አሥራት ሚዲያ

አሥራት ሚዲያ ፈጣን ና ታማኝ መረጃ የሚያገኙበት የሚዲያ መረብ::
አለም አቀፋዊነት
ወቅታዊነት
ተደራሽነት
ሚዛናዊነት
ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ
https://t.me/Asrat_News

 ወራዳው ማርየ በየነ ከስልጣኑ ተነሳ!!በሰሜን አርበኞች ለ2 ጊዜ በተደጋጋሚ በተደረገ አስገራሚ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ምት የደረሰበት የፋሽስቱ መከላከያ ሠራዊት 501ኛ ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራ...
09/25/2023



ወራዳው ማርየ በየነ ከስልጣኑ ተነሳ!!

በሰሜን አርበኞች ለ2 ጊዜ በተደጋጋሚ በተደረገ አስገራሚ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ምት የደረሰበት የፋሽስቱ መከላከያ ሠራዊት 501ኛ ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ማርየ በየነ ከኮር አዛዥነቱ ተነስቷል!

ነግረንህ ነበር ተጠቅመው ቆሻሻ ውስጥ እንደሚጥሉህ። #ደደብ

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

በደቡብ ወሎ ቦረና ሳይንት ወረዳ ልዮ ስሙ ደብረ ማርያም በተባለ አካባቢ የግብርና ሰራ ላይ የነበሩ 9 አርሶ አደሮችን አብይ ዛሬ በከባድ መሳሪያ ጥቃት አሰገድሏል።መስከረም 14 ቀን 2016 ...
09/25/2023

በደቡብ ወሎ ቦረና ሳይንት ወረዳ ልዮ ስሙ ደብረ ማርያም በተባለ አካባቢ የግብርና ሰራ ላይ የነበሩ 9 አርሶ አደሮችን አብይ ዛሬ በከባድ መሳሪያ ጥቃት አሰገድሏል።

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

 #ጥንቃቄ ከ4ሺ በላይ የሚሆን የአብይ አህመድ አሸባሪ ሀይል አዴት ላይ መሽጎ ይገኛልይህንንም ተከትሎ ሁሉም የአካባቢው ነዋሪዎችና ፋኖዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የመረጃ ምንጫችን ለንስር ተናግ...
09/25/2023

#ጥንቃቄ
ከ4ሺ በላይ የሚሆን የአብይ አህመድ አሸባሪ ሀይል አዴት ላይ መሽጎ ይገኛል

ይህንንም ተከትሎ ሁሉም የአካባቢው ነዋሪዎችና ፋኖዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የመረጃ ምንጫችን ለንስር ተናግረዋል።

አሸባሪ ቡድኑ የመሸገው በአዴት ከተማ ቻይና ካምፕና አዴት መሰናዶ ት/ቤት እንዲሁም ሰላም በር ላይ መሆኑ ታውቋል።

ይህ ሀይል ከመሸገበት እየወጣ በነዋሪዎች ቤት ለቤት በመዞር ዘረፋና የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑንም የአይን እማኞች ገልፀውልናል።

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

ፋኖ ከከተማ የለቀቀባቸውን ምክንያቶች አስታወቀ፣ በአዋሽ አርባ የተረሸኑ እስረኞች፣ የመከላከያ አዲሱ ስልትhttps://youtu.be/yJ1PH7KW7fs?si=mNQphF7GOE8w2TBB
09/25/2023

ፋኖ ከከተማ የለቀቀባቸውን ምክንያቶች አስታወቀ፣ በአዋሽ አርባ የተረሸኑ እስረኞች፣ የመከላከያ አዲሱ ስልት

https://youtu.be/yJ1PH7KW7fs?si=mNQphF7GOE8w2TBB

 #ደብረታቦርከከተማው ዙሪያ (ሎሚዱር እና እብናት መውጫ) በደፈጣ በርካታ ወራሪ ተደምስሷል!በደብረ ታቦርና ወረታ ከተሞች መካከል በምትገኘው  #ወንጂ ቀበሌ የሚሊሻ አስተባባሪው ተሸኝቷል!!ማ...
09/25/2023

#ደብረታቦር

ከከተማው ዙሪያ (ሎሚዱር እና እብናት መውጫ) በደፈጣ በርካታ ወራሪ ተደምስሷል!

በደብረ ታቦርና ወረታ ከተሞች መካከል በምትገኘው #ወንጂ ቀበሌ የሚሊሻ አስተባባሪው ተሸኝቷል!!

ማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንፍራዝ እና ቆላድባ ከተሞች በፋኖ ቁጥጥር ስር ሲሆኑ ባንዳዎች በሚገባ ጸድተዋል!

