Daa'imtuu Aagaa

Daa'imtuu Aagaa Daa'imtuu Biyyaa
Biyya Badhatuu Dhaloota Dhaalchiifnaa

03/11/2025

🎯“የጠቅላዩን የፓርላማ ንግግር ሁሉንም ሰምቻለው። በተለይ የባህር በርን በተመለከተ ስለ ኤርትራ የተናገሩት አንድም የሚወድቅ ሐሳብ የለውም” ሲሉ የተናገሩት ጀነራል ሳሞራ፣ “እንደ ሀገር የባህር በር ያስፈልገናል። ድሮም ቢሆን በፖለቲካው አመራሮች ውሳኔ ለጊዜው ተዳፍኖ የቆየ ይምሰል እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጨርሶ የዘነጋው ጉዳይ አይደለም። የጊዜ ጉዳይ ነበር አሁን ጊዜው ደርሶ ዳግም ተነስቷል። ለዓመታት ይሔን ጊዜ እጠብቅ ነበር። በምን መልኩ ይነሳል በሚለው ጉዳይ ላይ እርግጠኛ ባልሆንም የአሰብ ጉዳይ አንድ ቀን እንደሚነሳ ምንም ጥርጥር አልነበረኝም

ፍፃሜው ከንቱነትና ውርደት!ለአሸባሪው የፋኖ ቡድን እና መሰሎቹ አንድ ግልፅ እውነታ አለ፦ የህዝብን ሰላም በማወክና ሀገርን በመፈታተን የሚገኝ ምንም አይነት የፖለቲካ ትርፍ የለም። የበዓሉን ...
28/09/2025

ፍፃሜው ከንቱነትና ውርደት!

ለአሸባሪው የፋኖ ቡድን እና መሰሎቹ አንድ ግልፅ እውነታ አለ፦ የህዝብን ሰላም በማወክና ሀገርን በመፈታተን የሚገኝ ምንም አይነት የፖለቲካ ትርፍ የለም። የበዓሉን ክፍተት ተጠቅመው ሊያገኙት ያሰቡት የነበረው ጊዜያዊ ዝና ሳይሆን፣ በጀግናው ሰራዊታችን የደረሰባቸው ከባድ ኪሳራና ዘላለማዊ ውርደት ነው። መንገዳቸው የጥፋት፣ ፍፃሜያቸውም ከንቱነት ነው!

*📌የፋኖ ያለአቅም መንጠራራት፤ የመጨረሻው ጉዞ ከዕብሪት እስከ ውርደት ሆኗል*💢የመከላከያ ሰራዊት ጥንካሬ በጉራ ሳይሆን በተግባርና በቁርጠኝነት ነው፤ዘፋኙ እኮ እውነቱን ነው አቅምን አውቆ መ...
28/09/2025

*📌የፋኖ ያለአቅም መንጠራራት፤ የመጨረሻው ጉዞ ከዕብሪት እስከ ውርደት ሆኗል*

💢የመከላከያ ሰራዊት ጥንካሬ በጉራ ሳይሆን በተግባርና በቁርጠኝነት ነው፤ዘፋኙ እኮ እውነቱን ነው አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው...ያለው፤እነ ፋኒት ያለአቅማቸው እንጣጥ እንጣጥ ሲሉ መጨረሻቸው ወድቆ መሰበር ሆኗል‼️
*ፋኖን በመረጠው ቋንቋ አናግሮታል*

24/07/2025
24/07/2025
22/07/2025

Dirección

Mexico City

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Daa'imtuu Aagaa publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Contacto La Empresa

Enviar un mensaje a Daa'imtuu Aagaa:

Compartir

Categoría