11/29/2020
Ethiopia - ጥብቅ መረጃ - ሪፖርቱ ያላካተታቸው የማይካድራ ሁነቶች!
https://www.youtube.com/watch?v=Zrh2YX2hz78
#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily Ethiopia - ጥብቅ መረጃ - ሪፖርቱ ያላካተታቸው የማይካድራ ሁነቶች!
ፈታ ቲዩብን ላይክ አርገው ቀን በቀን ይሳቁ
Join Now And Bring The Other One
Operating as usual
https://www.youtube.com/watch?v=Zrh2YX2hz78
#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily Ethiopia - ጥብቅ መረጃ - ሪፖርቱ ያላካተታቸው የማይካድራ ሁነቶች!
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተፊቷል
ጥቅምት 5/2013
ጥርምቡሌ ገዢ የመጣለት መላ
ለሙግቱ ቡጢ ለክርክር ዱላ
ፍቱት!!
" እኔ ሀገሬን የማገልገል ግለሰብ ነኝ፣ የፓርቲ ጥሪ አይመለከተኝም። "
ዶ/ር አርከበ እቁባይ
ነፍስ ይማር 😭
ኢትዮጵያ የገንዘብ ኖቶቿን ልትቀይር ነው፡፡
ነባሮቹን የ10 ፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶችን ሙሉ በሙሉ ልትቀይራቸው እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ነባሮቹ የብር ኖቶችን በአዲስ ከመተካት በተጨማሪ የ200 ብር ኖት ይኖራል ተብሏል፡፡
አዳዲሶቹ የገንዘብ ኖቶች መቀየር ለህገ-ወጥ እንቅስቃሴዎች የሚደረግን ድጋፍ ፣ ሙስናና ኮንትሮባንድ ስራዎችን ለመቀነስ ይረዳል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በአዲሱ የገንዘብ ዓይነቶች የተካተቱ መለያዎችን አስመስሎ ገንዘብ ለማተም የሚደረግ ጥረትንም ለማስቀረት ያግዛል ተብሎ ታምኖበታል፡፡
“ህውሀት አፍላ ታዳጊዎችን ወደ ጦሩ መመልመል ጀምሯል” ከራያ የተሰማ ጉድ
https://www.youtube.com/watch?v=4XetjpXdTh4
የለማ አዳዲስ ክሶች ቀጥለዋል፣ ከፌደሬሽን ም/ቤት የተነሱበት ሚስጥርም ታወቀ
https://www.youtube.com/watch?v=A2ogpNPseFc
የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸው ተነሱ።
#አሊ ቢራ ላስነሳው አቧራ የተሰጠ ድንቅ የመልስ ምት
https://www.youtube.com/watch?v=jhL4b_WdJqQ
#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily Ethiopia አሊ ቢራ ላስነሳው አቧራ የተሰጠ ድንቅ የመልስ ምት!
Ethiopia | ከኦነግ ሸኔ እና ህውሃት ጋብቻ ጀርባ ያለው ሚስጥር ተጋለጠ!
Dear viewers, We're sorry about the internet situation here in our Addis Ababa studio. We have no information about it but we believe it will be resolved soon.
Feta Daily Management
በዐባይ የለም አባይ!
ግብፆች ሊያዉቁት የሚገባ ታላቅ እዉነት!
#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily በዐባይ የለም አባይ! ግብፆች ሊያዉቁት የሚገባ ታላቅ እዉነት! | Ethiopia
የግብፅ አዲሱ የጦርነት ስትራቴጂ ተጋለጠ!
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ።
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ኢ/ር ታከለ ኡማ በተገኙበት ዛሬ ረፋድ ተመርቆ በይፋ ስራውን ጀምሯል።
ዳቦ ፋብሪካው በቀን 2 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርት ሲሆን ለማከፋፈያ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችም ተዘጋጅተዋል።
የፋብሪካው ግንባታ በ9 ወራት ውስጥ የተጠናቀቀ ሲሆን ዳቦዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ የሚያቀርብ ይሆናል።
400 የሚሆኑ የአንበሳ አውቶብሶችም እድሳት ተደርጎላቸው ለመሸጫነት እንዲውሉ በየአካባቢው ተዘጋጅተዋል።
ዳቦዎችን ለተጠቃሚዎች እንዲያደርሱ በየአካባቢው ያሉ ወጣቶች ተደራጅተው ወደ ስራ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ያደረሰን መረጃ ያስረዳል።
ውጪ ያደረጉትን ጫማ በቤትዎ በር በማውለቅ የቤት ጫማ ይቀይሩ፤
ያወለቁትን ጫማ በፌስታል ወይም ለጫማ በተዘጋጀ ቦታ ያስቀምጡ፤
ልብስዎን ይቀይሩ ከዚያም በውሃና በሳሙና እጅዎን ይታጠቡ::
#እጃችሁንታጠቡ
#ከቤትአትውጡ
ጋሼ ❤️❤️❤️
እኘህን አባት ባለፈው ሳምንት በፊስቡክ እንዲህ አንገታቸው ደፍተው እርዳት ሲቀበሉ ብዙዎቹ በፊስቡክ ሲዘዋወር አይተውት ነበር
ደጋግ ኢትዮጵያውያን ደሞ እኘህን አባት በፊስቡክ አፈላልገው አግኝተው እንዲህን እንዲያምርባቸው
ላደረጉ ውድ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ብድራቸውን ይክፈላቸው::
አባባንም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው 🙏🙏🙏
ዜና ዕረፍት!
