Halaale Halaale

 . . . .
10/08/2025

.
.
.
.

10/07/2025

ለልጆቼ Singapore የሆነች ሃዋሳ ለማስከበር ተግቼ በሃቀኝነት እሰራለሁ።
እናንተሳ?

ለሀዋሳ ማህበረሰብ..................መንግስት ሰራተኛ___በታማኝነት ይሰራ.የንግድ ማህበረሰብ__ግብር በታማኝነት ይክፈል በዋጋ ጭማሪ ስግብግብ አይሁን.ባለስልጣን__በታማኝነት ለተሻለ...
10/07/2025

ለሀዋሳ ማህበረሰብ..................

መንግስት ሰራተኛ___በታማኝነት ይሰራ.

የንግድ ማህበረሰብ__ግብር በታማኝነት ይክፈል በዋጋ ጭማሪ ስግብግብ አይሁን.

ባለስልጣን__በታማኝነት ለተሻለ ውጤት ህዝቡን ያገልግል.

ተማሪ___ለተሻለ ነገ ለማየት በራዕይ ይማር

ሁላችንም በተሰማራንበት ስራ ለተሻለ ነገ እንስራ እርስ በእርስ መበሻሸቅ ይቅር።

ፈጣሪ ይረዳናል ቀንና ማታ ሳንል የተሻለች ሀዋሳ ለልጆቻችን እናውርስ።

አመሰግናለሁ

ሀዋሳ ስንጋፖር ስዳማ!


10/07/2025

አጥብቄ እቃወማለሁ❌
Jawar Mohammed🎷 የሲዳማን ህዝም ስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍቷል።

10/06/2025

✍️Ani dihawoomma taagata qarru barra maganu maaxe saayisieta👌

እኔ ሁሉን በሚችል ሰማይና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ። ደግሞም በአንድ ልጁ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፤ ከድንግል ማርያም በተወለደ፤ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራ በተቀበ...
10/05/2025

እኔ ሁሉን በሚችል
ሰማይና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ።
ደግሞም በአንድ ልጁ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ፤
ከድንግል ማርያም በተወለደ፤
በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራ በተቀበለ፤
በተሰቀለ፤
በሞተ፤
በተቀበረ፤
ወደ ሴኦል በወረደ፤
በሦስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሣ፤
ወደ ሰማይ በወጣ፤
ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመm በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ ከዚያ በሚመለስ፤
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እምናለሁ።

ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ በአንዲት ቅድስት የሓዋርያት ቤተ ክርስቲያን በቅዱሳን አንድነት፤
በኃጢአት ስርየት፤
በሥጋ ትንሣኤ፤
በዘላለም ሕይወት አምናለሁ።
አሜን።

 'e_saumma.!Taarikete🤔
10/05/2025

'e_saumma.!

Taarikete🤔

እንደዚህ ነው የሚያምርብን🥰👌 ❤
10/04/2025

እንደዚህ ነው የሚያምርብን🥰👌

ዶ/ር አራርሶ ለሌሎች አርአያ የሚትሆን ዕንቁ ሰው።Atena ane ikkinoomero mayiineemmokka🤔
10/04/2025

ዶ/ር አራርሶ ለሌሎች አርአያ የሚትሆን ዕንቁ ሰው።

Atena ane ikkinoomero mayiineemmokka🤔

10/04/2025

ሀዋሳዬ በቃ Singapore 🇸🇬 ሆነች በሉኝ።
ከንቲባው ተክሌ🥰👌
ፓርቲው ማራዶና 🥰👌

10/04/2025

ከክርስቶስ ወንጌል
በቀር የቱም ትምክህት ከእኔ ይራቅ።

Address

Little Heaven, DE

Telephone

+22243598567

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halaale posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share