ወሎ ቲቪ Wello Tv

  • Home
  • ወሎ ቲቪ Wello Tv

ወሎ ቲቪ Wello Tv ወሎ ቲቪ ለወሎ ህዝብ እና ለመላ ኢትዮጲያን ህዝብ እንድሁም በ?

13/11/2023

🔴የእስራኤል ወዳጅ አገራት (የሙስሊም ጠላት አገራት) የሆኑት አውሮፓውያንና መሰሎቹ እንኳ እስራኤልን እየተቃወሙ ነው። እስራኤል በሞራልም በፖለቲካውም ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ትገኛለች‼

🛑የአውሮፓ ህብረት የውጭ ፖሊሲ ኮሚሽነር፡- አፋጣኝ ጊዜያዊ እና ባለ ብዙ ወገን የተኩስ ማቆም እንዲደረግ እና ለጋዛ የሰብአዊ ኮሪደሮች እንዲከፈቱ እንፈልጋለን።

🛑የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር፡- በጋዛ ሰርጥ ላይ የተደረገውን ከበባ እናወግዛለ፣ ሆስፒታሎች ከጦርነት መሸሸጊያ መሆን አለባቸው እንጂ ኢላማ መሆን የለባቸውም፡፡

🛑የስኮትላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር፡- በጋዛ ለሚገኙ ህፃናት ጊዜያዊ መረጋጋት ብቻ ሳይሆን አፋጣኝ የተኩስ ማቆምም ያስፈልጋቸዋል።

🛑የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፡- በጋዛ ውስጥ የተካሄደውን ወንጅል ለመመርመር እና ተመሳሳይ ወንጀሎችን በቀጣይ ለመከላከል የዓለም አቀፉን የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሥራ እንደግፋለን።

🛑ሃማስ፡ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ባለስልጣን ጆሴፕ ቦሬል ሃማስ ሆስፒታሎችንና ሲቪሎችን እንደ ጦር ምሽግ እየተጠቀመ ነው በሚል መናገራቸው ወራሪዋን የውሸት ትርክት በማቅረብ እውነታውን ለማዛባት ያደረጉትን ሙከራ አጥብቀን እንቃወማለን እናወግዛለን።

🛑ይህ አስተያየት በህጻናትና መከላከያ በሌላቸው ሰላማዊ ዜጎች ላይ ተጨማሪ እልቂትን እንድትፈፅም ለወራሪዋ ሽፋን እንድመስጠት እንቆጥረዋለን፣ እናም ቦሬል እነዚያን አሳፋሪ እና ኢሰብአዊ መግለጫዎች በአስቸኳይ እንዲያስተካል እንጠይቃለን።

🛑የእስራኤሉ ሃሬትዝ ጋዜጣ:–
"ኔታንያሁ ከአሜሪካን ሚዲያ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ እንደሚያሳየው የኔታንያሁ አመራርና ጠንካራ የስራ ባህሪው ተበታትንኖ/ተኖ አሁን በብድር የሚንቀሳቀስ አንካሳ ዳክዬ ሆኗል" ሲል ዘግቧል።

©Nejashi Media – ነጃሺ ሚዲያ

🔴ሰበር ዜና‼     ጽዮናውያን በጋዛ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ሲጨፈጭፉ፣ በምድር ላይ ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈጽሙ፣ በዓለም ላይ እጅግ ማራኪ እና ተወዳጅ የሆኑ የዝሙት...
07/11/2023

🔴ሰበር ዜና‼

ጽዮናውያን በጋዛ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ሲጨፈጭፉ፣ በምድር ላይ ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈጽሙ፣ በዓለም ላይ እጅግ ማራኪ እና ተወዳጅ የሆኑ የዝሙት ድግሶችን እና የሙዚቃ ድግሶችን የምታዘጋጀው ሳውዲ አረቢያ በጎርፍ ተጥለቀለቀች እና በማዕበል ተመታች።

ቪዲዮውን ለማየት በቴሌግራም ሊንኩን በመጫን ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888
👇👇👇
ኡማ ላይፍ: ► https://ummalife.com/Nejashimedia888

አሜሪካ ከኢራን ጋር መዋጋት አልፈልግም ብላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክርቤት በተናገረችበት በዛሬው እለት በኢራቅና ሶሪያ የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿ በሮኬት ሲደበደቡ ውለዋል...
24/10/2023

አሜሪካ ከኢራን ጋር መዋጋት አልፈልግም ብላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክርቤት በተናገረችበት በዛሬው እለት በኢራቅና ሶሪያ የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿ በሮኬት ሲደበደቡ ውለዋል ።

አሜሪካ በሁኔታው ተደናግጣለች ። የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን " አሜሪካ ከኢራን ጋር ጦርነት መግባት አትፈልግም ግና ኢራን በአሜሪካ ላይ በአሜሪካ ጥቅሞች ላይ በአሜሪካ ተቋማት ላይ ጥቃት ከመሰንዘር መጠንቀቅ አለባት የእርሷ አጋር ድርጅቶችም አሜሪካን ከማጥቃት ይቆጠቡ ይህን የማታደርግ ከሆነ ግን አሜሪካ ራሷን የመከላከል እርምጃ ትወስዳለች "በማለት ለተመድ አስታውቀው ነበር ።

ይሁን እንጅ ማምሻውን የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች እየተደበደቡ ነው ። በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር 10 ጊዜ በሮኬት ሲመታ በሶሪያ የሚገኘው ሰፈሯ ደግሞ ሶስት ጊዜ ጥቃት ተፈፅሞበታል ።

አሜሪካ ጉዳዩን አስመልክቶ ማምሻውን መግለጫ የሰጠች ሲሆን " እጅግ አሳሳቢና አደገኛ ነገር ነው " በማለት አለም ይወቅልኝ ብላለች ።

አሜሪካ ጥቃቱ በኢራን አቀነባባሪነት የተፈፀመ ነው ያለች ሲሆን የመከላከልና የአፀፋ እርምጃም እንደምትወስድ ዝታለች ።

መካከለኛው ምስራው ለትልቅ መተላለቅ ራሱን እያዘጋጄ ይመስላል !

