10/06/2026
🚨 የማንቸስተር ዩናይትድ ሌጀንድ ፓትሪስ ኤቭራ እናቱ ማረፋቸውን አስታወቀ
ፓትሪስ ኤቭራ፣ ልብ በሚነካ ሁኔታ የእናቱ የጁሊየት (Juliette) ከዚህ ዓለም በሞት መለየትን ይፋ አድርጓል።
ኤቭራ እንባውን እየተናነቀው ለእናቱ ያቀረበው ምስጋና የሚከተለውን ይመስላል፦
“መጠጊያዬንና አለቴን አጥቻለሁ፣ ነገር ግን አዎንታዊ ሆኜ ለመቀጠል እየሞከርኩ ነው።
እናታችሁ በህይወት ያለችላችሁ በሙሉ፣ ከጎናችሁ ከመለየታቸው በፊት በየቀኑ እንደምትወዷቸው ንገሯቸው።
የእናት ፍቅር ለዘላለም ነው። ነፍስሽ በሰላም ትርፍ ፣ ማማ (እናቴ)።
ሁልጊዜም በልቤ ውስጥ ትኖሪያለሽ።”🥹❤️🔥🕊