Gezana tube

Gezana tube ከሁሉም በላይ ለራስህ ታማኝ ሁኝ። ይህ በማድረግህ እንደ ንጋት ትፈካለህ። ቀድመህ ራስህን ካላታልክ ማንንም አትዋሽም። የእኔ ምርቃት ይህ ነውና ደህና ሁን። ~ሶቅራጥስ

22/09/2025

በያላችሁበት ሠናይ ጊዜ ይሁንላችሁ።

22/09/2025
21/09/2025



የእውነት  ግን እነዚህ የቤተክስስትያኒቱ አባቶች ናቸው ግን🤔
21/09/2025

የእውነት ግን እነዚህ የቤተክስስትያኒቱ አባቶች ናቸው ግን🤔

   :: ( #ዘፋኙ)
21/09/2025



::
( #ዘፋኙ)

ትልቁ መርገምት መካሪ ያሳጣህ/ ያለመካሪ ያስቀርህ/ የሚል ይመስለኛል። ዞር ዞር ስትል የምታያቸውና የምትሰማቸው ነገሮች ሁሉ ኧረረ ተዉ የሚል አዋቂ/ትልቅ ሰው የለም ወይ🤔የሚያስሉ ናቸው።
18/09/2025

ትልቁ መርገምት መካሪ ያሳጣህ/ ያለመካሪ ያስቀርህ/ የሚል ይመስለኛል።
ዞር ዞር ስትል የምታያቸውና የምትሰማቸው ነገሮች ሁሉ ኧረረ ተዉ የሚል አዋቂ/ትልቅ ሰው የለም ወይ🤔የሚያስሉ ናቸው።

ከ10 ዓመት በኋላ?🤔 እስከዛውስ 😂😂
17/09/2025

ከ10 ዓመት በኋላ?🤔 እስከዛውስ 😂😂

ማታ ላይ ባልና ሚስት በከባዱ ተጣሉ። ባልየው በጣም በመናደዱ  ሚስቱን "በዚህ ሌሊት ወደ ውጭ አስወጥቼሽ የጅብ ራት አድርግሻለሁ" አላት። በዚህን ጊዜ በበሩ በኩል ሲያልፍ የነበረ ጅብ ይሄን...
16/09/2025

ማታ ላይ ባልና ሚስት በከባዱ ተጣሉ። ባልየው በጣም በመናደዱ ሚስቱን "በዚህ ሌሊት ወደ ውጭ አስወጥቼሽ የጅብ ራት አድርግሻለሁ" አላት። በዚህን ጊዜ በበሩ በኩል ሲያልፍ የነበረ ጅብ ይሄንን ሰማና ያላሰበን ሲሳይ መጠባበቅ ጀመረ።

በመጨሰሻም ባልና ሚስቱ ብዙ ተነጋገሩና ጭቅጭቃቸውን እየቀነሱ መጥተው እርቅ ፈጸሙ።

ጅቡ የባልና ሚስቱን እርቅ ሲሰማ ተናዶ በሩን አንኳኳና እንዲህ አላቸው "እናንተስ ታረቃችሁ ቅድም በበር በኩል የሰማሁት የእኔስ ነገር እንዴት ሆነ?"

ባሻዬ! የአንተን ጉዳይ እንዴት እናድርግልህ? 😅

@

Address

Rabat

Telephone

+251712842114

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gezana tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share