Shara Media Network SMN

Shara Media Network  SMN ፍትህ ለሻራ ህዝብ

14/10/2023

ሕይወት ይናገር

14/10/2023
13/10/2023

ጌታን አመስግኑ ሁለት አመራር የሻራ ልጆች ከአርባ ምንጭ ከተማ ከሹመት ተነስቷል ።

ስልጣንን ለመያዝ ስል የገዛ ሀገሩን የሸጠው ይሄ ዲያብሎስ ወይም ጃውሳ የእናት ጡት ነካሽ ለብር ጥምና ለወንበር ስል የሻራ ወጣቶችን ያስጨፈጨፈው ካሃጅው በአሁን ስዓት Facebook  ላይ E...
06/10/2023

ስልጣንን ለመያዝ ስል የገዛ ሀገሩን የሸጠው ይሄ ዲያብሎስ ወይም ጃውሳ የእናት ጡት ነካሽ ለብር ጥምና ለወንበር ስል የሻራ ወጣቶችን ያስጨፈጨፈው ካሃጅው በአሁን ስዓት Facebook ላይ Ethio Gamo በማለት ከፍቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ‼️

ለጋሞ ዞንና ለጋሞ ህዝብ አንድ መልክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ነገ ይህ ልጅ ስልጣንን ስያገኝ ወይም ለስልጣኑ ጥም ስል የጋሞ ህዝብን ያስጨፈጭፈል ስለዚህ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን ‼️
ዛሬ ኢንሳ በጣራው መሰረት ይስሐቅ አድማሱ ሆኖ ተገኝተዋል
Ethio Gamo የከፈተው እደግመዋለሁ ይስሐቅ አድማሱ ነው

05/10/2023
30/09/2023

248 የሻራ ሰዎች ከተማ ፖሊሲ ጣቢያ አስረዉ ይገኛሉ ፍትህ ለታፈነው ፍትህ ለሻራ ህዝብ

29/09/2023

የሻራ ህዝብ ሆይ እነዚህ ነፍሴ በላዎች የሚታሰሩት ጊዜ ስለደረሰ የአጥፍቶ ጠፍ አይነት ድርጊት ለመፈፀም እየተዘጋጁ ስለሆነ እንቅስቃሴያችሁን እስኬ ማክሰኞ ድረስ በጥንቃቄ እንድታደርጉት በጥብቅ እናሳውቃለን !!

29/09/2023

ሻራ ላይ ትምህርት ለማስጀመር እና እድር ስራ ለማስጀመር የተጣራውን ስብሰባ ማንም መሄድ የለበትም የሻራ ህዝብ ጉዳይ በጋሞ ሽማግሌ እጅ ስላሌ ያለ ጋሞ ሽማግሌ እዉቅና ዉጭ ማንም ስብሰባ እንዳይሄድ አስቸኳይ መረጃ ለህዝብ ይተላለፍ ‼️

የጋሞ ሻራ ዴሬ ህዝብ በተሳሳተ መረጃ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በግፍ ተጨፍጭፎ ፍትህ አጥቶ ተሶዶ ዮዮዮ ማስቃላን በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኖ ያሳልፋል ።ሌሎች ዮዮዮ ማስቃላን የሚታከብሩ የጋሞ ...
27/09/2023

የጋሞ ሻራ ዴሬ ህዝብ በተሳሳተ መረጃ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በግፍ ተጨፍጭፎ ፍትህ አጥቶ ተሶዶ ዮዮዮ ማስቃላን በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኖ ያሳልፋል ።
ሌሎች ዮዮዮ ማስቃላን የሚታከብሩ የጋሞ ዴሬዎች ዮዮዮ ማስቃላ Kafos Kanas Masqala Shin Yeeee Sharo😭😭😭😭

እግዚአብሔር  በዕብደት በዕውርነት በድንጋጤም ይመታቹሃል በቀትርም ጊዜ ዕውር በጨለማ  እንደሚርመሰመስ ትርመሰምሳላችሁ መንገዳችሁም የቀና አይሆንም በዘመናችሁ  ሁሉ የተጨነቃችሁ  የተዘረፋችሁ...
24/09/2023

እግዚአብሔር በዕብደት በዕውርነት በድንጋጤም ይመታቹሃል በቀትርም ጊዜ ዕውር በጨለማ እንደሚርመሰመስ ትርመሰምሳላችሁ መንገዳችሁም የቀና አይሆንም በዘመናችሁ ሁሉ የተጨነቃችሁ የተዘረፋችሁም ትሆናላችሁ የሚያድናቹም የለም ቤት ትሠራላችሁ አትቀመጡበትም ወይን ትተክላላችሁ ከእርሱም አትበሉም ።
በሬህ በፊታችሁ ይታረዳል ከእርሱም አትበሉም‼️
ኦሪት :ዘዳግም 28:28.............ይጥላል

Comment ላይ አሜን በሉ

Address

Shara

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shara Media Network SMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share