ድምጻችን ይስማ ከ Harare

ድምጻችን ይስማ ከ Harare we need Freedoms!!
(1)

we born free

12/22/2019
Hijra Tube ኢስላማዊ ድህረ ገፅ

Hijra Tube ኢስላማዊ ድህረ ገፅእያለ የጥላቻ ትምህርት ሲያስተምር የኖረው ዳንኤል ክብረት በትናንቱ ጥቃት ማዘኑን ገልጿል። ቀልደኛ። ከመዝጊዶች በተጨማሪ በአካባቢው የነበሩ ንግድ ቤቶችም መቃጠላቸው ተዘግቧል። This is what happens when you have an Islamophobe as a senior advisor.

Via . FI

የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በህግ እንዲጠየቁና ከኃላፊነት እንዲነሱ ተጠየቀሆራይዘን ሚዲያታህሳስ 12 : 2012///         ///        /// ምክር ቤቱ በሞ...
12/22/2019

የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በህግ እንዲጠየቁና ከኃላፊነት እንዲነሱ ተጠየቀ

ሆራይዘን ሚዲያ
ታህሳስ 12 : 2012

/// /// ///

ምክር ቤቱ በሞጣ ከተማ የተፈፀመውን አስነዋሪ ተግባር በጽኑ አውግዟል።

በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ሞጣ ከተማ የተፈፀመውን መስጊዶችንና ንብረት የማቃጠል ተግባር የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በጽኑ አወገዘ።

ምክር ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አገሪቱ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ በሆነችበትና የብልጽግና ማሳያ የሆነችው ሳተላይት በመጠቀችበት ወቅት እንዲሀ አይነት ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭና የአገር ሰላም የሚያደፈርስ ተግባር መፈጸሙ ህዝበ ሙስሊሙን ያሳዘነ መሆኑን ገልጿል።

የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼክ ሱልጣን አማን ኤባ፤ የተፈፀመው መስጊዶችንና የሙስሊም ማህበረሰብ ንብረት የማቃጠል፣ የማውደምና የመዝረፍ ህገ ወጥ ተግባር ሊወገዝ ይገባል ብለዋል።

ድርጊቱ በሀይማኖቶች መካከል የሰፋ ልዩነትና በአገር ደረጃ ግጭት ለመፍጠር ያለመ በመሆኑ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በጽኑ ያወግዘዋል ብለዋል።

የምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ ሼህ ሃሚድ ሙሳ በበኩላቸው በሞጣ ከተማ በአንድ ቀን ውስጥ አራት መስጊዶችና የሙስሊም ንብረት ሲወድም በዝምታ የተመለከቱ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እንዲጠየቁና ከሀላፊነት እንዲነሱ አመልክተዋል።

ጥቃት የደረሰባቸው መስጊዶች ተመልሰው እንዲገነቡና ለወደመው ንብረትም ካሳ እንዲከፈል የጠየቁ ሲሆን የፌዴራል መንግስት የተፈፀሙ ጥቃቶችን በመለየት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድም ጠይቀዋል።

በአገሪቱ ያሉ ሁሉም ቤተ እምነቶች ይህን አስነዋሪ ተግባር እንዲያወግዙ ጠይቀው ድርጊቱን የሚያወግዝ አገር አቀፍ መርሀ ግብር እንዲዘጋጅ አስፈላጊውን ድጋፍ ምክር ቤቱ እንደሚያደርግ ጠቁመዋል።

ህዝበ ሙስሊሙ በሞጣ ከተማ በመስጊዶች ላይ በደረሰው ጥቃት ሳይረበሽ የተለመደውን የሰላም አምባሳደርነቱን እንዲያስቀጥል ጠይቀዋል።

መገናኛ ብዙሃን ተገቢውን የሚዲያ ሽፋን በመስጠት እንዲህ አይነት ችግሮች እንዳይባባሱ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ዋና ጸሐፊው ጠይቀዋል።

ምንጭ፦ ኢዜአ

06/05/2017

“Why do I still sin in Ramadan? I thought the devils were chained!” Yes, the devils are chained, but *you* are not. So let your sins be a reminder of what this month is all about: seeking mercy and forgiveness. And if we didn’t sin, then tell me, for what reason are we in dire need of Allah’s mercy and forgiveness at all?’
—from Ramzi Eskender

02/05/2017

ሴት ሆይ ለትዳርሽ ብቁ ነሽን?

