10/16/2026
Tesla የሚበር መኪና አስተዋወቀ።
የኤለን መስክ ድርጅት የሆነው Tesla በሳይንቲፊክ ፊልሞች ላይ ያየነው ቴክኖሎጂ እውን አድርጎታል።
Roadster የተሰኘ የኤሌክትሪክ Sport car ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም መኪና በሚያወጣው የአየር ግፊት ምክንያት መብረር ወይም አየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል።
ይህ መኪና በSpace X በተበለፀገ ቴክኖሎጂ አማካኝነት መኪኖችን መዝለል እና አየር ላይ ማንሳፈፍ እነደሚችል ተገልጿል።
ይህም መኪና ከ0 እስከ 60 ማይል በሰዓት በአንድ ሴኮንድ መድረስ ይችላልም ተብሏል።
Teslaም ይህንን መኪና በተለያዩ በራሱ የመኪና ሞዴሎች ላይ ሲዘል አሳይቷል። ይህንንም ለማድረግ ከፍተኛ አቅም ያላቸው Fans እና thrusters/ ግፊት ሰጪ መሳሪያዎችን እንደሚጠቀም ተመላክቷል።
በVideo ማየት ከፈለጋችሁ
https://t.me/fastnews19
ምንጭ፡ bighabesha