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ትልቅ አሻራ ያሳረፈው ድምጻዊ ሱራፌል አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
የወጣቱ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል አባት የሆኑት ሱራፌል አበበ በግጥም፣ በዜማና በድምጻዊነት ለሀገራችን ሙዚቃ ትልቅ አሻራ ጥለዋል።
ፈታ ዴሊ በአርቲስት ሱራፌል አበበ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘምዶቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል።
via Ebs tv
የዛሬ አመት በዛሬው ቀን ለተገደሉት የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰአረ መኮንን አዲስ አበባ ውስጥ መንገድ ተሰይሟል!
በዚህም መሰረት ከአትላስ እስከ ሩዋንዳ አደባባይ ያለው መንገድ በጀነራሉ ስም ተሰይሟል።
ፎቶ: ኤልያስ ገ/ስላሴ
አላማጣ!
Via Tigray TV
ገዱና የግድቡ ዋና ስራስኪያጅ ለግብጽ መራር መርዶ አረዷት
የመጀመሪያዋ በዓረቡ ዓለም ሚዲያ በዓረበኛ ቋንቋ የኢትዮጵያ ጥቅም ተሟጋች፣
#ዩስራ_ሲራጅ ትባላለች፣ ከሉሲዎች ምድር ከአፋር የተገኘች የመጀመሪያዋ ከምስራቅ አፍሪካ ሴት የአልጀዚራ ኮሮስፖዳንት ነች:: በዓረቡ ዓለም ሚዲያ ላይ በመዘገብ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የሴቶች ተምሳሌት ነች::
ምንም ያክል አልጀዚራ ውስጥ ብሰራም ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ የሀገሬን ጥቅም በተለይም ስለ ህዳሴ ግድብ እውነታዎችን ለግብፅና ለዓረቡ ዓለም ማህበረሰብ ለማስረዳት የሚያግደኝ ነገር የለም ብላለች::
ጀግኒት!! እናመሰግናለን ! የሴቶች ተምሳሌት
@Seid Ibrahim
ጀግናው አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ!
" ክንዴን እስከምንተራስ ድረስ ከሠራተኞቼ ጋር እታገላለሁ "
ሪፖርተር፡- ኃይሌና ዓለም ኩባንያ በአጠቃላይ ከ3‚000 በላይ ሠራተኞች አሉት ብለሃል፡፡ ሠራተኞቹን ምን ለማድረግ አስባችኋል? ሠራተኞቹን ይዛችሁ ትቀጥላላችሁ? የሆቴሎቹም ገበያ በመቆሙ ደመወዝና ሌሎች ወጪዎች አሉ፡፡ ምን ለማድረግ አስባችኋል?
አትሌት ኃይሌ፡- ክንዴን እስከምንተራስ ድረስ ከሠራተኞቼ ጋር እታገላለሁ፡፡ ያለችንን ንብረት እያስያዝን ከባንክ እየተበደርን እናልፋለን የሚል እምነት አለኝ፡፡ ከሠራተኞቻችን ጋር ተመካክረን በጋራ እጅ ለእጅ ተያይዘን ከታገልን ይህንን ጊዜ እናልፋለን፡፡ ይህ ችግር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ያልፋል፡፡ ሊረዝም ወይም ሊያጥር ይችላል፡፡ ነገር ግን ችግሩ ያልፋል፡፡ ሠራተኞቻችን እንደ በፊቱ ደልቷቸው ላይኖሩ ይችላሉ፡፡ በተለይ የሆቴል ሠራተኞች ከሰርቪስ ቻርጅ የሚያገኙት ገቢ ባይኖራቸውም፣ ደመወዛቸውን አናቋርጥም ብለን እየታገልን ነው፡፡ በሆቴሎቻችን 1,400 ሠራተኞች አሉን፡፡ እንደሚቸግራቸው አውቃለሁ፣ ነገር ግን ደመወዛቸው ሊቋረጥ አይገባም፡፡ የፈለገው ቢሆን ብለን እየከፈልን ነው፡፡ ሠራተኞቻችን በየሆቴሉ ግቢ ለሳር ተብሎ የተከለለ ቦታ ሁሉ እየቆፈሩ አትክልት እንዲተክሉ እያደረግን ነው፡፡ ድንችና ጎመን ተክለው እንዲያመርቱና የቤተሰቦቻቸውን የተወሰነ ቀን ቀለብ እንኳ ቢሸፍኑ አንድ ነገር ነው ብለን ወደ እርሻ አስገብተናቸዋል፡፡ ወጪውን ድርጅቱ ይሸፍናል፡፡ እያንዳንዱ ሠራተኛ ሁለት ኪሎ ድንችና ጎመን ይዞ ቤት ቢሄድ ከምንም ይሻላል፡፡ ሐዋሳ፣ ዝዋይ፣ ሻሸመኔ ያሉ ሆቴሎቻችን ኃላፊዎች ሳይቀሩ እየቆፈሩ ነው።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተዓምራዊ ፕሮጀክት በአዲስአበባ!
ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ ከጎዳና እስከ ቤተመንግስት!
በሚሊኒየም አዳራሽ የኮሮና ማዕከል ከሚገኙት ታካሚዎቻችን ውስጥ 87ቱ አገግመው ሲወጡ ደስታችንን በሚከተለው መልኩ ተሰልፈን እያጨበጨብን ገልፀንላቸዋል። በአሁኑ ወቅት ማዕከሉ ውስጥ 656 ታካሚዎቻችን ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
via Hakim
ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ 87 ሰዎች ከሚሌኒየም ማገገሚያ ማዕከል ወጡ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ስር በሚገኘው የሚሌኒየም ማገገሚያ ማዕከል ውስጥ ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ያገገሙ 87 ሰዎች ከማዕከሉ መውጣታቸው ተገለጸ።
የማዕከሉ ክሊኒካል ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት በማዕከሉ ውስጥ 656 ኮሮናቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
ከነዚህ ውስጥ 157 ሰዎች የመጀመሪያ የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤታቸው ከኮሮናቫይረስ ማገገማቸውን (ኔጋቲቭ) ያሳየ መሆኑን ገልጸው፤ 87 ሰዎች ዛሬ ከማዕከሉ እንዲወጡ መደረጉን አመልክተዋል።
የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሆኖ ህሙማንን መቀበል የጀመረው ከግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እንደሆነ ይታወሳል።
ማዕከሉ 40 የጽኑ ሕሙማን መኝታዎችና 1 ሺህ ጽኑ ያልሆኑ ሕሙማን ታካሚዎች አገልግሎት መስጠት የሚችል ሲሆን የላቦራቶሪ፣ የመድሃኒት ቤት፣ የጤና ባለሙያዎች ልብስ መቀየሪያ፣ መታጠቢያዎችና ሌሎች ክፍሎች አሉት።
በተጓዳኝም ከማዕከሉ የጥበቃ ሠራተኞች ጀምሮ የሕክምና አገልግሎት ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጥቷል።
በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ በምርመራ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ እስከ ትናንትናው ዕለት 620 ሰዎች ማገገማቸው ይታወቃል።
#ENA
ግብፅ አባይን የሙጥኝ ያለችበት ጥንታዊ የታሪክ ሚስጥር ! | ETHIOPIA | EGYPT
“ግብጽ ሆይ የጦርነት ጉሰማሽን ትተሽ ከኢትዮጵያ ተባበሪ” ግብጾችን የሀገራቸው ልጅ አስደነገጣቸው
Maryland City, MD
20815
Monday | 13:00 - 22:00 |
Tuesday | 13:00 - 22:00 |
Wednesday | 13:00 - 22:00 |
Thursday | 13:00 - 22:00 |
Friday | 13:00 - 22:00 |
Saturday | 13:00 - 12:00 |
Sunday | 15:00 - 12:00 |
Be the first to know and let us send you an email when Feta Daily - ፈታ ዴይሊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Feta Daily - ፈታ ዴይሊ:
ግብፅ አባይን የሙጥኝ ያለችበት ጥንታዊ የታሪክ ሚስጥር ! | ETHIOPIA | EGYPT
“ግብጽ ሆይ የጦርነት ጉሰማሽን ትተሽ ከኢትዮጵያ ተባበሪ” ግብጾችን የሀገራቸው ልጅ አስደነገጣቸው
ሙሀመድ አል አሩሲ ከባድ የማስፈራራያ ዛቻ ተከፈተብኝ አለ ያልታሰበ ሚስጥርም አወጣ | Ethiopia | Mohammed Al-Arusi
ስለ ኢንጂነር ስመኘዉ አሟሟት ከ1 አመት በኋላ የወጣ አወዛጋቢ ሚስጥር | Ethiopia