Tigist Media ትግስት ሚዲያ

06/08/2025

አገዛዙና ባንዳው በጎንደር፣ በጎጃም፣ በቤተ ዐማራ እያደረገ ያለውን ሴራ ከሰሞኑ በሙሉ ሀይሉ ወደ ሸዋ ያዞረበት ዋና ዋና አቤይት ምክንያቶች ~ ጌጥዬ ያለው

03/01/2025

እንኳን ለ129 የአድዋ በዓል አደረሳችሁ። 129ኛውን የአድዋ ድል በዓል በማስመልከት ለመጀመሪያ ጊዜ የአሌክሳንደሪያ ከተማ፣ ቨርጂኒያ ማርች 2, 2025 ማለትም የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የአድዋ ድል በዓል ቀን ሆኖ እንዲታሰብ አዋጅ አውጇል። #ምኒልክዛሬምንጉስ

02/26/2025

ለአማራውና ለአማራ ወዳጆች መራር ሀቅ።

02/02/2025

Ethiopia | Amhara news | Tigist Media | ትግስት ሚዲያ | StopAmharaGenocide | አስራት ወልደየስ | AmharaGenocide | Abiy Ahmed | Amhara News |Amhara Mass Media Agency | A...

አማራ ነን ባዮችና ኢትዮጵያውያን ነን የአማራን ትግል እንደግፋለን ተብዬዎች ገና ከጥንስሱ እስክንድር እያደረገ ያለውን እየተቃወማችሁ ነገር ግን በገሀድ ሳትወጡ ውስጥ ውስጡን እንደምስጥ ሴራች...
01/29/2025

አማራ ነን ባዮችና ኢትዮጵያውያን ነን የአማራን ትግል እንደግፋለን ተብዬዎች ገና ከጥንስሱ እስክንድር እያደረገ ያለውን እየተቃወማችሁ ነገር ግን በገሀድ ሳትወጡ ውስጥ ውስጡን እንደምስጥ ሴራችሁን ስተቆፍሩ የነበራችሁ እስክንድር ማስካችሁን እያስወለቀ እርቃናችሁን አስጥሎ እንደ ቁራ እንድትጮሁ ስላደረጋችሁ ማንነታችሁን አውቀናችኋል። መጮህ መብታችሁ ነው ሰሚ የለም። "ማን ሊስምሽ ታሞጠሙጫለሽ"። ~ትግስት ሚዲያ
#እስክንድርነጋ

01/16/2025
አማራ አገር ለመሰረተበት ካሣ ያስፈልገዋል!👇
12/30/2024

አማራ አገር ለመሰረተበት ካሣ ያስፈልገዋል!
👇

Ethiopia | Amhara news | Tigist Media | ትግስት ሚዲያ | StopAmharaGenocide | አስራት ወልደየስ | AmharaGenocide | Abiy Ahmed | Amhara News |Amhara Mass Media Agency | A...

ይድረስ ለአርቲስት ሳሚ ጌቱ፦
12/26/2024

ይድረስ ለአርቲስት ሳሚ ጌቱ፦

ቀጥታ ስርጭት👇
12/05/2024

ቀጥታ ስርጭት👇

Ethiopia | Amhara news | Tigist Media | ትግስት ሚዲያ | StopAmharaGenocide | AmharaGenocide | Abiy Ahmed | Amhara News |Amhara Mass Media Agency | Amhara Region |...

10/02/2024

አርበኛ እስክንድር ነጋ የተከፈተበትን የስም ማጥፈት ዘመቻ ለምን እንደሆነ አስመልክቶ እውነታውን አፈረጠው። #አርበኛእስክንድርነጋ

Address

Los Angeles, CA

Telephone

+13236420597

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigist Media ትግስት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category