
30/04/2025
"በፍቅር ያበደች ሴት ካሳየህኝ፣ እኔ የማይሞት ሰው አሳይሃለሁ!!"
ድምፃዊ አስገኘው አሽኮ
ሴት ልጅ በፍቅር አታብድም ይላል ድምፃዊው ምክንያቱን ሲያስቀምጥ ሰው አታፈቅርም! ሴት ልጅ የምታፈቅረው የወንድን ልጅ ብቁነቱን (Qualification) ነው፣ ብር፣ ቁመና እና ደህንነት (protection)። ይሄ ነው ዋና መለኪያዋ ይሄ ደሞ ፍቅር አይባልም ሲል ምክንያቱን ደርድሯል።
እስኪ ሀብታም ሴት አፈቀርኩ ስትል የሰማ አለ? የለም። አትልፉ ምክንያቱም የብቃት (Qualification) ጥያቄ የለባትም:: ምናልባት መውለድ (የልጅ) ፍላጎት ብቻ እንጂ:: በተቃራኒው ወንድ ደሞ ምንም ትሁን ምን መስፈርት የለውም ብቻ በክብሩ አትምጣበት እንጂ ሲል ሃሳቡን አስቀምጧል።
በድምፃዊው ጋር ትስማማላችሁ?
የእዉነት መንገድ በገጹ ካሰፈረዉ የተጋራሁት ጽሁፍ ነዉ🙏🙏🙏🙏
እውነተኛ ንግግር የምስማማበት