#ጎንደር

በከተማው የተለያዩ አካባቢዎች ማለት ማራኪ ፣ በቀራኒዮ መድኃኔዓለም ፣ ኮሌጅ 18፣ አይራ፣ አንገረብ፣ ስሆርሶ እና ስመክፉ ዛሬም ውጊያዎች እየተደረገ ነው!!

#ጋይንት

ጋይንት በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባቷን ተከትሎ ወራሪው ኃይል ከሳሊ (ጎብጎብ) ወደ ጋይንት በእግር እየተጓዘ ነው፤ በዚህ ሰዓት መኳቢያን አልፎ ሀያ ውሀ ደርሷል!!

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

09/25/2023

ፍም እሳቱ አዲስ አበቤ #ተነስቷል ..💪💪🔥🔥🔥

ትግል ምን እንደሆነች ጠንቅቆ የሚያወቀው የዘመናት የስርአት ግፍ እና ዶላ ሳይበግረው የለውጦች ሁሉ ቀንዲል የሆነው አዲስ አበቤ ላይመለስ ተነስቷል። በዝምታ ውስጥ የነበረው ግድያ ፣ እስር እና እንግልት ስደት ቤት መፍረስ ፣ ተረኝነት ፣ ጭቖና የበዛበት አዲስ አበቤ የሸሚዙን እጀታ ሰብስቦ ነበልባል ክንዱን አንስቷል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በአብይ አገዛዝ ስር የነበሩ የሚሊሻ አባለት ፋኖን ተቀላቀሉ ..‼️‼️የአብይ አህመድ መንግስት እየሄደበት ያለውን አግባብ ያልሆነ መንገድን የተረዱ በአገዛዙ ስር የነበሩ ...
09/25/2023

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በአብይ አገዛዝ ስር የነበሩ የሚሊሻ አባለት ፋኖን ተቀላቀሉ ..‼️‼️

የአብይ አህመድ መንግስት እየሄደበት ያለውን አግባብ ያልሆነ መንገድን የተረዱ በአገዛዙ ስር የነበሩ የሚሊሻ አባላት የብልፅግና መንግስት በንፁሀን ላይ እየፈፀመው ያለው ጥቃት እንግልትና ስቃይ ሊያከትም ይገባል ብለዋል።

የሚሊሻ አባላቱ ፋኖን የተቀላቀሉት ንፁሀንን እንዲጨፈጭፉ ከአብይ አህመድ ተልዕኮ በተሰጣቸው ግዜ እንደሆነ የተነገረ ሲሆን ሚኒሻዎቹ በበኩላቸው ፋኖን የተቀላቀሉት ንፁሀንንና ህዝባችንን አንጨፈጭፍም በሚል እንደሆነ ታውቋል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የአማራ ፋኖ አሁንም በመላው አማራ ክልል ለሚገኙ ለታጠቁ የአገዛዙ ሀይሎች ጥሪ ያስተላለፈ ሲሆን ክልሉ ላይ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱና ጥቃት የሚፈፅሙ አካላት ንፁሀንን ከመጨፍጨፍ ተቆጥበው ከሀገር ጠባቂው ፋኖ ጎን እንዲቆሙና አሸባሪውን የአብይ አገዛዝ እንዲታገሉ ጥሪ አድርጓል።

መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

እነዋሪ ወረዳ አሁን!ወራሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት በድጋሚ ኃይሉን አሰባስቦ በሰሜን ሸዋ ዞን በእነዋሪ ወረዳ ህዝብ ላይ ውጊያ ከፍቷል። ይሄ ኃይል ከሶስት ቀን በፊት ነበር ተገርፎ ከከተማ ...
09/22/2023

እነዋሪ ወረዳ አሁን!

ወራሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት በድጋሚ ኃይሉን አሰባስቦ በሰሜን ሸዋ ዞን በእነዋሪ ወረዳ ህዝብ ላይ ውጊያ ከፍቷል። ይሄ ኃይል ከሶስት ቀን በፊት ነበር ተገርፎ ከከተማ የወጣው። ዛሬ ኃይሉን አሰባስቦ ውጊያ ከፍቷል። መረጃው ለአካባቢው ወረዳ ፋኖዎች ይድረስ!

መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

በደብረማርቆስ በአብነት ተማሪዎች ላይ አሳዛኝ ግድያ ተፈፀመ።የአብይ አህመድ  ገዳይ ሀይሎች በደብረማርቆስ ከተማ በሚገኝ አንድ  ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት እናንተም ፋኖ ናችሁ በሚል በአብ...
09/22/2023

በደብረማርቆስ በአብነት ተማሪዎች ላይ አሳዛኝ ግድያ ተፈፀመ።

የአብይ አህመድ ገዳይ ሀይሎች በደብረማርቆስ ከተማ በሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት እናንተም ፋኖ ናችሁ በሚል በአብነት ተማሪዎች ላይ ግድያ ፈፅመዋል።

ከዚህ በተጨማሪም አብማ ሰፈር አካባቢ በሚገኝ ወፍጮ ቤት ላይ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ ንፁሀን ላይ ጥቃት ፈፅመዋል።

መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

በመራሀቤተ በርካታ አካባቢዎች በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ሆነዋል።በመራሀቤተ በርካታ አካባቢዎች በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ሆነዋልይህንን ተከትሎ የአብይ ሀይሎች  አካባቢውን ለመያዝ በሚል ከትላንት መስ...
09/22/2023

በመራሀቤተ በርካታ አካባቢዎች በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ሆነዋል።

በመራሀቤተ በርካታ አካባቢዎች በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ሆነዋል

ይህንን ተከትሎ የአብይ ሀይሎች አካባቢውን ለመያዝ በሚል ከትላንት መስከረም 10 ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ ንፁሀን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት እያደረሱ ነው።

የአብይ አህመድ ሀይሎች እስካሁን በተኮሱት የከባድ መሳሪያ ጥቃት ሁለት መኖሪያ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ አውድመዋል።

በቤቱ ውስጥ የነበረ ሰዎችም የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ ታውቋል።

መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

 የብልፅግናዉ አገዛዝ በበርካታ የአማራ ክልል አካባቢዎች የስልክ ኔትወርክ እያቋረጠ ነው !!አገዛዙ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ በበርካታ አካባቢዎች የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት አቋርጧል በተ...
09/22/2023



የብልፅግናዉ አገዛዝ በበርካታ የአማራ ክልል አካባቢዎች የስልክ ኔትወርክ እያቋረጠ ነው !!

አገዛዙ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ በበርካታ አካባቢዎች የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት አቋርጧል በተመሳሳይ በደቡብ ወሎ አጅባር እና አካባቢው እንዲሁም በሰሜን ወሎ ዉጊያ በሚደረግባቸው አካባቢዎች አቋርጧል ።

ከቀናት በፊት ከደብረማርቆስ እስከ ቲሊሊ ባሉ የጎጃም አካባቢዎችም ብልፅግና መራሹ ስርዓት የስልክ ኔትወርክ ማፅፋቱ ይታወቃል ።

መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

 #መረጃዎች1 ከመተከል ወደ ኮሶበር 4 ተጨማሪ ታንክ፣ አንድ ኦራል ጦርና 2 ብሬን የጫኑ ፒካፖች መግባታቸው ታውቋል። በትናንትናው ዕለትም የጉምዝ ታጣቂዎች በአዊ ዞን አስተዳደር ይሁንታ ወደ...
09/22/2023

#መረጃዎች

1 ከመተከል ወደ ኮሶበር 4 ተጨማሪ ታንክ፣ አንድ ኦራል ጦርና 2 ብሬን የጫኑ ፒካፖች መግባታቸው ታውቋል። በትናንትናው ዕለትም የጉምዝ ታጣቂዎች በአዊ ዞን አስተዳደር ይሁንታ ወደ ኮሶበር ከመከላከያ ጋር ሆኖ ህዝብን ለመውጋት መግባታቸው ታውቋል።

2 ሞጣ ላይ ከትንናት የቀጠለው ከባድ ውጊያ እንዳለ ታውቋል። በአካባቢው ያለ ህዝብ እንዲያግዝ ጥሪ ቀርቧል።

3 በትናንትናው ዕለት ከጎንደር ከተማና አካባቢው የተውጣጣ ቡድን ከጎንደር ሸማግሌዎች እንዲሁም የፋኖ ተወካይ በአቶ መላኩ አለበል አመቻችነትና በዝናሽ ታያቸው አስተባባሪነት በጠ/ሚ ቢሮ ከአብይ አህመድና እና ባለቤቱ ጋር ውይይት እንደነበር ታውቋል። የስብሰባውን ዝርዝር እንደደረሰን እናሳውቃለን።

4 ምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ሆሥፒታል በርካታ ህዝብ ቆሥሎ መግባቱም ታውቋል።

5 በላሊበላና አካባቢው ከባድ ውጊያ እየተደረገ መሆኑም ታውቋል። በሚተኮሰው ከባድ መሳሪያ ምክንያት በሚፈጠር መሬት መንቀጥቀጥ ቅርሶች አደጋ ላይ መሆናቸው እየተነገረ ነው።

መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

ደብረማርቆስየጎዣም ወረዳ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ባንዳዎች ተገደሉ ።በአማራ ክልል ከፍተኛ ጦርነት ሲካሄድበት የነበረው ደብረማርቆስ ከተማ ያለው ተኩስ ቆሟል። በርካታ ህንፃዎችና ቤቶች ሆን ተብ...
09/22/2023

ደብረማርቆስ

የጎዣም ወረዳ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ባንዳዎች ተገደሉ ።

በአማራ ክልል ከፍተኛ ጦርነት ሲካሄድበት የነበረው ደብረማርቆስ ከተማ ያለው ተኩስ ቆሟል።

በርካታ ህንፃዎችና ቤቶች ሆን ተብለው በከባድ መሳሪያ ተመተዋል።

የአብማ ማሪያም ቤተክርስቲያንም በከባድ መሳሪያ ተመቷል። የአብይ ሰራዊት ቤት ለቤት የጦር ወንጀል እየፈፀመ ይገኛል።

በውጊያው የጉዛምን ወረዳ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ተገድሏል።

መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

ብርቱ ማሥጠንቀቂያ!በሃገር መከላከያ ሠራዊት አማካኝነት ተገዝተው ተዘጋጅተው የነበሩ   ቁጥራቸው 4 (አራት ) የሆኑ ብረት-ለበሥ  vechiular mounted jammer የተገጠመላቸው ታክቲ...
09/21/2023

ብርቱ ማሥጠንቀቂያ!

በሃገር መከላከያ ሠራዊት አማካኝነት ተገዝተው ተዘጋጅተው የነበሩ ቁጥራቸው 4 (አራት ) የሆኑ ብረት-ለበሥ vechiular mounted jammer የተገጠመላቸው ታክቲካል ተሽከርካሪወች ትናንት ማታ በ4 አቅጣጫ መሰራጨታቸው ታውቋል። እነዚህም
:-> በ10 km radius ድረሥ ያሉ የሞባይል፣የሬድዮ ፣ የሣተላይት ዲቫይሶችን እና ገመድ አልባ የግንኙነት መሣሪያወቸ Jamm የሚያደርጉ መሣሪያወች የተገጠሙላቸው
:-> ብዛት አራት ሢሆን በለሌሊት በልዩ ጥበቃ እንደሚንቀሣቀሡ
:-> ወደ ጎጃም፣ ደብረ ብርሃን፣ ምንጃር እና በአፋር ወደ ኮምቦልቻ እንደሚሄዱ ይሆናል፡፡
:-> ምልክት የሚሆኑት ብረት ለበሥ ሁነው
ከፊት እና ከኋላ አንቴና ያላቸው እንዲሁም ከላይ የብሬን መትረየሥ የተገጠመለት ነው፡፡
እነዚህ ከጥቅም ውጭ እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል::

በስልክ እየደወልን መረጃውን እናድርስ!

መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

ተስፋፊው እና ወራሪው የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ወደ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራጎዳና በሀይል በመግባት በፍጥነት የራሱን መዋቅር በመዘርጋት እንደምታዩት ታፔላ ሁ...
09/21/2023

ተስፋፊው እና ወራሪው የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ወደ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራጎዳና በሀይል በመግባት በፍጥነት የራሱን መዋቅር በመዘርጋት እንደምታዩት ታፔላ ሁሉ ተክሏል። ቆርኬ ማለት አውራ ጎዳና ማለት ነው።

መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

በማ/ጎንደር ዞን ቆላ ድባ  የፖሊስ አባላቱ ተገደሉ ።በማ/ጎንደር ዞን ቆላ ድባ (ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ) ከተማ  በፖሊስ ጣቢያ ላይ በተፈፀመው ጥቃት በቁጥር ያልታወቁ  የፖሊስ አባላት መገደ...
09/21/2023

በማ/ጎንደር ዞን ቆላ ድባ የፖሊስ አባላቱ ተገደሉ ።

በማ/ጎንደር ዞን ቆላ ድባ (ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ) ከተማ በፖሊስ ጣቢያ ላይ በተፈፀመው ጥቃት በቁጥር ያልታወቁ የፖሊስ አባላት መገደላቸው ታዉቋል።

መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:- https://t.me/asrat_news

Facebook:- https://www.facebook.com/AsratNews

ቴሌግራም ግሩፕ:- https://t.me/Asrat_news_Group

መልክታችሁን በ ላይ አድርሱን❗️

Address

E2072a 27
Los Angeles, CA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አሥራት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share