Tsion

Tsion Official Tsion page.
ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል Instagram:

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን-   #ኢሳይያስ  53:5
03/04/2026

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን- #ኢሳይያስ 53:5

01/04/2026
30/03/2026

በማይለወጠውና ታማኝ በሆነው ጌታ እምነታችንን እናድርግ

🔥ነገ ቅዳሜ ምሽት የፈውስና የነጻ መውጣት ጊዜ ይኖረናል🔥 እንዳያልጣችሁ | Join us
27/03/2026

🔥ነገ ቅዳሜ ምሽት የፈውስና የነጻ መውጣት ጊዜ ይኖረናል🔥 እንዳያልጣችሁ | Join us

25/03/2026

🔴 እንመለስ

I’m so grateful - you being our teampastor for years, a leader, an author, and a true father figure. Thank you for your ...
23/03/2026

I’m so grateful - you being our teampastor for years, a leader, an author, and a true father figure. Thank you for your wisdom, your consistency, and for leading with both truth and love. Your life has been a living example of faith in action, and I carry many of those lessons with me today.

Honor where honor is due. Grateful beyond words. 🙏

እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ትክክለኛ የሆኑ ሰዎችን እግዚአብሔርን ፈርተው የእግዚአብሔርን ሕዝብ በትክክለኛ መንገድ የሚመሩ አገልጋዮች ስላሉት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። 🙏

20/03/2026

ስሙ ድንቅ መካር ነው❤️

እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር መሆኔን ያውቁ ዘንድ በዚህ ቀን በእስራኤል ሁሉ ዓይን ከፍ ከፍ አደርግህ ዘንድ እጀምራለሁ  — ኢያሱ 3፥7
19/03/2026

እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር መሆኔን ያውቁ ዘንድ በዚህ ቀን በእስራኤል ሁሉ ዓይን ከፍ ከፍ አደርግህ ዘንድ እጀምራለሁ — ኢያሱ 3፥7

የፍርሃት ድምጽ የውሽት ድምጽ ነው - የፍርሃት ድምጽ አታድርግ ያለህን ነገር አድርገው!
12/03/2026

የፍርሃት ድምጽ የውሽት ድምጽ ነው - የፍርሃት ድምጽ አታድርግ ያለህን ነገር አድርገው!

Happy International Womens Day🌸
09/03/2026

Happy International Womens Day🌸

Adress

Stockholm

Öppettider

Måndag 09:00 - 13:00
Tisdag 09:00 - 13:00
Onsdag 09:00 - 13:00

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Tsion postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Kontakta Affären

Skicka ett meddelande till Tsion:

Dela