ቶክ ዊዝ ኦጌቲ

ቶክ ዊዝ ኦጌቲ Verified

Remembering the fallen Hero’s.
11/04/2025

Remembering the fallen Hero’s.

ሁል ጊዜ ይህንን የአልበሜን ከቨር ፎቶ ሳይ ይህቺ ነፍስ ማን ነበረች ብዬ ሳስብ አጣታለው:: ሞታለች የምለው ለዛ ነው:: ተመልሼ ይቺን ሴት መሆን አልችልም:: የልጅነት መልክ ስላለኝ ሳይሆን...
11/02/2025

ሁል ጊዜ ይህንን የአልበሜን ከቨር ፎቶ ሳይ ይህቺ ነፍስ ማን ነበረች ብዬ ሳስብ አጣታለው:: ሞታለች የምለው ለዛ ነው:: ተመልሼ ይቺን ሴት መሆን አልችልም:: የልጅነት መልክ ስላለኝ ሳይሆን ልጅ ልጅ የሚለው አይምሮዬ ተለውጧል:: ሰው ዘመንና ጊዜ ሰውን ይለውጣሉ:: ማይለወጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው::

አሁን ነኝ:: ይህ እድል ባይኖር ኖሮ ህያው አልሆንም ነበር:: እገልግሎቴ እንደ ቢሞትም በኦጌቲ ሓበን ግን ሕያው ሆኗል::

የእንደገና አምላክ 🙌

Who is the most hated in the world right now? It’s God! በዚህ ዘመን አለም ላይ ያለ ሰው "የምትጠላው" ተብሎ ቢጠየቅ "እግዚአብሔርን ክርስትናን ወይም ሓይማኖ...
10/31/2025

Who is the most hated in the world right now? It’s God!

በዚህ ዘመን አለም ላይ ያለ ሰው "የምትጠላው" ተብሎ ቢጠየቅ "እግዚአብሔርን ክርስትናን ወይም ሓይማኖትን" ብሎ ይመልሳል::
እግዚአብሔርን በእኛ ምክንያት ጠሉት ሊቀርቡት ሊተዋወቁት አይፍልጉም:: የእሱ ነን የሚሉቱ እሱን አንመስልም እሱን እሱን አንሽትም እኛን አይተው እንዴት ይውደዱት?
ሓሜቱ ግድያው ምቀኝነቱ መካካዱ አለመደጋገፉ ዘረኝነቱ ፍቺው መድፈሩ መናናቁ እውነትን መካዱ ሁሉ በኢየሱስ ስም ነው ሚደረግው::

#ጋዛ
#ትግራይ
#ሱዳን

ሁሉም የሆነው መፀሃፍ ቅዱስ ጠቅሰው ነው::

10/30/2025

Reposting Abigail G Eshete post because it’s my Voice too.

All Eyes 👀 on SUDAN

“My Voice for Sudan 🇸🇩

My heart is breaking for the people of Sudan.
This week, in El Fasher —a city in Darfur — thousands of innocent people have been killed. Mothers, fathers, and children… entire families wiped out. Even patients in hospitals were shot and murdered. 💔

The group called RSF (Rapid Support Forces) took control of the city after months of siege. Since then, reports say more than 1,500 people have been killed in just a few days. Women have been r***d, homes destroyed, and bodies left in the streets. The UN and WHO are calling these crimes horrifying and inhuman.

Sudan is bleeding. People are suffering in silence.
The world cannot stay quiet while women are violated and children are killed.

I’m speaking up because silence means accepting injustice.
Please stand with Sudan. Pray for peace, for justice, and for protection of those who have no voice.

ኦጌቲ ሓበን እቴጌ”

ከዚህ አለም በሞት ስንለይ እና ወደ ጌታ ስንሰበሰብ ሁሉ ሰው ካለቀሰልን የተሳካ ህይወት አልኖርንም ማለት ነው:: ስንሞት ሰው በእኛ ጉዳይ በሁሉት አይነት ሃሳብ መከፈል አለበት:: ማወዛገብ ...
10/30/2025

ከዚህ አለም በሞት ስንለይ እና ወደ ጌታ ስንሰበሰብ ሁሉ ሰው ካለቀሰልን የተሳካ ህይወት አልኖርንም ማለት ነው:: ስንሞት ሰው በእኛ ጉዳይ በሁሉት አይነት ሃሳብ መከፈል አለበት:: ማወዛገብ አለብን:: የሚጠሉን መንገዳችንን ያልደገፉ "እልእልእል" የሚሉ መኖር አለባቸው::

Offend ያደረግናቸው Confused ያረግናቸው ያናደድናቸው ሰዎች መኖር አለባቸው ካልሆነ በእውነታችን እና በጌታ እውነት አልኖርንም ማለት ነው:: ያ ቀን ይናፍቀኛል::

ሁሉ እንዲቀበለን መኖር ልፋት ነው::

እኔ የአማርኛ ሙቪ Actor አይደለሁም ሁሉም እንዳይወደኝ አድርጌ የምኖር ሴት እንጂ::

ሁሉም ነገር ሲያልፍ እግዚአብሔር ብቻ ፀና::
10/24/2025

ሁሉም ነገር ሲያልፍ እግዚአብሔር ብቻ ፀና::

Address

Las Vegas, NV

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቶክ ዊዝ ኦጌቲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share