፩ኛ. ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ የተመለከትሺውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ
{ አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፪ኛ. ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታባይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰድ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፫ኛ. ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፬ኛ. ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፭ኛ. ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፮ኛ. ከባለቤትሽ ቤተሰቦች ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች መልካምን በማድረግ የማትንከባከቢ ከሆንሽ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፯ኛ. በፀሎት ጊዜ እሱን የማትቀሰቅሺ ከሆንሽ፣ ፈጣሪን በመታዘዝ ላይ የማተበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን እንዲተው የማታደርጊ እና ወደ ተውበት የማትገፋፊው ከሆንሽ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}

Muslim in Allahabad, India getting beaten up as they came out in street to protest for the Masjid which Narendr Modi des...
12/26/2016

Muslim in Allahabad, India getting beaten up as they came out in street to protest for the Masjid which Narendr Modi destroyed to the ground yesterday despite court protection and media have kept quite about it as well. The tyrant

As the people of Aleppo are forced from their homes, the people of Syria are more in need of your donations.Give generou...
12/17/2016

As the people of Aleppo are forced from their homes, the people of Syria are more in need of your donations.

Give generously - www.saveoursyria.com

Timeline Photos
11/27/2016

Timeline Photos

#EndOfTimesProphet Muhammad (ﷺ) said: "When the power or #authority comes to the hands of #unfit persons, then wait for ...
11/09/2016

#EndOfTimes

Prophet Muhammad (ﷺ) said: "When the power or #authority comes to the hands of #unfit persons, then wait for the (final) #Hour."

[Sahih al-Bukhari 59]

Hasbun'Allahu Wa Ni'mal Wakil. Yes the other alternative was Hillary who was just as bad, proving the Hadith again. The people had Bernie Sanders as a choice but they chose against him.

May Allāh Azzawajal protect the Muslims in America and outside of it too from the warmongers.

#TheyPlanAndAllahPlansToo
#AllahTheBestOfPlanners

Timeline Photos
10/22/2016

Timeline Photos

A Non Muslim came to a Malam andasked:Why is it Not Permissible in Islam for aWomanto shake hands with a Man▶The Malam s...
10/21/2016

A Non Muslim came to a Malam and
asked:
Why is it Not Permissible in Islam for a
Woman
to shake hands with a Man
▶The Malam said: Can you shake hands
with
the Queen
▶The Non Muslim said: Of course not, there
are only certain people who can shake
hands
with the Queen.
▶The Malam then replied: Our Women are
Queens and Queens do not shake hands
with
strange men.
▶Then the Non Muslim asked another
Question:
Why do your women cover up their bodies
▶The Malam smiled and got two sweets, he
opened the first one and kept the other
one
closed. He threw them both on the dusty
floor
and asked the Non Muslim: If I asked you
to
take one of the sweets from the floor,which
one will you take
▶The Non Muslim replied: The covered one
of
course
▶The Malam said: That's how we treat and
see
our women,,,,.
▶The Non Muslim then asked: Show me
God if
he exists.
▶The Malam Replied: Look straight into the
Sun
▶Non muslim Replied: I Can't see, the Rays
are hurting my eyes.
▶The Malam Said: If you can't look at the
Creation of God then how will you be able
to
Look at the Creator
▶Lastly the Non Muslim invited the Malam
to
his house and gave him some Grapes, the
Malam
ate them, then the Non Muslim offered him
a
cup of wine, the Malam refused, the Non
Muslim asked him how come you Muslims
are
forbidden drink wine and yet you eat
grapes,
although the wine comes from grapes
▶The Malam Replied: Do you have a
daughter
He said yes,
▶The Malam asked him could you marry
her
▶The Non Muslim said no, the malam said
SubhanAllah, you marry her mother and
can't
marry her although she came from her too
▶A must read please ....
Awsome message!...
feel proud to be a muslim,
treasure it and preserve the great gift of
Imaan
which Allah s.w.t has blessed you with.
Please share this simple yet very
educational
message with All your Muslim and Non
Muslim
friends.

