Desalegn Abera Elias

Desalegn Abera Elias Content creator, media personality

ሀገር ወዳዱ የፅናት ተምሳሌት የጥበብ ሰው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
08/17/2025

ሀገር ወዳዱ የፅናት ተምሳሌት የጥበብ ሰው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ወጣቱን ይዘን ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን - አቶ እንዳሻው ጣሰውአዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱን ኃይል ከጎናችን አሠልፈን ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን ሲሉ የማ...
05/17/2024

ወጣቱን ይዘን ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን - አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱን ኃይል ከጎናችን አሠልፈን ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ ከሀድያ ዞን የተለያዩ መዋቅሮች ከተውጣጡ ከ1 ሺህ በላይ ወጣቶች ጋር በሰላምና ልማት እንዲሁም በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ በሆሳዕና ከተማ እየተወያዩ ነው፡፡
አቶ እንዳሻው በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግርም ወጣቱን ኃይል ከጎናችን አሠልፈን ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን ብለዋል፡፡
የክልሉ መንግሥት ከወጣቶቹ ጋር ለመወያየት ላሳየው ተነሳሽነትም የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ማቴዎስ አኒዮ አመስግነዋል፡፡
ከጉራጌ ዞንና ቀቤና ልዩ ወረዳ ወጣቶች ጋርም ቀደም ሲል ተመሳሳይ ውይይቶች መካሄዳቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

እየመጡ
05/16/2024

እየመጡ

በሙሉ ልብ ተማምነህ በሰጠኸው ገንዘብ ይቅርና ባልሰጠኸው ገንዘብ አስደናቂና አስገራሚ ፕሮጀክቶች ሰርቶ በመጨረስ ሪቫን ቆርጦ እንዳስረከበን ሁሉ፣ትናት በሰጠነው ገንዘብ ሌላ ገቢ ጨምሮበት አማ...
05/13/2024

በሙሉ ልብ ተማምነህ በሰጠኸው ገንዘብ ይቅርና ባልሰጠኸው ገንዘብ አስደናቂና አስገራሚ ፕሮጀክቶች ሰርቶ በመጨረስ ሪቫን ቆርጦ እንዳስረከበን ሁሉ፣ትናት በሰጠነው ገንዘብ ሌላ ገቢ ጨምሮበት አማላይ፣ውብ፣ምቹ የሆነ ከተማ በአጭር ጊዜ ሰርቶ እንደሚያስረክብ ትናት በቴሌቶን የተሰበሰበው ገንዘብ የመንግስትና የህዝብ መተማመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የሚያረጋግጥ ነው።

ዘመን መጽሔት ገበያ ላይ ናት‼️ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የምትታተመው ዘመን መጽሔት በዚህ ወር ዕትሟ‼️ 👉 ዘመን በዐቢይ ርዕሷ ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ጦሯን ብታሰፍር በአካባቢው አስ...
05/09/2024

ዘመን መጽሔት ገበያ ላይ ናት‼️
በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የምትታተመው ዘመን መጽሔት በዚህ ወር ዕትሟ‼️
👉 ዘመን በዐቢይ ርዕሷ ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ጦሯን ብታሰፍር በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም ይሰፍናል፣ የባሕር በር ለማግኘት ሌላ 30 ዓመት መጠበቅ የለብንም፤ እንዴት⁉️ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር እነዚህን ጉዳዮች ያብራራሉ፣
ሥልጣን ላይ ማንም ይኑር ማን የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት ጥረት መቃወም ከጤነኛ ሰው የሚጠበቅ አይደለም፤ በእነዚህና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለዘመን ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ ያንብቡት፣
👉 የወደብ ጉዳይና ኢትዮጵያ ትዳስሳለች፣ የለውጡ መንግሥት እና የወደብ አማራጭ ትልሞችንም በትንታኔ ይዛለች ፣
👉 ስለወደብ የሚያነሡ ሰዎች እንደጸብ ጫሪና ጦርነት ናፋቂ እየተቆጠሩ ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ላይ ያላት መብት ተድበስብሶ እንዲቀር ተደርጓል፣ እንዴት⁉️ ዘመን በትንታኔዋ መልስ አላት፣
👉ፈውስ ፈላጊው የትምህርቱ ዘርፍ፤ የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ከየት ወደ የት? ስትል ዘመን ትጠይቃለች ⁉️
👉 ዘመን በማህበራዊ አምዷም የትውልድ ጠንቅ፤ የዘመን ፈተና ስትል የሥነ ልቡና ቀውስን የተመለከተ መረጃንም ይዛላች፤
👉 ዘመን በመጽሐፍ ዳሰሳ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ በ«አሰብ የማን ናት?» መጽሐፍን ዳሳለች፣
👉 በፈተና ያልተበገሩ ወርቃማ እግሮች፤ ይህች ድንቅ አትሌት ማን ነች፣ ዘመን በስፖርት ዓምዷ መልስ አላት።
👉 ሌሎችም ቁምነገሮች በዚህ ወር የዘመን መጽሔት ተካተው ቀርበዋልና መጽሔቷን ገዝተው ያንብቡ።
ዘመን መጽሄትን በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ኪዮስኮች ያገኟታል።
ዘመንን ያንብቡ!

05/07/2024
ሰላም ለኢትዮጵያ🙏
04/26/2024

ሰላም ለኢትዮጵያ🙏

ስንት ያበደ አለ፣ሰርትፍኬት ያልተሰጠው፤ቀድመው ሳይረዱህ፣አብደህ ያሳበድከው፣አንተም አትሰማ፣የሚልህን ተው።ፅንፈኛ ሲመታ፣አንተን ሲያስነጥስህ፣በከንቱ የቀረው፣ያ ሁሉ ድካምህ፣ከክፋትህ ሁሉ፣የቁ...
04/24/2024

ስንት ያበደ አለ፣ሰርትፍኬት ያልተሰጠው፤
ቀድመው ሳይረዱህ፣አብደህ ያሳበድከው፣
አንተም አትሰማ፣የሚልህን ተው።

ፅንፈኛ ሲመታ፣አንተን ሲያስነጥስህ፣
በከንቱ የቀረው፣ያ ሁሉ ድካምህ፣
ከክፋትህ ሁሉ፣የቁም ሞት መሞትህ።

Address

Nashville, TN

Telephone

+16156026096

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Desalegn Abera Elias posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Desalegn Abera Elias:

Share

Category