አላህ የሀቅ ባለቤቶችን አሸናፊ ያድርጋቸው !

ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

በወራሪዋ ሚሳኤል የተሰዋችውን የእናቱን ቦርሳ ሸክፎ አንድ አንድ እግር ጫማ ከእህቱ ጋር ተካፍሎ እጇን ጨመቅ፣ ከአይኑ ዕንባ ፈሰስ እያደረገ ይሮጣል።ስለምን ህመም ነው የምታወሩት⁉️ሌሎች ፈጣ...
24/10/2023

በወራሪዋ ሚሳኤል የተሰዋችውን የእናቱን ቦርሳ ሸክፎ አንድ አንድ እግር ጫማ ከእህቱ ጋር ተካፍሎ እጇን ጨመቅ፣ ከአይኑ ዕንባ ፈሰስ እያደረገ ይሮጣል።

ስለምን ህመም ነው የምታወሩት⁉️

ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

23/10/2023
28/09/2023

የአላህ ጠላቶች ለሚያቀባብሉት ክላሽ
ጥይት ሆነህ ትተኩሳለህ?! ከቶ ለምን?!
አልሰማህም ስለሙዕተሲም?!
======================

ኒቃብ ሩህ ነው እስትንፋስም ጭምር የነፍስ ዋጋ ተከፍሎበታል። አጥንት ጉልበት ተከስክሶለታል። ደም ቁልቁል እንደ ጅረት ፈሶለታል። ስለ እህቶቻቸው ወንዶቻቸው ተሰውተዋል። ለአንዲት ሙስሊም ሴት ሒጃብ መገፈፍ ምድርን የሚያንቀጠቅጥ ጦር አዝምተዋል።

ኒቃብ ሩህ ነው። ሱናም ይሁን ዋጂብ እስትንፋስህ ነው። እንኳን ኒቃባቸው አንገታቸው ላይ ያሰሩት ስከርብ በአላህ ጠላቶች ሲገፈፍ ለምን ማለት ቢያቅትህ መከላከል ቢሳንህ እንዴት የአላህ ጠላቶች ለሚያቀባብሉት ክላሽ ጥይት ሆነህ ትተኮሳለህ?! ከቶ ለምን?! አልሰማህም ስለ ሙዕተሲም?! የዓባሲያ ስረወ መንግስትን ይመራ ስለነበረው ኸሊፋ!!

የደረቀ ጉሮሮውን ሊያረጥብ በውሀ የተሞላ ብርጭቆውን ወደ አፉ እያስጠጋ ሳለ ነበር አንዲት ሙስሊም ሴት ክብሯ ተደፍሮ ሂጃቧ መገፈፏን የሰማው።

በንዴት ዓይኖቹ እየተስለመለሙ በውሃ ጥም የደረቀ ጉሮሮውን ሳያረሰርስ ብርጭቆው ከእጁ ተፈልቅቆ ወደ መሬት ወደቀ። "ወላሂ እረዳሻለሁ!" እያለ ከተቀመጠበት ተነሳ። በንዴት ጦፎ ተቆጣ። ፊቶ ተቀያየረ "ከአሚሩል ሙዕሚኒን ለሮማው ውሻ....." ብሎ የሚጀምር ዛቻ አዘል ደብዳቤ ወደ ባዛንታይኑ ንጉስ ላከ፡፡

ወደ ዓሙሪያ ጦሩን ራሱ እየመራ ዘመተ። በቦታው ደርሶም የዓሙሪያን ግንብ ተሻግረው የሚያጠቁ እሳት ጎረስ ድንጋዮችን በወስፈንጥር አከታትሎ በመወርወር የከተማዋን ምሽግ አፈራረሰ። የአንዲት ሙስሊም ሴት ሒጃብ መገፈፍ ለግዙፍ ከተማ መከፈት ምክንያት ሆነ፡፡

ያቺን ሴት አስጠርቶ "ሙዕተሲም ደረሰልሽን?" በማለት ጠየቃት
"አዎ" አለች።
ሂጃቧን ያወለቀባትን ወታደር ይዞ ፊት ለፊቷ አንበረከከው። የፈለገችውንም ማድረግ እንደምትችል ነገራት። እርሷ ግን "ኢስላም ምህረትን ያስተምረናል እኔም ምሬዋለሁ" በማለት ድንቅ ስነ ምግባር ለበስ መልስ መለሰች።

ሐለቃ ደርስ ላይ ተቀምጠው ይህን የሙዕተሲም ድል ኢማሙ አህመድ ሰሙ። ያ የገረፋቸው ቁርአን መኽሉቅ ነው በሉ ብሎ የቀጣቸው። ጀርባቸው እስኪቆስል፣ ራሳቸውን ስተው እስኪወድቁ በክፉ የቀጣቸው ሙዕተሲም ይህን ዘመቻ ለሂጃብ መገፈፍ ጦር መምዘዙ አስደሰታቸው። ከተቀመጡበት ተነስተው ስለኢስላም ባደረገው ተጋድሎ እኔም አውፍ ብዬዋለሁ አሉ።

«ኒቃብ ሩህ ነው እስትንፋስም ጭምር‼»
ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

15/09/2023

Address


Telephone

+966556019067

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወሎ ቲቪ Wello Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወሎ ቲቪ Wello Tv:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share