ድምጻችን ይስማ ከ Harare
10/01/2016

ድምጻችን ይስማ ከ Harare

10/01/2016

Don't cry for your loss. Allah won't take anything from a believer without replacing it with something better.

Allah said in the Qur'aan, "Perhaps you may dislike something which is good for you, and like something which is bad for you. Allah knows and you do not." (2:216)

09/15/2016

No matter what you are going through, it could have been much worse. Life is just a test and that which doesn't kill you makes you stronger.
The Prophet ﷺ said: “If Allah wants to do good to somebody, He afflicts him with trials.” [Bukhari]

09/01/2016

ሀገር ማለት ኢህአዴግ ነው
(በላይ በቀለ ወያ)
.
.
ልጄ…
ሀገር ማለት ኢህአዴግ ነው ፣ ተራሮችን ሚያንቀጠቅጥ
ሲሻው ህዝቡን የሚገዛ ፣ ሲሻው ደሞ ሚቀጠቅጥ
መቶ ፐርሰንት የተጠላ ፣ መቶ ፐርሰን የሚመረጥ፡፡
ኢህአዴግ ነው ሀገር ልጄ ፣ ኢህአዴግ ነው ማለት ሀገር
ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ብሎ ፣ ሰፊውን ህዝብ ሚቆጣጠር
ካለ ኢህአዴግ ሀገር የለም …
ካላመንከኝ ካድሬ ጠይቅ ፣ ይነግርሀል አረጋግጦ
ካለመንከው እስክታምን ፣ ያስረዳሃል እረጋግጦ፡፡
ኢህአዴግ ነው ሀገር ልጄ ፣ የደርግን ጦር ያቸነፈ
ላቡንና ደሙን ሰቶ ፣ ላብ ደምህን ያነጠፈ፡፡
እንጂማ ተራራው አይናገር
ህዝቡም ቢሆን አይጋገር
ተናጋሪም ተጋጋሪም ፣ ኢህአዲግ ነው ሀገር ልጀ
ነፃነትን የሚነሳህ ፣ ነፃነትን እያወጀ፡፡

Ya Allah protect z Muslim Umma !!!!!!!
07/22/2016

Ya Allah protect z Muslim Umma !!!!!!!

ድምጻችን ይስማ ከ Harare's cover photo
05/12/2016

ድምጻችን ይስማ ከ Harare's cover photo

05/08/2016

ከኑህ (አ.ሰ) እንደተወራው
ነብዩላ ኑህ(አ.ሰ) አንዲትን ሴት ስታለቅስ የዩታል፤ለምን አንደምታለቅስም ይጠይቁዋታል
እሷም፡-ልጄ በህጻንነቱ ሞቶብኝ ነው
ልጁ እድሜው ስንት አንደሆነ መልሰው ጠየቋት
እሷም 300 ዓመት
መልሰው፡- አድሜዋ ከ 60 የማይዘል ህዝብ ውስጥ ብትኖሪ ምን ትሰሪ ነበር ?
እሷም ለ 60 ዓመት የሚኖር (ህዝብ) ይኖራልን ?
አዎን አሏት
አሷም በአላህ እምላለው ከነሱ ጋር ብኖር ለአላህ ለአንድ ሱጁድ አውላት ነበር፡፡
በማለት መለሰች ልብ ብላቹኃል ወንድም እህቶች 60 ዓመት ለአንድ ሱጅድ ታዲያ ስንቶች ናቸው 24 ሰዓት ለሰጠን ጌታ ፈርዱ አንኳን ቢደመር 1 ሰዓት ለማትሞላ ሰዓት መሰገድ ያቸገረው?
)) ﺭَﺏِّ ﭐﺟْﻌَﻠْﻨِﻰ ﻣُﻘِﻴﻢَ ﭐﻟﺼَّﻠَﻮٰﺓِ ﻭَﻣِﻦ ﺫُﺭِّﻳَّﺘِﻰ ۚ ﺭَﺑَّﻨَﺎ ﻭَﺗَﻘَﺒَّﻞْ ﺩُﻋَﺎٓﺀِ ((
‹‹ «ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤›› ኢብራሂም 14፡40

