💛❤️

30/08/2025

70% የህዳሴ ግድብ ያደረሰው ጀግናው እንጅነር ስመኘው በቀለ ነበር❗️ነብስህ ይማረው።

 💃የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢኮኖሚ ልዕልና ማሳያና የአባይ የባሌቤትነት መብት ማረጋገጫ ማህትም ነው ከተባለ ለዚህ የመብት ባለቤትነት ማረጋገጫና ለኢኮኖሚ ልዕልና ማሳያ ከሰሩትና ከደከሙት ጀ...
30/08/2025


💃የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢኮኖሚ ልዕልና ማሳያና የአባይ የባሌቤትነት መብት ማረጋገጫ ማህትም ነው ከተባለ ለዚህ የመብት ባለቤትነት ማረጋገጫና ለኢኮኖሚ ልዕልና ማሳያ ከሰሩትና ከደከሙት ጀግኖች አንዱና ዋነኛው ኢ/ር ስመኘው በቀለ ነው፡፡

💃የህዳሴው ግድብ የዚህ ትውልድ ዓድዋ ነው ከተባለ ለዚህ ዓድዋ አሸናፊነት ከተዋደቁትና መስዋዕትነት ከከፈሉት ጀግኖች ዋነኛዎቹ ኢ/ር ስመኘው በቀለና ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ናቸው፡፡

💃 የህዳሴው ግድብ የዚህ ዘመን ትውልድ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ጀጎል ነው ብለን የምናምን ከሆነ ይህን ታሪካዊ የትውልድ ሃውልት ለመትከልና እውን ለማድረግ ከታተሩ ጀግኖች አንዱና ዋነኛው ኢ/ር ስመኘው በቀለ ነው፡፡

💃የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያ የብልፅግና መነሻና ለአፍሪካዊያን የማነቃቂያ ደወል ነው ብለን የምናምን ከሆነ ይህ እውን እንዲሆን ከተዋደቁና ከተጋደሉ፣ ከለፉና ከደከሙ ጀግኖች አንዱና ዋነኛው ኢ/ር ስመኘው በቀለ ነው፡፡

💃በዚህ ልክ ለሀገርና ለሕዝብ መብት፣ ክብር፣ ጥቅም እና ለትውልድ ታሪክ ከደከሙ፣ ከታተሩ፣ ከተዋደቁና ከተጋደሉ እና በድንገት መስዕት ከሆኑ ሰማዕታት አንዱና ዋነኛው ኢ/ር ስመኘው በቀለ ነው፡፡

ስለዚህ ለሐሳቡ መነሻ አፄ ሃይለስላሴና የግድቡ ጀማሪና ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሓውልት መስራት ቢቀርም ክቡር ሂወቱ ለሰጠ ለዚህ ሀገር ወዳድና ታሪክ ሰሪ ጀግና ከግልገል ግቤ እስከ ህዳሴ ግድብ ለሠራው ሥራና ላደረገው ታላቅ አስተዋፅዖና ተጋድሎ የህዳሴው ግድብ ሲመረቅ ተጋድሎውን የሚመጥን መታሰቢያ ሊኖርለት ይገባል፡፡ መንግሥትም ሆነ ትውልዱ ይህን በማድረግ ሀላፊነት ሊወጣ ይገባል፡፡ ትግራይ ኩሕሎ

30/08/2025

6 የFB
ቅጣት ተጣለብን።
የምታውቁት መፍትሔ አፈላልጉልን👇

ዝምተኛው የቲክቶክ ንጉስ❗️ በአንድ  ፖስት  750 ሺህ ዶላር ይከፈለዋል🤔  በሴኔጋል ተወልዶ በጣሊያኗ ቱሪን ከተማ ያደገ ወጣት ነው። ቤተሰቦቹ ወደ ጣሊያን ተሰደው ይኖሩ ነበር። ከቲክ ቶክ...
30/08/2025

ዝምተኛው የቲክቶክ ንጉስ❗️ በአንድ ፖስት 750 ሺህ ዶላር ይከፈለዋል🤔

በሴኔጋል ተወልዶ በጣሊያኗ ቱሪን ከተማ ያደገ ወጣት ነው። ቤተሰቦቹ ወደ ጣሊያን ተሰደው ይኖሩ ነበር። ከቲክ ቶክ ዝናው በፊት ካቢ የፋብሪካ ማሽን ኦፕሬተር ሆኖ ሰርቷል።

ካቢ ከሚሰራበት ፋብሪካ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተባረረ። መባረሩ ግን እንደሌሎች ሰዎች መጥፎ ዕድልን ብቻ ይዞ የመጣ አልነበረም። በተባረረበትና የኮቪድ ወረርሽኝ በተስፋፋበት ወቅት ካቢ ወላጆቹ ቤት ሆኖ የቲክቶክ ቪዲዮዎችን መልቀቅ ጀመረ።

የሚሰራቸው ቪዲዮዎች ይዘት አስቂኝና አስተማሪ ሲሆኑ፤ በተለይም ደግሞ አስቂኝ በሆነ መልኩ ከመጠን በላይ የተወሳሰቡ ቪዲዮዎችን ለህዝቡ በማጋራት ከፍተኛ ተቀባይነትን ሊያገኝ ቻለ። የሚለቃቸው ቪዲዮዎች ላይ የሚያሳየው የፊት ገጽታና የእጅ ምልክቶች በበርካታ የዓለም ህዝብ ተወዳጅ ያደረገው ሌላው ነገር ነው።

ካቢ ባሁኑ ሰዓት 161 ነጥብ 6 ሚሊዮን የቲክቶክ ተከታዮችን በማግኘት የዓለማችን ቁጥር አንድ ቲክቶከር ሲሆን፤ ከ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ መውደድን (ላይክ) ማግኘት ችሏል።

በዚህም በ2024 ብቻ ቲክቶክ 20 ሚሊዮን ዶላር ከፍሎታል። በአሁኑ ጊዜም በአንድ ፖስት 750 ሺህ ዶላር ይከፍለዋል።

በጣም አስገራሚው ነገር ደግሞ ካቢ ይህን ክፍያ ሲያገኝ በቪዲዮቹ ላይ አንድም ቃል ተናግሮ አለማወቁ ነው። ቲክቶክ ከሚከፍለው ክፍያ በተጨማሪ ወጣቱ ከሁጎ ቦስ እንዲሁም ከበርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር የመስራት እድሉን አግኝቷል።

በተጨማሪም ካቢ ባለው አስተማሪ የህይወት ጉዞ በፎርብስ መጽሄት ላይ ሊወጣ የቻለ ሲሆን፤ ዩኒሴፍም የበጎ ፈቃድ አምባሳደር አድርጎ ሾሞታል።

ወገን ተስፋ እንዳትቆርጡ✅
ትግራይ ኩሕሎ

30/08/2025

ህፁፅ
ንታዕሊም ዝኾኑ መናእሰይ መልሚልኹም ለኣኹልና
ተባሂሉ ዝብል ሓበሬታ
እዩ። ህዝቢ ኣይተደናግሩ❗️ይብሎ ©~ቢሮ ሰላምን ፀጥታን ትግራይ Tigray Region Bureau of Peace

30/08/2025

ናይል ወ/ጂወርጊስ
ኣብ አዲስአበባ
ልደታ ክፍለከተማ
5ኛ ፖሊስ ጣብያ እያ ተኣሲራ።

Address

Nairobi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ትግራይ ኩሕሎ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Featured

Share