Rorita ሮርታ

Rorita ሮርታ ሰላም ይብዛላችሁ ብቻ በማድረግ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ እናድርስ።
Keeru batiro'ne assateni wongella kalqe baalate iillinsho. Halaale

07/23/2025

Faarsino🤲🥰
Noowa diheerannoho baalu sa'annoho.
Techo biifinohu ga'a giggilaaho...

07/22/2025

Tenne uullara haaruri dino
Wo'munkuri sa'annoho🥰👌

Follow yaatenni ledo'ya ikkie🍬

07/22/2025

✍️Fulte fushie🤲
Coyiidhe coyishiishie🥰

07/19/2025

✍️Maganu dandaannokki coyi mittu dino🤲

Mazumure gabbaze'e
Faarsi'nona🎤🎹

ለእኔ🥰👌ከህዝብና ከፈጣሪ የተሰጣትን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣች ያለች በተለይ ለሰቶች እንደሚንችል ብቻ ሳይሆን እንደሚንበልጥ ያሳየችን።ፈጣሪን የሚትፈራ በስብዕና ያደገች ለቤተሰቦቿ ተማኝ ...
07/19/2025

ለእኔ🥰👌

ከህዝብና ከፈጣሪ የተሰጣትን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣች ያለች በተለይ ለሰቶች እንደሚንችል ብቻ ሳይሆን እንደሚንበልጥ ያሳየችን።

ፈጣሪን የሚትፈራ በስብዕና ያደገች ለቤተሰቦቿ ተማኝ የሚትወደድ።

ሳቋ ቅጡብ ነው ፈገግ ነው የሚታበዛ በስራዋ ስለምትተማመን ምንም በፊቷ ላይ ፍርሃት አይታይባትም።

ጀግንት ኩራታችን ነሽ።

እረጅም ዕድሜና ጤናን ተመኘሁልሽ።


⚠️ትኩረት ሁሉ ወደ ወንጌልqeelanni dayino kuni wongeelliAlame baalanta guluphisiisanni🥰🙏ሃያላን እያምበረከከ የመጣው ወንጌላችን ሃለሉያ
07/19/2025

⚠️ትኩረት ሁሉ ወደ ወንጌል

qeelanni dayino kuni wongeelli
Alame baalanta guluphisiisanni🥰🙏

ሃያላን እያምበረከከ የመጣው ወንጌላችን
ሃለሉያ


የሲዳማ ማንዴላ🥰👌🙏
07/18/2025

የሲዳማ ማንዴላ🥰👌🙏

Uraagu nookkihu diwaaloo'lanno🥰🙏 jaggo agegnehu❤
07/14/2025

Uraagu nookkihu diwaaloo'lanno🥰🙏

jaggo agegnehu❤

 . Faarso 20:1
07/13/2025

.
Faarso 20:1

07/12/2025

ሀዋሳ የእኛ ነው አንድ ክፍለ ከተማ ስጡን ብላችሁ ግጭት ፈጠራቸው🤭
አሁን ተጨውተን 2ለ 1ያሸነፈውን ዋንጫ🏆
ስጡን🤭 ቆይ ምን አይነት ዜጋ ናቸው🤗

‎ ‼️‎‎ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለአለም የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት Court of Arbitration for Sport (CAS) በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተወሰነበት...
07/11/2025

‎ ‼️

‎ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለአለም የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት Court of Arbitration for Sport (CAS) በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተወሰነበትን ኢፍትሀዊ ዉሳኔ በመቃወም የይግባኝ ደብዳቤ አስገብቷል።

‎የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሲዳማ ቡና ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ዋንጫ አሸንፎ የወሰደዉን ዋንጫ ለወላይታ ዲቻ ተመላሽ ይደረግ በማለት ሰኔ 24/2017 ዓ.ም የወሰነዉን ኢፍትሀዊ ዉሳኔ በመቃወም ክለቡ በዛሬዉ እለት ለአለም አቀፍ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት (CAS) የይግባኝ ደብዳቤ አስገብቷል።

‎ክለቡ ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቅሬታ እና የይግባኝ ደብዳቤዎችን ቢያስገባም ምላሽ ማግኘት ባለመቻሉ ወደዚህ ሂደት እንዳመራ ገልጿል።

በ‎Switzerland ሎዛን ወደ ሚገኘዉ የCourt of Arbitration for Sport (CAS) ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የይግባኝ ደብዳቤዉን ለማስገባት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ የቆየ ሲሆን እንዲሁም ቅሬታ ለማስገባት የሚጠበቁ ዉስብስብ ሂደቶችን በሙሉ አልፎ በዛሬው እለት የይግባኝ ደብዳቤዉን ማስገባቱ ተረጋግጧል።

‎የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ቦርድ ለመላው የክለቡ ደጋፊዎች እና የስፖርት ቤተሰቡ በሙሉ ጉዳዩ የደረሰበትን ደረጃ እየተከታተለ እንደሚያሳዉቅ እየገለፀ የክለቡ ደጋፊዎች፣ የስፖርቱ አፍቃሪያንና መላው ሕዝባችን በትዕግስት እንዲጠባበቅ ሲል መልዕክቱን ያስተላልፋል።


07/11/2025

qaraarinsarono liqi'mi asse yiiyensa
ሲዳማ ቡና 2 ለ 1ወላይታ ድቻን አሸንፎ ዋንጫውን ገብ አድርጓል

Address

Little Heaven, DE

Telephone

+22243598567

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rorita ሮርታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share