05/02/2016

ለነፍሴ መካሪ አያሳጣኝ/
*****
ከኃጢኣት ለመነቀል ለሚፈልግ ሰው የታዘዘ ዓይነተኛ መድሃኒት
- "ኒያ" የሚባለውን መሣሪያ በመጠቀም ከ"ተውሂድ" ዛፍ ላይ "ተውባ" የሚባለውን ቁረጥ ቅጠሉንም ውሰድና "የቂን" በተሞላበት እጅ በመያዝና እንደሚያድንህ በመተማመን "ኢኽላስ" በሚሰኝ ኩባያ ውስጥ ዘፍዝፈው
- ከዚያም "ኢስቲግፋር" የሚባለውን ውሃ ቸልስበትበማከታተልም "ፀፀት" በሚባል አርጩሜ ለብልበው "ቁጭት" የሚባለውን መሣሪያ በመጠቀም መልሶ እንዳያንሰራራ ከትክተው በደንብ እንዲለሰልስም "ሞት" የሚባለውን ስም አውሳበት
- ከዚያም ዙሪያውን በ"ተቅዋ" ግንብ ገንባው ጣሪያውን "ሙራቀባ" አልብሰው ተመልሶ እንዳይናድ "ኢስቲቃማ" በሚባል ፌሮ አጠናክረው በሁኔታው ላይ እንዲፀናም "ሰብር" በሚባል ገመድ እሠረው
- ይህ መድሃኒት የታዘዘለት በሽተኛ በመመሪያው መሠረት የተባለውን ያደረገ እንደሆነ ለበሽታው አስተማማኝ ፈውስ የሚያገኝ ከመሆኑም በተጨማሪ ሌሎችንም ትሩፋቶች ያገኛል
- ከጥመት መንገድ ወደ ቀናው ሕይወት፤ ከኃጢኣት ወደ ፅድቅ ጐዳና፤ ከስግብግብነት ወደ ለጋስነት መስመር ይመጣል መልካም ሥነ-ምግባር ይኖረዋል ጎበዝ ሠራተኛ ይሆናል ውስጣዊ ሰላምን ውጫዊ ውበትን ይጎናፀፋል በቅርቢቱም ሆነ በመጭው ዓለም ከፍተኛ ድልን ይቀዳጃል መልካም ዕድል።

12/30/2015

አሀሬ ኢትዩጵያ
በተወለዱበት ሀገረ ወጥቶ መመለስ እሪም ሁነብሽ፣
በሙስሊም ጥላት ዙሪያውን ተወረሽ፣
እምየ ሀገሬ ተተኪውንትውልድ እያስጨፈጨፍሽ፣
በወያኔ ጭፍራ ዙሪያውን ተከበሽ፣
የእስላምን ጥላት ወዳጂ አድረገሽ ይዘሽ፣
እረተይ ሀገሬ እረተይ እምየ መደሎ አይኑሪሽ።
ኢትዩ ሀገሬ ግማሹን በስደት ለአሞራ አድረገሽ፣
እናትን ከልጇ አነጣጥለሽ ኑሪሽ፣
እናትን ከልጇ በናፍቆት ቀጥተሽ፣
ከፊሉን በረሀብ እያሰቃየሽ፣
ከሌሎች ሀገሮች አደኩ ትያለሽ፣
በይ ውሸት አይልመድብሽ የልጆችሽ ስቃይ ትንሽ ያሳስብሽ።
ነገረኩሽ ሀገሬ መስሚያ ጆሮ ካለሽ፣
ሀገሪ ተረካቢ ማፍራት ነው ላንች የሚጠቅምሽ

11/29/2015

Pride is concerned with WHO is right.
Humility is concerned with WHAT is right.
Stay humble and earn the love of Allah.

