Enjoy Net

Enjoy Net Afro_New Beginning!

 ፣ ሞኝ ነሽ ተላላ፤የሞተልሽ ሳለ የገደለሽ በላ።👌የማወራው ስለ ድግሱ አይደለም👇
19/07/2025

፣ ሞኝ ነሽ ተላላ፤
የሞተልሽ ሳለ የገደለሽ በላ።

👌የማወራው ስለ ድግሱ አይደለም👇

💪የድል ዜና...👇ድሉ ቀጥሏል..🥈🥉   | በናይጄሪያ ከአቡኩታ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ወጣቶች ሻምፒዮና ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵ...
17/07/2025

💪የድል ዜና...👇
ድሉ ቀጥሏል..🥈🥉

| በናይጄሪያ ከአቡኩታ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ወጣቶች ሻምፒዮና ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን አግኝቷል።

ኢትዮጵያውያኑ ደስታ ታደለ እና ብርነሽ ደሴ የብርና የነሀስ ሜዳልያ ማግኘት ችለዋል። ወርቁ ወደ ኬንያ አምርቷል።

ለወደፊቱ ትልቅ ተስፋ የተጣለባት አትሌት ደስታ ትናንት በመክፈቻው በ1500 ሜትር የነሀስ ሜዳልያ ባለቤት መሆኗ ይታወሳል። ያለ ዕረፍት በተከታታይ ቀናት ሁለት ሜዳልያ ማጥለቅ መቻሏ የአትሌቷን ብቃት የሚያሳይ ነው።

እንኳን ደስ አለን!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

12/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Duol Olock Thiyang, Taybala Tofu, Tesfahun Tamirat Woldmariyam, Samuel Gezume, Aliye Aman, Můhíďêň Mõhåmmėđ, Getsha Botore, Yosef Cheneke Joccy, Habtamu Kutafo, Gedion Ato

የግብጻውያንን ቀልብ የሳበዉ ፎቶ‼️ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የግብፅ ሚዲያዎች በጠቅላይ ሚኒስትራቸው ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰሙ ነው። ምክንያቱ ደግሞ ግብፅ በBRICS አገራት ስብሰባ ላይ በብራዚል...
07/07/2025

የግብጻውያንን ቀልብ የሳበዉ ፎቶ‼️

ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የግብፅ ሚዲያዎች በጠቅላይ ሚኒስትራቸው ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰሙ ነው።

ምክንያቱ ደግሞ ግብፅ በBRICS አገራት ስብሰባ ላይ በብራዚል እየተሳተፈች ባለችበት ወቅት፣ የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ሲሳሳቁ መታየታቸው ነው። ሚዲያዎቹ ለምን ይሳሳቃሉ በሚል ትችት እያቀረቡ ነው ይገኛሉ።

ኢትዮጵያ በውድ ልጆቿ ላብና ጥረት የተገነባውን ታላቁን ህዳሴ ግድብ የመጨረሻ ምዕራፍ ልታጠናቅቅና ሪቫኑን ልትቆርጥ በዝግጅት ላይ ነች።

ከዚህም በላይ፣ የግብፅን መሪ አል ሲሲን በክብር እንግዳነት ጋብዛለች!

ለዘመናት በኢትዮጵያ ሰላም እንዳይመጣ እጇን ስትከትና ኢትዮጵያውያንን በንቀት ስትመለከት የነበረችው (ግብፅ)፣ አሁን ላይ እጇን ለኢትዮጵያውያን መስጠቷን እና የሚሆነውን በጉጉት እየተመለከተች መሆኑን በርካቶች እየተናገሩ ነው።

🌻ይናገረል ፎቶ🌻
07/07/2025

🌻ይናገረል ፎቶ🌻

ፑቲን በታላቁ  ህዳሴ ግድብ የምረቃ መርሃ ግብር ላይ ሊጋበዙ ይችላሉ    | በኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እንዲገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት  ...
06/07/2025

ፑቲን በታላቁ ህዳሴ ግድብ የምረቃ መርሃ ግብር ላይ ሊጋበዙ ይችላሉ

| በኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እንዲገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት ግብዣ ሊልክ እንደሚችል ስፑትኒክ ዘግቧል፡፡

ባለፈው ሳምንት በፓርላማ ተገኝተው ለህዝብ ተወካይ ም/ቤት አባላት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ክረምቱ እንደወጣ በመስከረም ላይ እንደሚመረቅና በዚህ ታላቅ በዓል ላይ የግብጽና ሱዳን ባለሥልጣት እንዲገኙ በይፋ መጋበዛቸው ይታወሳል፡፡

በሌላ በኩል፣ የግብጽ ውሃና መስኖ ሚኒስትር፤ ‹‹የግብፅን ውሀ መብት በመቀነስ የኢትዮጵያን ልማት ለማምጣት የሚደረግ ማናቸውንም ጥረት አንቀበልም›› ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል፡፡

የግብፅ ውሀና መስኖ ሚኒስትር ዶ/ር ሀኒ ስዊላም ይህን ያሉት፣ ዛሬ ከአገራቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በመሆን በውጭ አገራት ለተሾሙ አዳዲስ አምባሳደሮች የስራ መመሪያ በሰጡበት ወቅት ነው ተብሏል፡፡

06/07/2025
🌻የመስከረሙ ሙሽራ👉ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያዊ በጀት በኢትዮጵያዊ ባለሙያዎች ተገንብቶ ለኢትዮጵያዊያን ልዕልና እና ለወዳጆቿ የተበረከተ የአፍሪካዊያን ኩራት
05/07/2025

🌻የመስከረሙ ሙሽራ👉ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በኢትዮጵያዊ በጀት በኢትዮጵያዊ ባለሙያዎች ተገንብቶ ለኢትዮጵያዊያን ልዕልና እና ለወዳጆቿ የተበረከተ የአፍሪካዊያን ኩራት

አዲሱ የሙዝ ጫካ በዳውሮ ዞን ከጪ ወረዳ።  በመጋቢት ወር የተተከሉት እዚህ ደርሰዋል። የመጀመሪያው ዙር 10 ሄክታር የሙዝ ተክል!በየመሃሉ የምታዩአቸው የበርበሬ ተክሎች ናቸው።ሰማይ እርሻ! ...
03/07/2025

አዲሱ የሙዝ ጫካ በዳውሮ ዞን ከጪ ወረዳ።
በመጋቢት ወር የተተከሉት እዚህ ደርሰዋል። የመጀመሪያው ዙር 10 ሄክታር የሙዝ ተክል!
በየመሃሉ የምታዩአቸው የበርበሬ ተክሎች ናቸው።
ሰማይ እርሻ!
Semay ሰማይ Farms

Address


Telephone

+251919075898

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enjoy Net posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share