Horn Times

Horn Times The leading Somali News all over the world

የሶማሌ ክልል  ፖለቲከኞች የፕሬዚዳንት ሙስጠፌን ሕመም  ፖለቲካ ማድረግ ነውር ነው ያሳፍራል። አብዲቃድር ብስሌ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ፕሮቶኮል ሆኖ ለሁለት አመታት የቆየ ሲሆን እንደምናስ...
03/12/2022

የሶማሌ ክልል ፖለቲከኞች የፕሬዚዳንት ሙስጠፌን ሕመም ፖለቲካ ማድረግ ነውር ነው ያሳፍራል።

አብዲቃድር ብስሌ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ፕሮቶኮል ሆኖ ለሁለት አመታት የቆየ ሲሆን እንደምናስታውሰው :አብዲቃድር ብስሌ ከዚህ ቀደም ለሪዮት ቲቪ ቃለ መጠይቅ ማድረጉን እና በጃዋር መሀመድ ላይ የተፈፀመውን አስቀያሚ ሴራ መረጃ ይፋ ማድረጉን እና ሌሎች መረጃዎች ለወደፈቱ እንደሚነገሩ ተናግሮ ነበረ ።

በዚህ ሳሚንት አቶ አብዲከድር እንደገለጸው,ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁሙድ በኤች አይ ቪ መያዛቸውን እንደሚያውቁ ተናግሯል።

በአሁኑ ግዜ ይህን መረጃ እንዲናገር ያነሳሳው ምን እንደሆነ ሲጠይቅ: ፕሬዝደንት ሙስፌ ከሁለት ሚስቶቻቸው አንዷን እንደፈታች መረጃ እንዳገኙት እና የዳህቡር ወረዳ ተማሪ የሆነች ወጣት ማግባት እንደሚፈልግ ሰምቻለሁ ከዚህ በኋላ ደነገጥኩኝ : ስለዚህ ልጅቷን ከበሽታው ለማዳን ይህንን መረጃ መንገር ተጋዲቸለወ ብሏል።

ስለዚህ አቶ አብዲ ከድር ብስሌ የተናገረው እውነት ከሆነ ትክክል ነው ልንል እንችላለን ካልሆነ ግን ተሳስቷል።

Address


Telephone

+254745773549

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Horn Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Horn Times:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share