07/17/2015
የወላጆች መብት በ ኢስላም Part 1 ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስታፋ - Ya Walajoch mebet ba Islam Ustaz Mohammed Mustafa

የወላጆች መብት በ ኢስላም ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስታፋ
Ya Walajoch mebet ba Islam Ustaz Mohammed Mustafa

P1 OnYoTub - https://youtu.be/KIgLj_Wug8A
P1 Downld Mp3➤ http://goo.gl/omN1LQ

P2 On YoTub - https://youtu.be/Z5Ht9qC-yp8
P2 Downld Mp3➤ http://goo.gl/Uqg5SN

Download √ Tag √ Share √ Like

For More Mobile Audio Dawa Follow Us on facebook
Click and Like ➤➤ @ http://fb.com/Bilal.Nation
For More Video Subscribe Our Channel On Youtube Jzk
Channel 1 http://goo.gl/unveZA
Channel 2 http://goo.gl/7v2Xlp

07/17/2015
የወላጆች መብት በ ኢስላም Part 1 ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስታፋ - Ya Walajoch mebet ba Islam Ustaz Mohammed Mustafa

የወላጆች መብት በ ኢስላም ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስታፋ
Ya Walajoch mebet ba Islam Ustaz Mohammed Mustafa

P1 OnYoTub - https://youtu.be/KIgLj_Wug8A
P1 Downld Mp3➤ http://goo.gl/omN1LQ

P2 On YoTub - https://youtu.be/Z5Ht9qC-yp8
P2 Downld Mp3➤ http://goo.gl/Uqg5SN

Download √ Tag √ Share √ Like

For More Mobile Audio Dawa Follow Us on facebook
Click and Like ➤➤ @ http://fb.com/Bilal.Nation
For More Video Subscribe Our Channel On Youtube Jzk
Channel 1 http://goo.gl/unveZA
Channel 2 http://goo.gl/7v2Xlp

07/16/2015

ድምፃችን ይሰማ ለማግኘት የጓጓችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ
በደንብ ያብቡት.
በአይመን አቡበከር፦
የድምጻችን ይሰማ አሰራርና አመራር በሚሊዮን የሚቆጠሩ
ደስተኛ በመሆናቸዉ በአዲስ አበባ ዉስጥ በመንግስት
ድጋፍና እገዛ አንድ ሺ ሰዉ እንኳን መሰብሰብ
የማይችሉ ቢከፋቸዉ…ሰብሩን (ትእግስቱን) እንዲሰጣቸዉ
መመኘቱ ግድ ነዉ።ድምጻችን ይሰማ ለናፈቃቸዉ
የተደበቀበትን ቦታ እንንገራቸዉ ድምጻችን ይሰማ
የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የዘመናት ብሶት
የወለደዉ የነጻነት እሴት ነዉ።ድምጻችን ይሰማ የተደበቀዉ
ልብ በሚባል ካዝና ዉስጥ ነዉ።ይሄልብ የሚባለዉ የት
ይገኛል ካላችሁ።ድምፃችን ይሰማ ቤተመንገስት ዉስጥ አለ
ድምፃችን ይሰማ መከላከያ ሰራዉት ዉስጥ አለ።ድምፃችን
ይሰማ በፓሊስ ሰራዊት ዉስጥ አለ።ድምፃችን ይሰማ
ቂሊንጦና ቃሊቲ ስርቤትም አለ።ድምፃችን ይሰማ
ከኢትዮጲያ ዉጭም ይገኛል።ድምፃችን ይሰማ በሁሉም አገር
እና ቦታ ይገኛል ። በሚሊዮኞች ልብ የገባዉ ድምጻችን
ይሰማ ልባችሁ ዉስጥ ያልገባ ካላችሁ “ችግሬ ምንድን
ነው?” ብላቹ እራስቹን ጠይቁ።የድምጻችን ይሰማን ንቅናቄ
ያለመደገፍ መብታችሁ የተጠበቀ ነዉ ።ድጋፋችሁም
አያስፈልገንም ። የናንተን ሐሳብና አላማ ግን በግድ
በሚሊዮኖች ጫንቃ ላይ ለመጫን የምታደርጉት ጥረት
አይሳካላችሁም ።እንኳን እናንተ ከቁጥር ዉስጥ የማትገቡት
መንግስትም አልተሳካለትም ስለዚህ እኛ በግድ ደግፋን
አንልም ለማደናቀፍ የምታደረጉት ነገር ብታቁሙ ይሻላል
አትድከሙ እያልኩኝ ወንድማዊ ምክሬን ጨርሻለሁ ።
የሚያምር ቃል
ከፌስቡክ የተወሰደ

Address

New Egypt, NJ

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ድምጻችን ይስማ ከ Harare posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Category